ነፃ አስተያየቶች የብልፅግናችንን ፀሮች ሥውር ሤራ ሳይረፍድብን በመገንዘብ ፍትህን ካላነገሥን በሥተቀር ፣ ነገ ከሞጣ የከፋ ቀራኒዮ ያጋጥመናል (ከትህዳ ኃሣኤ) December 24, 2019 by ዘ-ሐበሻ በአፍሪካ በጭላንጭል የማይታየው የቋንቋ አምልኮ “ጥቁር አፍሪካዊ በሆነቾው ” በኢትዮጵያ እጅግ ገዝፎ ይታያል። እንዲህ ገዝፎ መታየት የጀመረውም ከ1983 ዓ/ም በኋላ እንደሆነ ይታወቃል። ይህ አይነት Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራና ኦሮሞ አንድ ታላቅ ጦርነት ተዘጋጅቶላቸዋል! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ December 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ ይህችን ጦማር ባልጽፋት ደስ ባለኝ፡፡ ግን እውነትን ተናግሮ እመሸበት ማደርን የመሰለ የለም፡፡ በመሳጭ የቃላት ፕሮፓጋንዳ “ኦሮማራ” እያልክ ብታሽሞነሙነው እውነቱ እንደሆነ ፈጥጦ እየመጣ ነው – Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ይብላኝ ወንድሜ፣ ላንተ ይብላኝ! – ወለላዬ ከስዊድን December 18, 2019 by ዘ-ሐበሻ ስንቱን ጉድ ይኾን የምታልፈው? ስንቱ ጉድ ይኾን የሚያልፍህ? ለተነሳህበት ዓላማ፣ ለአንድነት፣ ለመደመር፣ ለብልጽግና የሰላም ጉዞህ። ስንት ውትብትብ ይኾን የምትፈታው ተናግረህ ምታሳምን – ተሻግረህ ምታሻግረው Read More
ነፃ አስተያየቶች የአገሪቱን ሀብት ሲበዘብዙ የነበሩ ኃይሎች ዛሬ ደርሰው ለፌዴራሊዝም ጠበቃ ነን ሲሉ ለእኔ የሚመስለኝ ኢትዮጵያውያን ላይ ማሾፍ ነው” – ዶክተር ዓለሙ ስሜ በጠ/ሚ ጽ/ቤት ሚኒስትር December 18, 2019 by ዘ-ሐበሻ ክልሎችን እኛ እናውቅልሃለን በማለትና የአገሪቱን ሀብት ሲበዘብዙ የነበሩ ኃይሎች ዛሬ ደርሰው ለፌዴራሊዝም ጠበቃ ነን ሲሉ ለእኔ የሚመስለኝ ኢትዮጵያውያን ላይ ማሾፍ ነው” ዶክተር ዓለሙ ስሜ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሱሰኛ አማራ ሆይ! ተሱስህ ተላቀህ ወደ ጎበዝ አለቃህ! – በላይነህ አባተ December 16, 2019 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ከሰባ አምስት ዓመታት በፊት አይሁዳንና ሌሎችን በመጨፍጨፍ ከሂትለር ጋር የተሳተፉ የናዚ ፓርቲ አባሎች እስከ አሁን እየታደኑ ለፍርድ እየቀረቡ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ [1-2] Read More
ነፃ አስተያየቶች ሀገሬን ሰላም ያሳጣት፣ የፀረ ኢትዮጵያ ኃይሎች እና የሴራ ፖለቲከኞች ህቡ ግንባር መሆኑ መታወቁ በራሱ ታላቅ ድል ነው December 15, 2019 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ በአንደበታቸው ጤፍ የሚቆሉ ፣ግባቸው በአላዋቂዎች ጭፍን ድጋፍ የመጨረሻውን ሥልጣን መጎናፀፍ የሆነ፣ለዚህም ሥኬት ተጨባጩን የህዝብ ንቃተ ህሊና የኑሮ ና ባህል Read More
ነፃ አስተያየቶች አጨብጫቢነት ዴምሕት/ለማ ወዘተ – የመርሕ ድህነት እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ December 11, 2019 by ዘ-ሐበሻ ዴምሕት የተባለ የትግራዊ ፖለቲካ ድርጅት ኤርትራ በነበረበት ጊዜ እንደተለመደው ብዙ አጨብጫቢ ለማግኘት ችሎ ነበር። እንዴው ህወሓትን ሊጥል የሚችል ኃይል በሚል ብዙ ዜና ይሰራለት እንደነበር Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ተከፈት መቃብር! – በላይነህ አባተ December 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ እንዲመለከቱን ሰማእታት ተምድር፣ ፖለቲካ ስሌት ቁማር ስንቆምር፣ እንደ ትንሳዔው ለት ተከፈት መቃብር፡፡ አሳደን አሲዘን በይሁዳ አስጠቁመን፣ ወንጀልን ለጥፈን ባሰት አስመስክረን፣ ተጲላጦስ ችሎት ቀፍድደን Read More
ነፃ አስተያየቶች ” ጉርጥ አደፈጠም ዘለለ ያው ጉርጥ ነው።” ማለት ካልቻልን ለውጥ ለማምጣት አንችልም። – ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ December 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ ” ጉርጥ አደፈጠም ዘለለ ያው ጉርጥ ነው።” ማለት ካልቻልን ለውጥ ለማምጣት አንችልም። ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ህሊናችንን ቸብችበን ባዶ ጭንቅላት ካልቀረን በሥተቀር ፣የወንድማችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰበሩሸ – አስቻለው ከበደ አበበ December 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከስድስት አመታት በፊት አራት ኪሎ ምንሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት ማርሴል ሬስቶራንት አንደኛ ፎቅ ሰገነት ላይ ተቀምጠን አንድ ሁለት እያልን ከጓደኞቼ ጋር ስንጫወት አስታውሳለሁ፡፡ የኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች “መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ” ክፍል ሁለት – አገሬ አዲስ December 2, 2019 by ዘ-ሐበሻ ህዳር 22 ቀን 2012 ዓም(02-12-2019) ከስድስት ወራት በፊት ጉደኛው ኢሕአዴግ ሕዝቡን ለማጭበርበር የመሪ ድርጅቶቹን ስያሜ በመቀዬር የዴሞክራሲ ጭንብል አልብሶ ብቅ ባለበት ጊዜ የስም እንጂ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለ “እዝጊኦ፣ትንሣኤ እና መሪር ሐዘን ” ግጥሞች እንደመግቢያ – ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊሥስ December 2, 2019 by ዘ-ሐበሻ እዝጊኦ፣ትንሳኤና መሪር ሐዘን ፣ቀሥቃሽ፣አነቃቂ እና ቁጭትን ጫሪ ግጥሞቼ ናቸው።ይህን ዘመን እና ትውልድም ይመለከታሉ። ይህ ትውልድ ፣ካለፉት አባቶቹ፣ “ሥድብን፣ብልግናን ፣ግፍን፣ሆዳምነትን፣መሥገብገብን፣ይሉንታ ቢሥነትን አብዝቶ ተምሯል ። “ብለው Read More
ነፃ አስተያየቶች “ከመረቁ አውጡልኝ ከሥጋው ፆመኛ ነኝ” – ነፃነት ዘለቀ December 2, 2019 by ዘ-ሐበሻ ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) የተረኝነት ስሜት የሚያናፍላቸው ወገኖች ሥልጣን ይዘው በወረት ፍቅር በሚፏልሉባት አገር የተቆርቋሪ ዜጎች ምክር እባለጌ ቤት እንደሚገኝ ሥጋ ይቆጠራል፡፡ በባለጌ ቤት ክብር Read More
ነፃ አስተያየቶች “ከመልካም ሽቶ መልካም ስም ይሻላል” – በሰሎሞን ዳኞ December 1, 2019 by ዘ-ሐበሻ የማንም ፖለቲካ ፓርቲ አባል አይደለሁም፡፡ ነገር ግን ማንም ይሁን ለአገራችን የሚጠቅም ነገር ሲሠራ ስመለከት ነፍሴ ትረካለች፡፡ ለምሳሌ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዓብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን Read More