ነፃ አስተያየቶች እውን ውሳኔው ከዘላቂ የነፃነት፣ የፍትህና የሰላም አርበኝነት የመነጨ ነው? – ጠገናው ጎሹ September 14, 2019 by ዘ-ሐበሻ September 14, 2019 ጠገናው ጎሹ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ እምነት ላይ ከአገልጋዮቿና አማኞቿ ጋር በእሳት እስከጋማ የት የደረሰውን እጅግ አስከፊ ጥቃት በሰላማዊ መንገድ አደባባይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሳይቃጠል በቅጠል! ቁማር ትውልድ ገዳይና አገር አጥፊ ካንሰር! – ገ/ክርስቶስ ዓባይ September 14, 2019 by ዘ-ሐበሻ ገ/ክርስቶስ ዓባይ መስከረም 3 ቀን 2012 ዓ/ም ቁማር ለሰው ልጆች ሕይወት ጠንቅ ከሆኑ መጥፎ ልማዶች አንዱና ዋነኛው እንደሆነ ይታወቃል። ቁማር ሲጋራ ከማጨስ ወይም የተለያዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ትወራ ያለድርጊት ፣እምነትም ያለተግባር ከንቱ ነው።” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ September 11, 2019 by ዘ-ሐበሻ መግብያ እኛ ! መቃብር እስክንገባ መቃብር የምናሥገባ! …………………. እኛ ! ራቁታችንን ተወልደን ገላ ሰውነታችንን ጠልተን። ተመሳሳይ ቆዳችንን አዋደን በቋንቋችን Read More
ነፃ አስተያየቶች የብሔር ጽንፈኝነት በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር September 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ ነሐሴ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. ነሐሴ 19/2011 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በሚገኘው አዩ ኢንተርናሽነል ሆቴል ከ300 በላይ የሚሆኑ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሠራተኞች የተገኙበት ዓመታዊ ስብሰባ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ሸበረኸ እንቁጣጣሽ! – በላይነህ አባተ September 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ ወፍ አሞራው የሚያደምቅሽ፣ ጅረት ወንዙ የሚያዜምሽ፣ ሜዳ ጋራው የሚያጅብሽ፣ ሁሉ እሚልሽ እንኳን መጣሽ፣ ጨለማ ክረምትን ፈንቅለሽ፣ ሸበረኸ እንቁጣጣሽ፣ ዛሬም ዳግም እንኳን መጣሽ፡፡ ምድሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች እኔ ማነኝ / ግርማ ቢረጋ ስቶክሆልም ስዊድን September 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ ቁጭ ብዬ አንድ ሌሊት ሳሰላስ በዋልኩበት ። አንደበቴ ቃል አውጥቶ በእራሴ ላይ ተነሳስቶ ። ቢጠይቀኝ ማንህ አንተ ብሎ ቢለኝ እያቃተተ ። መልስ አጣሁኝ ምን Read More
ነፃ አስተያየቶች ‘የበታችነት ስሜት’ እግዚአብሔር ይማርህ የማይሉት በሽታ (በገ/ክርስቶስ ዓባይ) September 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ጳጉሜን 3 ቀን 2011 ዓ/ም ዓለማችን በቴክኖሎጂ ጥበብ እጅግ እየተራቀቀች ቢሆንም ፖለቲካን (የሕዝብ አስተዳደርን) በተመለከተ ግን እጅግ ወደ ኋላ እየሄደች ትገኛለች። ለዚህም Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ የፖለቲካ ተጨባጭ እውነታ ዋልታዎች ( ክፍል ፪ ) አንዱዓለም ተፈራ September 4, 2019 by ዘ-ሐበሻ አንዱዓለም ተፈራ – eske.meche@yahoo.com ሐሙስ፣ ነሐሴ ፴ ቀን ፳ ፻ ፲ ፩ ዓ. ም. (09/05/2019) በዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያው ክፍል፤ የለውጡ እንቅስቃሴ ዋልታዎች በግልጽ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሮምያ ቤተ ክህነት፡- ለትክክለኛ ጥያቄ የተሳሳተ መልስ – ዲያቆን ዳንኤል ክብረት September 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት Read More
ነፃ አስተያየቶች የፈተናው ዘርፈ ብዙና ከባድ ነው – ጠገናው ጎሹ September 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ September 2, 2019 ጠገናው ጎሹ የአገራችን ሁኔታ በዘርፈ ብዙና ከባድ ፈተና ውስጥ ከወደቀ ብዙ ዘመን ተቆጠረ ። ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚዊ ፣ማህበራዊ ፣ ባህላዊ፣ ሞራላዊ ፣ ሥነ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢሳን (የሶማሌ ጎሳ) ውለታ ፣ አማራ እንዳይረሳ!! – (ናኦድ አፍራሳ) September 2, 2019 by ዘ-ሐበሻ ህይወት ያለው ፍጡር ሁሉ ፣ ቀኑ ሲደርስ እንደሚያልፍ ሁሉ፣ ክፉም ሆነ ደግ ነገር ፣ እድሜ አለው። ለአስራ ሰባት አመታት ኢትዮጵያውያንን ሲያሰቃይ የኖረው ብልሹው የነመንግስቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማን ቢስምሽ ታሞጠሙጫለሽ? ፖለቲከኞችና እበላ ባይ ተከታዮች ማን መረጣችሁና ነገር የምታምሱ፤ታሪክ የምታረክሱ፤ ሕዝብ የምታናክሱ ሀገር የምታፈርሱ? ኧረ በፈጠራችሁ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ! September 1, 2019 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ነሐሴ 24 ቀን 2011 ዓ/ም ፖለቲካ ማለት የሕዝብ አስተዳደር እንደሆነ ምሁራን ይናገራሉ። እንግዲህ ፖለቲከኛ ደግሞ ሕዝብ አስተዳዳሪ ማለት እንደሆነ አድርገን ልንወስደው እንችላለን። Read More
ነፃ አስተያየቶች ህይወት ለማንም አታዳላም፣እናም ዕድል ብሎ ነገር የለም – መኮንን ሻውል ወልደ ጊዮርጊስ August 31, 2019 by ዘ-ሐበሻ የሰው የህይወት ጉዞ በተሰጠው መክሊትና ፣በመክሊቱ ተጠቅሞ በሚያገኘው ፋይዳ የሚወሰን ነው። ሰዎች እንጂ ይህቺ ዓለም ለማንም አታዳላም። ህይወት ለማንም አታዳላም።በህይወት ሥንኖር መድሎ ፣ግፍ፣ሐጥያት Read More
ነፃ አስተያየቶች የዓባይ ወንዝ አወራረድና የአዴፓ አሰላለፍ – ድራንዝ ጳውሎስ (ከባህር ዳር) August 30, 2019 by ዘ-ሐበሻ የከፍታው ቀን ከሽፏል፤ የኩራቱ ቀንም ከወሬ አልዘለለም። መደመር ከአንደኛ ደረጃ ት/ቤት የሂሳብ ስሌት ውልፍ አላለም፡፡ የለውጥ ኃይል ተብየው ለውጡን ውጤታማ የማድረግ አደራውን ከመወጣት ይልቅ Read More