ነፃ አስተያየቶች እነሆ የዓለም ዓይኖች ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ አነጣጥረዋል December 1, 2019 by ዘ-ሐበሻ ዓለም ሁሉ ዕይታው ኢትዮጵያ ላይ ነው፤ ከፊሎቹ በክፋት፣ ከፊሎቹ ለጥናት፣ ከፊሎቹ እውነታውን ለመረዳት፣ ሌሎቹ ደግሞ በቅናት፡፡ ‹‹አንቺ ለዓለም ብርቅ የሆንሽ፣ ለሰው ልጅ ሁሉ የተሰጠሸ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጋሰለ አረሩ፤ አዴፓ ብአዴን፤ ብልጽግናም ይህ አድግ ነው! – በላይነህ አባተ November 30, 2019 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) መልከ-ጥፉን በስም ቢደግፉት መልከ-ጥፉነቱ በላፒስ ተፍቆ አይጠፋም፡፡ በንጹሀን ደም እጅና እግሩ የተጨማለቀው፣ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጠመውና አገር እስከማስገንጠል ብሄራዊ ክህደት የፈጠመው Read More
ነፃ አስተያየቶች ወቅታዊ ችግሮቻችን – ቁጥር አንድ (ባይሳ ዋቅ -ወያ) November 30, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከብዙ ዓመታት የውጪ አገር ኑሮ በኋላ ወዳገሬ ከተመለስኩ ዓመት ሊሆነኝ ነው። ከኢትዮጵያ የወጣሁት “ዓዋቂ” የሚባል የዕድሜ ደረጃ ሳልደርስ ስለነበር ካገር የወጣሁት የኢትዮጵያን ሕዝብ የኑሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች አይጥ ሞቷን ስትሻ…………..! ከታምራት ይገዙ November 30, 2019 by ዘ-ሐበሻ “የእግዚአብሔር ሰው ሎሌ ማለዳ ተነስቶ በወጣ ግዜ እነሆ በከተማይቱ ዙሪያ ጭፍራና ፈረሶች ሰረገሎችም ነበሩ። ሎሌውም ጌታዪ ሆይ ወዮ ምን እናደርጋለን? አለው። እርሱም ከእኛ ጋር Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቋም መግለጫ – ኢትዮጵያን የዘመናችን ጽንፈኞችና ጎሰኞች እንዲያፈርሷት አንፈቅድም! November 29, 2019 by ዘ-ሐበሻ ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! ኢትዮጵያ ፈሪሃ እግዚአብሔርን የተላበሰች፤ የሰውን የማትመኝ፤ የራሷን የማታስደፍር በመሆኗ ምቀኛና ጠላቷ በዝቷል። በክፋት የታበዩ ጠላቶቿ ውቅያኖስ ተሻግረው፤ ድንበሯን ጥሰው ሊቆጣጠሯት፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘንድሮ የሚሥተዋለው የፓለቲካ ትኩሣት ከመደበኛው በላይ መሆን በእጅጉ ያሣሥበኛል ። (ሰው ዘ ናዝሬት ) November 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ ዘንድሮ፣ዘንድሮ፣ዘንድሮ የሥንቱ ተወርቶ የሥንቱ ተነግሮ፡፡ ዘንድሮ! ወሎ በማደሩ ተዋሐደንና መጥፎ ከደህና ጋር ተማታብንና ብዙ ዓመታት Read More
ነፃ አስተያየቶች እራስን በራስ የማስተዳደር መብትና የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም – ኤፍራም ማዴቦ November 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከአለማችን ህዝብ 40 በመቶ የሚሆነዉ የሚኖረዉ ፌዴራል የመንግስት መዋቅርን በሚከተሉ አገሮች ዉስጥ ነዉ። ይህ ማለት ግን ፌዴራሊዝም ብዙ አገሮች ዉስጥ አለ ማለት አይደለም፥ እንዲያዉም Read More
ነፃ አስተያየቶች ሁለቱም ጓዛቸውን ጠቅልለው ኢትዮጵያ ውስጥ ከትመዋል! – ግርማ በላይ November 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) ማን እንደሆኑ ብትጠይቁኝ “እግዜሩና ባላንጣው ዲያቢሎስ” ብዬ ላልነግራችሁ ለራሴ ቃል አለብኝ፡፡ ምድርን ብቻ ሣይሆን ይህችን ዓለም እስከዝግንትሏ እንዳሻቸው የሚያሽከረክሯት ሁለት ኃይላት Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሮሞ ህዝብ መሪ ማን ነው? “ሀገር ወዳዱ” ዓብይ ወይስ “ራስ ወዳዱ” ጃዋር? November 19, 2019 by ዘ-ሐበሻ በብሩክ ሲሳይ የኦሮሞን ሕዝብ የዘመናት ጥያቄ እየመለሰ ያለው ጠሚ ዓቢይ ወይስ አክቲቪስት ጃዋር? የኦሮሞ ሕዝብ የዘመናት ጥያቄን ከመመለስ ባሻገር ተሻጋሪ ጥቅሞችን ለማስከበር የመሪ ክህሎትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ፖለቲካዊ መነጣጠቅ በእርግጥ አክትሟልን? ዛሬሥ በቢላዋ የሚቀልዱ የሉምን? ሥንቱስ ሰው ነው በፈጣሪ በየነ መረብ ውስጥ እንዳለ የሚያውቀው? (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ) November 16, 2019 by ዘ-ሐበሻ የማናጠቅ ማህበራዊ ጠቀሜታን ማሥተባበል አይቻልም። የኩባያ የጣሳ ፣ወዘተ እጥረት በየድግሱ እና ለቅሶ ቤት ካለ እያናጠቅህ ታዳርሳለህ። አንዱ የሌላውን መጠጫ የሚጠጣውን እንደጨረሰ ያለክልከላ እንዲናጠቅ ታደርጋለህ። Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢህአዴግ ውህደት የሚፈርሰው ህወሓት ወይስ ኢትዮጵያ? – ስዩም ተሾመ November 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ “የኢህአዴግ ውህደት እና የህወሓት አጥፍቶ መጥፋት” በሚለው ፅሁፍ ለመግለፅ እንደተሞከረው ህወሓት የህወሓት አጥፍቶ መጥፋት መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ተግባራዊ እያደረገ እንደሆነ ተገልጿል። ከመጋቢት 2011 ዓ.ም Read More
ነፃ አስተያየቶች አዲስ ለሚዋቀረው ለኢትዮጵያ ብልጽግና ፓርቲ አማራጭ ሀሳብ ጠቁዋሚ – ይድረስ ለሚመለከታችሁ ሁሉ November 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ እንዲህ ነው ጉዳዩ። አካሄዳችን ስላላማረኝ ምናልባት አገራችንን ወደሰላም ያመጣል ብዬ መፍትሄ ሀሳብ ነውና እንደፈለጋችሁ እዩት። አንድ ጃንሆይ ካደረጉት ነገር ይቺን በብዙ ጎሳዎች የታጠረችን አገር Read More
ነፃ አስተያየቶች ” ከታሪክ ጠባሣ ለመማር ፍቃደኛ ያልሆነ ህዝብ እና መንግሥት ታሪክን ለመድገም ይገደዳል።” (ሰው ዘ -ናዝሬት) November 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከጠ/ሚ መለሥ ዜናዊ በፊት የዚች ሀገር ፕሬዝዳንት የነበሩት የኮ/ሌ መንግሥቱ ዕጣ ፈንታ እንደ ዓፄ ኃይለሥላሴ ያለመሆን እድለኛ ያሠኛቸዋል።በግል እሳቸውን በቻ።በእርግጥ “የመጀመርያው አውሮፕላን ጠላፊ…” ተብለዋል።ይሁን Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥቃትን እንደ ግጭት ማቅረብ የግፉአንን ጩኸት መቀማት ነው – ያሬድ ሃይለማሪያም November 6, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተከሰተውን ጥቃት መነሻ በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከርመው የሰጡትን መግለጫ እና በ OMN ቴሌቪዥን በተከታታይ እየተሰራጩ ያሉትን ነገሮች የተበዳይን Read More