ሰብአዊ መብት በሴቶች ላይ የሚደርስ የኃይል ጥቃት በአስቸኳይ ይቁም – ከአኒሳ አብዱላሂ December 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ 02.12.2022 በአለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች ግምባር ቀደምትነት አዘጋጅነትና ጉዳዩ በጥብቅ በሚያሳስባቸው በሰላም ወዳድ ኃይሎች በመደገፍ የብርቱካናማ ቀለም ቀን ተብሎ በተባበሩት አለም አቀፍ መንግስታት Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም የሥም የለሽ ነፍስ ማን ያንሳሽ? (በላይነህ አባተ) November 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ “የታወቀ” ነው የሚባለውን ወዲያኛው ዓለም ጠርቶታል ሲባሉ፣ ላብ እስቲነክራቸው ሲያደገድጉ አድረው ቢያነጉ እማይታክቱ፣ ዳሩ ድሀ ተቤተ መቅደስ ተመስጊዱ ውስጥ ታረደ ሲባሉ፣ የአስገዳይ ወንጀል ለመሸፋፈን Read More
ሰብአዊ መብት አሸባሪውና ወራሪ የሕወሓት ታጣቂ ቡድን ከ40 በላይ በሚኾኑ የምዕራብ ጠለምት የአማራ ተወላጆች አሰቃቂና ዘግናኝ ግፍ November 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሰሜን ጎንደር ዞን በምዕራብ ጠለምት፣ በማይጠብሪ፣ በአዳርቃይ አካባቢና በአዳርቃይ ከተማ ከሐምሌ 05/2013 ዓ.ም ጀምሮ ከ14 ወራት በላይ ወራሪ ቡድኑ በቆየባቸው አካባቢዎች ዘግናኝ የኾነ ሰብአዊና Read More
ሰብአዊ መብት ሰማእታቱን የማያከብር ራሱን አያከብርም፤ ለራሱ ክብር የሌለውም ሌሎች እንዲያብሩት መጠበቅ የለበትም! – በላይነህ አባተ October 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com በዛሬው እለት አይሁዳውያን ፒትስ በርግ በሚባል የአሜሪካ ከተማ ከአራት ዓመታት በፊት በግፍ የተገደሉትን ሰማእታት እያስታወሱ ነው፡፡ ዲግሪ ጭነናል እያሉ የሚኮፈርሱና ጣታቸውን Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የአማራ ዜጎች ከወለጋ የሰው ማረጃ ቄራ በሰላም እንዲወጡ የብልጽግና ፌዴራልና፣ የኦሮሚያና የአማራ ክልላዊ መንግሥቶች ግዴታና ተጠያቂነት አለባቸው September 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የማርያም መንገድ ይሠጣቸው!!! ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር መብት አለው!!!›› በወለጋ፣ በመተከል፣ በቤኒሻንጉል የሚኖሩ አማሮች በህይወት የመኖር መብታቸው ተጥሶል፡፡ የህወኃት Read More
ሰብአዊ መብት በቀን ሁለት እስር ፣ጠዋት ጎበዜ አሁን መዓዛ! እስር ይቀጥል ይሆናል ትግል ግን አይቆምም ! (መስከረም አበራ) September 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ለሶስተኛ ጊዜ በጸጥታ ኃይሎች ታሰረች – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር “ሮሃ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው መዓዛ መሐመድ ዛሬ Read More
ሰብአዊ መብት·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ኦሮሚያ ክልል፡ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ኡሙሩ ወረዳ በታጠቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸመ ጥቃት September 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሲቪል ሰዎች ላይ ለደረሰው ግድያ፣ ጉዳት እና መፈናቀል ተጠያቂነት ሊረጋገጥ፣ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ስምሪትን የተመለከቱ እርምጃዎች የሰዎች ደኅንነት ላይ ስጋት በማያሳድር መልኩ ሊሆን ይገባል Read More
ሰብአዊ መብት የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ September 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ አቶ ስንታየሁ ቸኮል ይፈቱ! የህሊና እስረኞች ይፈቱ! አቶ ስንታየሁ ቸኮል የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ ሲሆኑ መንግስት እጅግ በሚያሳፍር ተንኮልና ሸፍጥ በበዛበት Read More
ሰብአዊ መብት መንግሥት መንገደኞች ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ከተማ የመግባት መብታቸውን እንዲያስከብር – ኢሰመጉ August 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) መንግሥት መንገደኞች ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ከተማ የመግባት መብታቸውን እንዲያስከብር እና በከተማዋ ዙሪያ ባሉ ፍተሻ ኬላዎች ላይ መንገደኞችን Read More
ሰብአዊ መብት “ ሞት አይቀርም ፤ ሥም አይቀበርም ። “ እና ለሥማችሁ ሥትሉ ፤ ተመሥገን ደሣልኝን እና ታዲዎስ ታንቱን ፍቷቸው August 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሲና ዘ ሙሴ የመንግሥት ህግ አሥከባሪ ወይም ወንጀልን ተከላካዩ ፤ የአቃቢ ህግ መሥሪያ ቤት ወይም ተቋም ፣ ንፁሐን የአለአንዳች ተጨባጭ የሆነ የህግ መተላለፍ ፤ ያለማሥረጃ ፤ በፖሊስ እየታፈኑ ሲታሰሩ Read More
ሰብአዊ መብት ዕዉነት እና ለነፃነት የምንኖረዉ መቸ ይሆን ? – July 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዓለማችን በዉሸት እና ክህደት እንድትሞላ የሚሰሩ መሰሪዎች መሞላቷ ድንቅ እና ብርቅ ባይሆንም ከክፉዎች ደግነት ፤ ከከኃዲዎች መታመን አለመማር ግን ዓለም በጥርጣሬ እንድትታይ አድርጓታል፡፡ ዕምነትም Read More
ሰብአዊ መብት ለነፃነታችንና እየተጣሰ ላለው የፍትህ ስርአት ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ 14ቱ የአማራ ፋኖ አንድነት አመቻች አባላት ገለፁ July 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ባህርዳር ጠቅላይ ፍ/ቤት በነ ዶ/ር ወንድወሰን አስፋው መዝገብ የቀረቡት የአማራ ፋኖ አንድነት አመቻች አባላት ከባህርዳር ወደ አዲስ አበባ ሊወሰዱ መሆኑ ታውቋል። በዛሬው የባህርዳር Read More
ሰብአዊ መብት በአማራ ሕዝብ ላይ የሚካሄደውን የዘር ፍጅት አስመልክቶ የሚደረገዉን የረሃብ አድማ በመደገፍ ከቪዥን ኢትዮጵያ የተሰጠ መግለጫ July 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ July 24, 2022 በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ መንግሥት እውቅና፣ በሺመልስ አብዲሳ አስተዳደር፣ በአማራ ሕዝብ ላይ በተደጋጋሚ የሚደርሰውን አረመኔአዊ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ዘመቻ ለማውገዝ እስካሁን Read More
ሰብአዊ መብት ዋናው ሊቀ ሠይጣን፣ ምነው ባላመጣኝ (ለጊምቢ ቶሌ ተጨፍጫፊዎች አንደኛ ወር መታሰቢያ) July 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዋናው ሊቀ ሠይጣን ጊምቢ ኦሮሚያ ጊምቢ አኬልዳማ ጋፈ ወሎ ፊጠን አከ ኢልማ ዲና አከ ኢልማ ኦርማ* ሰኔ አሥራ አንድ ቀን የአሥራ ሁለት ዋዜማ ንጹሕ Read More