የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ነፃ አስተያየቶች·ዜና Hiber Radio: “በአሜሪካና በአውሮፓ ለሕወሓት እየሰለሉ፤ እያስፈራሩ የሚኖሩትን ምንም አያመጡም ብሎ መተው አደገኛ ነው” – አበበ ገላው March 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 24ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አበበ ገላው የወቅቱን የሕግ ድጋፍ ጥሪ አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) < ኢትዮጵያውያን Read More
ዜና ዘ-ሐበሻ የአንባቢዎቿን ድጋፍ ትፈልጋለች March 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይድረስ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች፦ ድረ ገጻችን ወቅታዊ መረጃዎችን በየሰዓቱ በማቅረቧ ከፍተኛ የጎብኚዎችን ቀልብ በመሳብ ላይ ትገኛለች። ሆኖም ግን በዚህ ከፍተኛ የጎብኚዎች ቁጥር የተነሳ ዘ-ሐበሻ ድረገጽ Read More
ዜና የሰላም በር ተዘግቶ የተደረገውን 6ኛ ፓትርያሪክ ምርጫ እንደማይቀበል የዲሲ ቅ/ገብርኤል ካቴድራል አስታወቀ March 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል በአዲስ አበባ የተካሄደው የ6ኛው ፓትርያርክ ምርጫ የሰላምን በር ተዘግቶ የተደረገ በመሆኑ አልቀበልም Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና አርቲስት በኃይሉ መንገሻ አረፈ March 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ለበርካታ ዓመታት በሃላፊነት በብሄራዊ ትያትር ፣ በሃገር ፍቅር ቲያትር ፣ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት እንዲሁም በአዘጋጅነትና በተዋናይነት በርካታ ቲያትሮችን ፣ የቴሌቭዥን ፕሮግራሞችን በመስራት ለዘርፉ Read More
ዜና የአቡነ ማትያስ በዓለ ሢመት ተከናወነ March 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሐገር ቤት በሚገኘው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ስድስተኛ ፓትርያርክ ሆነው የተመረጡት ብጹእ አቡነ ማትያስ ዛሬ በዓለ ሢመታቸው በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል Read More
ዜና (ሰበር ዜና) የገለልተኛና የስደተኛው ሲኖዶስ አብያተ ክርስቲያናት “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ” የሚለውን ስም እንዳይጠቀሙ ክስ የሚመሰርት ኮሚቴ ተቋቋመ March 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በውጭው ሃገር በገለልተኛነት እና በስደተኛው ሲኖዶስ ስር ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ‘የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ’ የሚለው ስያሜ እንዳይጠቀሙ ለማድረግ ከመንግስት እና ከኢትዮጵያው ሲኖዶስ አንድ Read More
ዜና የኖርዝ ካሮላይና መካነ ብርሃን ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ “አዲሱን ፓትርያርክ” አባት ብለን አንቀበልም አለች March 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ “አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፤ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፤” ዮሐ ፮:፴፯ ” በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው ሕገ ወጥ የስድስተኛ ፓትርያርክ Read More
ዜና ሙስሊም ወጣቶች ከደቡብ ወሎ እየተሰደዱ ነው March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ፍኖተ ነፃነት ኒውስሌተር) በደቡብ ወሎ ወረባቡ ወረዳ በኃይማኖት ሰበብ በርካታ ወጣቶች እየታሰሩ በመሆኑ ብዙዎች ከኢትዮጵያ እንዲሰደዱ እንደሆነ የጥቃቱ ሰለባ ወጣቶች በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡ Read More
ዜና የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለቦች ተቀጡ March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በኢትዮጵያ ቡና፣ በቅዱስ ጊዮርጊስና በተጫዋቹ አበባ ቡታቆ ላይ የገንዘብና የጨዋታ ቅጣት መጣሉን የሃገሪቱ መንግስታዊ ሚዲያዎች ዘገቡ። በ10ኛ ሳምንት Read More
ዜና “ኢህአዴግን በሁለት ሳምንት ስራ በዝረራ በአንዳንድ አካባቢዎች ማሸነፍ ይቻላል፤ በአዲስ አበባ ግን ሁለት ቀን በቂ ነው” ፕ/ር መረራ ጉዲና March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ የመድረክ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ፕ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ከወጣው ኢትዮቻናል ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “ኢህአዴግን በሁለት ሳምንት ስራ በዝረራ በአንዳንድ Read More
ዜና አባ ሳሙኤል እና አባ አብርሃም ብፁዕ አቡነ ማትያስ እግር ላይ ወድቀው ይቅርታ ጠየቁ March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሐራ ተዋሕዶ የተባለው ድረ ገጽ “አቡነ ማቴዎስ አቡነ ሳሙኤልና አቡነ አብርሃምን ከአቡነ ማቲያስ ጋር ለማስማማት ቤታቸው ውስጥ እያነጋገሯቸው ነው የሚል ዜና አስነበቦ ነበር። አባ Read More
ዜና ሳሙኤል ኤቶ የአፍሪካን እግር ኳስ ለመቀየር እየሠራ ነው March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ ካሜሩናዊው ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ አፍሪካ የዓለም ዋንጫን የማንሳት አቅም እንዳላት ገለፀ ። ኤቶ አፍሪካ የዓለም ዋንጫን የማሸነፍ አቅም እንዳላት የገለፀው ባለፈው ሳምንት Read More
ዜና የአውሮፓ ፉትቦል ፌዴሬሽን ድሮግባ ሕጋዊ ተጫዋች ነው አለ March 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ ኮትዲቯራዊው ኮከብ ዲዲየር ድሮግባ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ለቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ ተሰልፎ መጫወቱ አግባብ መሆኑን የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ማረጋገጡን ቢቢሲ ዘገበ። ድሮግባ Read More
ዜና ሞረሽ ወገኔ “ዘረኝነት በቤተ-ዕምነት” የሚል ጽሁፍ በተነ March 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት የበተነው ጽሑፍ የሚከተለው ነው፦ ከአፈጣጠሩ ወያኔ በዕምነት-የለሽ እና በሠይጣን አማኞች የተደራጀ የዘረኛ ትግሬዎች ቡድን መሆኑ ይታወቃል። እናም ሟቹ የወያኔ ቁንጮ Read More