የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና በሐረር ከተማ ባሉ ነጋዴዎች ላይ እየተደረገ ያለው ጫና ተጠናክሮ ቀጥሏል October 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሐረር ከተማ ያለው የንግድ ማኀበረሰብ ከአቅም በላይ ግብር በመጠየቃቸው በርካቶች ስራቸውን ለማቆም መገደዳቸውን አስታወቁ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በተለይ መንግስት ከዛሬ 3 ዓመት በፊት ሐረር ሸዋ Read More
ዜና ሜዲትራንያን ባህር ሰጥመው ለሞቱት ወገኖች በስዊዘርላንድ የጸሎት ፕሮግራም ተዘጋጀ October 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የሎዛን ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ ከሃገራቸው ተሰደው ወደ አውሮፓ በመርከብ በመምጣት ላይ እያሉ Read More
ዜና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በመንግስት ላይ ተቃውሞ አሰማች October 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከኢሳት የተገኘ ዜና ጥቅምት ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም -በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው መንበረ ፓትሪያርክ ስብሰባ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ባለው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በቤተ Read More
ዜና ዛሬ ከወጡ 3 ጋዜጦች የተመረጡ 3 ዜናዎች እነሆ፡፡ October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ የዳቦ እጥረት ተከሰተ (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ከተማ ዳቦ በበቂ ሁኔታ እየቀረበ እንዳልሆነ ተገለፀ፡፡ የከተማው ነዋሪዎች በየዳቦ ቤቱ ዳቦ ለመግዛት ሲሄዱ ዳቦ አለመኖሩ እየተነገራቸው Read More
ዜና የመጅሊስ እና የዑለማዎች ምክር ቤት የይፍረሱ ክስ ለሰበር ሰሚ ችሎት እንደሚቀርብ ተገለፀ October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ እስልምና እና የዑለማዎች ምክር ቤት ይፍረሱ በሚል የቀረበው አቤቱታ ውድቅ ከተደረገ በኋላ ፤ በድጋሚ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት እንደሚቀርብ ኢትዮ Read More
ዜና በአዲስ አበባ የዳቦ እጥረት ተከሰተ October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ከተማ ዳቦ በበቂ ሁኔታ እየቀረበ እንዳልሆነ ተገለፀ፡፡ የከተማው ነዋሪዎች በየዳቦ ቤቱ ዳቦ ለመግዛት ሲሄዱ ዳቦ አለመኖሩ እየተነገራቸው በተደጋጋሚ እየተመለሱ መሆኑንና ችግሩም እስካሁን Read More
ዜና ‹‹ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ መሞታቸው ተነግሮናል›› – (አቶ ስብሃት ነጋ) October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ሰለሞን በኢትዮ – ኤርትራ ጦርነት ወቅት ያበሩት የነበረው የጦር አውሮፕላን ተከስክሶና ቆስለው በሻዕብያ እጅ ለሁለተኛ ጊዜ የወደቁት ጀግናው ኢትዮጵያዊ ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ በኤርትራ Read More
ዜና ከኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ( ሸንጎ ) የቀረበ የሥብሰባ ጥሪ October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመገንባት በሚያደርገው ሕዝባዊ ትግል፣ በውጭ አገር የምንገኝ ኢትዮጵያዊያን በልዩ ልዩ ሕዝባዊ የሲቪክና የፖለቲካ ድርጅቶች ዙርያ በመደራጀት በወሳኝ ትግል ውስጥ መሳተፍ Read More
ዜና ለአፍሪካ ፈላጭ ቆራጭ ገዢዎች ፍትሕ አይቀሬ ናት October 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ማስታወሻ ለአንባቢው፡፡ ባለፈው ሳምንት ሐተታዬ ‹‹የዘር አደን›› በሚል አሉባልታዊ ክስ የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በተሰነዘረበት ክስ ደግፌው Read More
ዜና በደብረ ማርቆስ ዩነቨርስቲ ተማሪዎችና በመንግስት መካከል ረብሻ ተነስቷል October 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ጥቅምት 4 ቀን 2006 ዓ.ም. በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና በመንግስት መካከል ውጥረት ነግሷል፡፡ የችግሩ ዋነኛ መንስኤም በግቢው በሚቀርብ ምግብ ዙሪያ እና መንግስት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ኃይማኖታዊ Read More
ዜና የአርሰናል የምንጊዜውም ምርጥ ተጫዋች ዴኒስ ቤርካምፕ “ከአርሰናል ጋር መሥራት እፈልጋለሁ” አለ October 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ ጥበበኛው ሆላንዳዊ የቀድሞ የአርሴናል አጥቂ ዴኒስ ቤርካምፕ ከአርሴናል ጋር የመሥራት ፍላጎት እንዳለው ተናገረ። የ44 ዓመቱ የአያክስ አምስተርዳም ምክትል አሰልጣኝ ዴኒስ ቤርካምፕ የቀድሞ Read More
ዜና Hiber Radio: “ተስፋዬ የወያኔን ዓላማ ለማሳካት ኢትዮጵያውያንን ለማጋጨትና በተወሰኑ የኦነግ ሰዎች ሞገስ ለማግኘት ሆን ብሎ እየሰራ ነው” ዳኛ ወ/ሚካኤል ቃለምልልስ October 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥቅምት 2 ቀን 2006 ፕሮግራም ከዳኛ ወ/ሚካኤል መሸሻ ጋር ካደረግነው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ዻኛ ወ/ሚካኤል መሸሻን በስፋት አወያ ተናቸዋል። ያዳምጡ) Read More
ዜና ስብሃት ነጋን አጅበው አክቲቪስት መስፍን ላይ ድብደባ የፈጸሙት ግለሰቦች ማንነት ታወቀ October 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በትናንትናው ዕለት ዘ-ሐበሻ በሰበር ዜና ባቀረበቸው ቪድዮ ላይ አክቲቪስት መስፍንን በቡጢ የተማቱትና የቆሙ መኪናዎችን ገጭተው ያመለጡት ግለሰቦች ማንነትን ጋዜጠኛ ኢየሩሳሌም አረአያ ማወቁን ለዘ-ሐበሻ Read More
ዜና የአዲስ አበባና የፌዴራሉ ህገ ወጥ መጅሊሶች የኢደል አድሃ (አረፋ) በአል ዝግጅትን ሙሉ ለሙሉ ለመንግስት አስረከቡ October 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው፦ የኢድ በአል አከባበርን አስመልክቶ ዛሬ በአዲስ አበባ ደረጃ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተደረገው ስብሰባ መንግስት ሙሉ ሃላፊነቱን እንደተረከበ ተገለፀ ፡፡ ከነገ ወዲያ Read More