ነፃ አስተያየቶች ጥለሽ – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ August 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአለማችን መንግሥታትን በሀይል ለመጣል የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ ድርጅቶችን የማወዳደር ፍላጎት ቢኖረን ለመሆኑ ህ.ወ.ሀ.ት ማንን ሊመስል ይችላል? ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሀ.ት) ራሱን ካልሆነ በስተቀር Read More
ነፃ አስተያየቶች እንግዲህ ድሮኗ ዳግም ስራ ጀምራለች – መሳይ መኮንን August 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ ነገሮች እንደሚለዋወጡ የሚጠበቅ ነበር። አሁን የምናየውና የምሰማውም፣ የነበረው ተቀይሮ፣ በደመ ነፍስ የሚግተለተለው ሃይል፣ ተግትቶና የኋላ ማርሽ አስገብቶ ሲፈረጥጥ ነው። ካለፈው ሳምንት ወዲህ የህወሀት ቡድን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአንዳርጋቸው አማራ የለምና የወያኔ ቤታማራን መቆጣጠር – መስፍን አረጋ August 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ‹‹የመከላከያን ጭራ እየተከተልክ ያሸነፍክ ሲመስልህ … ጀግናው ኃይላችን ትላለህ፣ ስትቀጠቀጥ ደግሞ መከላከያ የታለ ለኔ ወግኖ ሌላ ኢትዮጵያዊን ይውጋ ትላለህ›› በማለት ለአማራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከደሊላዊ ወጥመድ እንጠንቀቅ !! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ August 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሜሪካ ለደሀ አገሮች ሁለንተናዊ ዕድገት ና ብልፅግና ደንታ የላትም ፡፡ የአፍሪካ አገራት ህዝቦች ከጉስቁልና ተላቀው ሳቢ ውብት እንዲኖራቸው ከቶም አትፈልግም ፡፡አሜሪካ ለራሱ ና ለከበርቴዎቹ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአሜሪካ ” ደሊላዊነት ” ዛሬም ቀጥሏል – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ August 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሜሪካ ለደሃ አገሮች ውበት ና ብልፅግና ደንታ የሌላት ናት ፡፡ ለራሱ አማላይ ውበት ተጨናቂ ደሊላዊ ባህሪ ያለው መንግስት ያላት አገር ናት ። የደሊላን ማንነት Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥላቻ አስከ ዕለተ “ፍች እና ሞት” መባቻ – ማላጂ August 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ በዝቅተኝነት ስሜት ዉስጠ ማንነቱ ሰለሊት እንደበላዉ ሽክላ የደበዘዘዉ እና ያደፈዉ ፀረ ኅዝብ እና አገር የፈለገዉን ቢል ፤ያሻዉን ቢደርግ ይህ ከዘመናት አስቀድሞ የተጠነሰሰ ዕድሜ ጠገብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍጅቱ እና እልቂቱ የማያልቅልህ ዐማራ – ሙላት በላይ August 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ ነሀሴ13 ቀን 2013 ዓ.ም የዐማራዉ ህዝብ በተለይም ምሁሩ ዐማራን እየገጠመዉ የአለዉን ችግር ለመፍታት በቅድሚያ የችግሩን ምንጨ እና ጥልቀት ማወቅአለበት፡፡ የዐማራዉ ጠላት ማን ነዉ? የጥላቻዉ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሕዴድ መንታ መንገድ – አገሬ አዲስ August 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ ነሓሴ 14 ቀን 2013 ዓም (19-08-2021) በዚህ ዕርእስ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ወያኔ ከገባበት መቀመቅና የሞት ጠርዝ አንሰራርቶ የትግራይን ወሰን አልፎ የሌላውን አጎራባች ሕዝብ መሬት ወሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠላት አይናቀም ፤ ወዳጂ አይታማም – ማላጂ August 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ ብዙ ጊዜ ከጠላት ፣ስረታ የ1960ዎች ዓ.ም. ጀምሮ በጥምረት እና አገር በማክሰም ግብ አድርገዉ በተጠና ስልት የሚንቀሳቀሱትን ታሪካዊ እና ብሄራዊ ጠላቶች ዛሬ እንደተከሰቱ ማድረግ ለምን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአገር እንድነት እንዲከበር ሰው አይበደል – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ August 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ 08/20/2021 ከርዕሳችን በደል የሚለውን ቃል ወስደን ትርጉሙን ብንመለከት፣ ጥፋት ወይም ኃጢአት የሚል ሆኖ እናገኘዋለን።ብዙ ጊዜ በሰው ላይ በዕውቀትና በድፍረት የሚደረገውን በደል ያመለክታል። የእስራኤል ሕዝብ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራ የተሰጠውን ዕድል እንደማያበላሽ ተስፋ አደርጋለሁ!! – አምባቸው ዓለሙ (ከደሴ) August 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ (13.12.13) ዕድሜ ለአማራ ጠላቶች አማራ በደሙና በአጥንቱ እንዲሁም ለዘመናት ላቡን አንጠፍጥፎ ባፈራው ጥሪቱ መሠረታዊ ትምህርት እየቀሰመ ነው፡፡ ሰይጣን ይሁን እግዚአብሔር ማንኛቸው እንደሆኑ ባላውቅም የሚከተሉትን Read More
ነፃ አስተያየቶች “ጠላትን መሸኘት ወይስ እንደወጣ ማስቀረት ? ” – ማላጂ August 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ የዘመናት የጥፋት ስምምነት የተመሰረተዉ በጥላቻ የተወለደ የዝቅተኝነት ስሜት ዛሬ የሚነገር አይደለም ፡፡ ይህ የአንድ ክ/ዘመን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዉያንን የማክሰም ሴራ እና መዳረሻ የምናወራበት ጊዜ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ያቆሰለን ሳይጠፋ አናቀላፋ ”! – ማላጂ August 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ የጥፋት ኃይሎች ለግማሽ ክ/ዘመን አንዲት እና ሉዓላዊት ኢትዮጵያን ለማዳከም የመጀመሪያዉ እና ዋነኛ ተልዕኮ ኢትዮጵያዊነት እና እና ማንነት ማፈራረስ እንደነበር ከነበሩት ያለፉት ሶስት ዓመታት ሁነቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ በእውነት መነፅር – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ August 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ በዙሪያችን የምናያቸው ሁኔታዎች ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ብሎ ስለሚያስተጋባ፥ ስጋታችን ለባለ አዕምሮ ሰው ትክክል ሊመስል ይችላል። ይሁን እንጂ በዓይነ ሥጋ ከሚታየውና ከሚሆነው ትዕይንት ጀርባ ያለውን እውነት Read More