ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥም (መሳይ መኮንን) November 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ እየሆነ ያለው ልብ ይሰብራል። ውስጥን ይረብሻል። በጽኑ ያሰጋል። ከዋሻዋ ማዳ ጭል ጭል ብላ ትታየን የነበረችው ብርሃን እየደበዘዘች መሆኗ ነገን እንዲያስፈራ ሆኗል። ደመ ነፍስነት አሸንፎኛል። Read More
ነፃ አስተያየቶች በኦሮሞ ክልል ሙስሊም ቄሮዎች የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚያደርጉላቸው ሙስሊም አስተዳዳሪዎች ናቸው November 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ ኦሮሞ ክልል የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እየተፈፀመባቸው ያሉ ቦታዎች ክርስትያኖች በቁጥር ይበዛሉ: የሚተዳደሩት ግን በሙስሊሞች ነው:: ይህ መሆኑ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋው እንዲፈፀም:መከላከል እንዳይኖር እና የዘር Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሁሉ ከሆነ ቃልቻ ፣ ማን ይሸከማል ሥልቻ ??” (ሰው ዘ ናዝሬት) November 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ እና አሁን በሀገሬ አውቃለሁ ባይ እጅግ በዝቷል። ሁሉ ቃልቻ ሆኗል። አድምጡኝ የመፍትሄው አካል ነኝ እንጂ የችግሩ አካል አይደለሁም፣ ባይ ሥፍር ቁጥር የለውም።ዛሬ ጆሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች የማያዛልቅ ባል ቅንድብ ይስማል – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ November 2, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሽሉም ገፍቶ ቂጣውም ጠፍቶ የተፈራው ነገር ሁሉ ደርሶ እዚህ ደርሰናል – ጥቅምት 22 ቀን 2012ዓ.ም. ፡፡ ማታም ሆነ፤ ቀንም ሆነ አንድ ዓመት ከስድስት ወርና Read More
ነፃ አስተያየቶች እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልፈለጉት መጠን… ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው – ሰርፀ ደስታ November 1, 2019 by ዘ-ሐበሻ ይህ ቃል በመጻፈቅዱስ ተጽፎ ያለ ሁሌም በስታወስኩት ቁጥር በጣም የሚገርመኝና ሁኔታዎችንም ሳስተውል የሚያስደነግጥ ሆኖ አገኘዋለሁ፡፡ ቃሉ የት ምህራፍና ቁጥር ላይ እንዳለ አላውቅም ግን ሙሉው Read More
ነፃ አስተያየቶች አዲሱ የህወሓት ዕቅድ እና “ጠንቋይ” አክቲቪስቶቹ! – ስዩም ተሾመ October 30, 2019 by ዘ-ሐበሻ በአንዲት ቀዳዳ አሾልቆ የህወሃቶችን ቤት ማየት እንዴት ደስ ይላል? ምክንያቱም ወደ ቅጥር ግቢው የማይመጣ ሰው የለም። ያረጀ አስተሳሰብ ያላቸው ወጣት አመራሮች፣ ያፈጀ የፖለቲካ አመለካከት Read More
ነፃ አስተያየቶች ክልል ነበርን፣ ክልል እንሆናለን! የአዲስ አበባ ክልላዊ መንግስት! – ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ October 29, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኃላፊነት በጎደላቸውና በላዔሰባዊ-ዝማሜ በተጫናቸው ‹አክቲቪስቶች› እና ፖለቲከኞች አዲስ አበባ ወደ መከራ-ቋትነት እየተገፋች ነው። ለእንዲህ አይነቱ ችግር በቀዳሚነት አቶ ጃዋር መሐመድ ይጠቀሳል። Read More
ነፃ አስተያየቶች ፖለቲካ እንደ ዕምነትና እንደ መርህ ከመታየቱ በፊት መቅደም የሚገባቸው ነገሮች! – ክፍል አንድ!! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) October 29, 2019 by ዘ-ሐበሻ -የመንፈስ ነፃነትና ተጨባጭ ሁኔታዎችን በትክክል የማንበብ አስፈላጊነት! II ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 29፣ 2019 መግቢያ አብዮቱ ከፈነዳና ብዙ ትርምስ ከተፈጠረ በኋላ ደጋግሞ የሚነሳው ጥያቄና ክርክር Read More
ነፃ አስተያየቶች ብሔር፣ መንግሥትና ሕዝብ – የፖለቲካ ግብ ማሰለጫ ግንዛቤነታቸው October 27, 2019 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ እሁድ፣ ጥቅምት ፲ ፮ ቀን ፳ ፻ ፲ ፪ ቀን ሀገራችን አሁን ያለችበት የፖለቲካ ቀውስ፤ ሥር መነሻ አለው። ይህ ቀውስ ትክክለኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወቅታዊ መልዕክት ለለውጥ ኃይሉ (ሰው ዘ ናዝሬት) October 27, 2019 by ዘ-ሐበሻ የዓፄ ቴዎድሮስ መንግሥት የወደቀው ከመቅደላ በፊት ነው።ቴዎድሮስ በመቅደላ ሚያዚያ 6 / 1860 ዓ/ም ሹጉጡን ጠጥቶ፣ ” መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ የሴቱን አናውቅም ወንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማስተዋል ከአልተቻለ ገና ብዙ ነገር አለብን! – ሰርፀ ደስታ October 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ ነጻ የነበረውን ሕዝብ ነጻ እናወጣሀለን ብለው ይሄው ዛሬ የአስተሳሰብ ባርነት ውስጥ ከተው ዋና መከላያ መሣሪያቸው አድርገውታል፡፡ አማራን ጨቋኝ በማድረግ ሌላውን ተጨቋኝ በማድረግ አባቶቹና አያቶቹ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ትህነግ”: በሞተ ርዕዮተ-ዓለም የሚመራ፣ ለውጥን የሚፈራ ድርጅት – ስዩም ተሾመ October 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ ድሮ ድሮ ቆሞ ቀሩ ትህነግ የሁኔታ ግምገማና ትንተና አፈፃፀሙን የሚስተካከለው የሌለ ይመስለኝ ነበር። እነሆ በዚህ ሰሞን የማዕከላዊ ኮሚቴ ውይይቱ ደረስኩበት ያለው ድምዳሜ፣ ራሱን፣ የትግራይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዛቻ ጦርነት – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም October 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ጥቅምት 2012 በልጅነታችን እስቲ ንካኝ! አስቲ ንካኝ! እንባባልና አንዱ ጀብደኛ ይነካል! ከዚያ በኋላ መሬት ጠባብ ትሆናለች! ድንጋይም ውድ ይሆናል! ደም Read More
ነፃ አስተያየቶች ለመሆኑ ምን ዓይነት ጠቅላይ ሚኒስትር ነው ያለን? October 17, 2019 by ዘ-ሐበሻ በትዕግስት ይነበብ‼️ ”ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አገሪቱን መምራት አለመቻሉን የማይገነዘብ፤ የማንበብ፤ የማዳመጥ አቅምና ችሎታ ያለው ኢትዮጵያዊ፤ ለሚታየው አገራዊ ሽብርና ውድቀት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እኩል Read More