ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ የፖለቲካ ተጨባጭ እውነታ ዋልታዎች – አንዱዓለም ተፈራ August 29, 2019 by ዘ-ሐበሻ አንዱዓለም ተፈራ – eske.meche@yahoo.com ሐሙስ፣ ነሐሴ ፳፫ ቀን ፳፻፲፩ ዓ. ም. (8/29/2019) በሀገራችን የለውጥ እንቅስቃሴ ከተጀመረ ወዲህ፤ የለውጡ የፖለቲካ ሂደት ግልጥ የሆነ ቅርጽና Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢታርእየኒ ሙስናሃ ለኢትዮጵያ (የኢትዮጵያን ጥፋቷን አታሳየኝ) – ከይኄይስ እውነቱ August 29, 2019 by ዘ-ሐበሻ የዛሬውን አስደንጋጭ ርእስ የመረጥኩት ኢትዮጵያ አገራችን የምትገኝበት አስከፊ ሁናቴ ወይም ምድር ላይ የሚታየው ጽድቅ መራር ከመሆኑ የተነሳ ባለአእምሮ እንደሆነ ሰውና እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ከማሳሰብም Read More
ነፃ አስተያየቶች . የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር የጫነብን የዘር ክልል አስተዳደር – አንዱዓለም ተፈራ August 28, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ፖለቲካ – ፲ ፱ ፻ ፹ ፫ እንደገና የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር የጫነብን የዘር ክልል አስተዳደር፤ አሁን ለተዘፈቅንበት የፖለቲካ አረንቋ ምክንያቱ ነው? ወይንስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ ወዴት? ዘረኝነት: ተረኝነትና ስርዐት አልበኝነት!!! – ሃይለገብረኤል አስረስ August 28, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሃገራችን የምትጏዝበት የፖለቲካ ጎዳና የት እንደሚያደርሰን ከመቼውም ግዜ በላይ እርግጠኛ መሆን ያልቻልንበት ወቅት ቢኖር እሁን ነው:: ተስፉ የተጣለበት የለውጥ ጎዞ መስመሩን ስቶ ጽንፈኞች የነገሱበት Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘረኝነት ትልቁ ዕብደት – (ከሰሞኑ አንኳር አሣዛኝ ክስተቶች ጥቂቶቹ) – ምሕረት ዘገዬ August 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ ምሕረት ዘገዬ (mz23602@gmail.com) ብዙ የዕብደት ዓይነቶች አሉ፡፡ ከያዙ የማይለቁ፣ ከሰው ወደ ሰው ወይም ከእንስሳ ወደ እንስሳ የሚተላለፉ፣ ልብስ እያስወለቁ መለመላን የሚያስኬዱ፣ ጥሩ ልብሶችን እያስለበሱ Read More
ነፃ አስተያየቶች የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያ የመገንጠል ስነልቦናዊ ፍላጎት ፈፅሞ የለውም – ልኡል ገብረመድህን August 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ ልኡል ገብረመድህን (ከአሜሪካ ) 8.20.2019 ሕ.ወ.ሓ.ት የትግራይ ህዝብ ልዕልና ሆነ ኢኮኖሚያዊ ለውጥ የሚያሳስብ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም ። የፖለቲካ አመራሩም ቢሆን በዝምድና ጋብቻና የተሳስረ ነው Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ ከለውጥ ሃይሉ በበለጠ የለውጥ አደናቃፊ እየሆነ ያለው የልሂቃን ያልተገባ መቆራቆስ ነው! – አበጋዝ ወንድሙ August 23, 2019 by ዘ-ሐበሻ ዶክተር መረራ ጉዲና ብዙ ጊዜ የአማራ ፣ የኦሮሞና የትግራይ ልሂቃን የሚጋጩ ህልሞቻቸውን ተወያይተው ካላስታረቁ መዘዙ ሃገር ሊበትን ይችላል የሚል ፍራቻ እንዳለው ይገልጻል። መረራ ለምን Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያኒዝም (Utopia ምድረ ገነት) የእኛ ፍትሀዊ መንግሥት – በገ/ክርስቶስ ዓባይ August 21, 2019 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ነሐሴ 15 ቀን 2011ዓ/ም ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ማርክሲዝም ሌኒኒዝምም፤ ሊበራሊዝም ሆነ ኒዖሊበራሊዝም የአስተዳደር ፖሊሲ አይደለም። ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ኢትዮጵያኒዝም ወይም ዩቶጵያ በመባል የሚታወቀው አሁን Read More
ነፃ አስተያየቶች የምንጠብቀው ሌላ፥ የሚሆነው ሌላ – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ August 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ ስለ ኢትዮጵያ በፍቅር ተነድፈን የምንጠብቀው አንድም ትንሳሄ (ተስፋ) ወይም መበታተን (ስጋት) ነው። ግን ሁለቱም እየሆነ አይደለም። ወደፊትም እነዚህ አይሆኑምና ከመንፈስ መዋዥቅ ለመውጣት ምናልባት ራሳችንን Read More
ነፃ አስተያየቶች ፌደራሊዝም እነርሱ ሲሉን እኛ ፌደራሊስም ስንል እና የአፓርታይድ ስርአት – መንግስቱ ሙሴ August 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ የዛሬ 69 አመት ህወሓት እና ኦነግ ከመፈጠራቸው 17 አመታት ቀደም ብሎ የደቡብ አፍሪካ የትቂት ነጮች አፓርታይድ መንግስት ለደቡብ አፍሪካ እና ለደቡብ ምእራብ አፍሪካ ሕዝቦች Read More
ነፃ አስተያየቶች ናጫቃማ – በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ August 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ አጭር ልብ ወለድ የናዝሬት ጫት ቃሚዎች ማህበርን ለመመስረት ከሁሉም ቀበሌዎች ፣ በአቃቃማቸው አግባብ የተመረጡ፣ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ጫት ቃሚዎች ግር ብለው ወደ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመንግሥት ውጭ ያሉ ተዋናዮች (Non state Actors) ሚና ከወቅቱ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁ August 17, 2019 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ ነሐሴ 2011 የአንዳንድ ታዋቂ ዜጎችና ተቋማት የበሰለ ወቅታዊ እንቅስቃሴ፣ በገዛ-ራሳቸው የትግልና የመስዋዕትነት ፍሬ ላይ ሳያውቁት ሻጥር ለሚፈጽሙ አንዳንድ “የቀድሞ ታጋዮች” Read More
ነፃ አስተያየቶች በሰይጣን ግዛትም ሥላሤዎች አሉ – እንተዋወቃቸው፡፡ – ወልደ ማርያም ዘገዬ August 15, 2019 by ዘ-ሐበሻ በፈረንጅኛው Trinity ባማርኛው ሥላሤ አብን (the Father)፣ ወልድንና (the Son) መንፈስ ቅዱስን (the Holy Spirit) ይይዛል፡፡ በምሥጢረ ሥላሤ ትምህርት ሥላሤዎች አንድም ሦስትም ናቸው፡፡ አብ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሸፍጥ ፖለቲካ ያልተበከለው ነገራችን የቱ ነው? — ጠገናው ጎሹ August 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ August 11, 2019 ጠገናው ጎሹ ባሳለፍነው የሐምሌ ወር የመጨረሻው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ያለ እርሳቸው ዘማችነትና አዝማችነት ስለችግኝ ተከላ እቅድ የሚያወጣና የሚያስተባብር ባለሙያ Read More