የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ቢቢኤን ሰበር ዜና ልዩ የቪዲዪ ዘገባ | በዛሬው እለት ድምጻችን ይሰማ ባደረገው ሚስጥራዊ ጥሪ በአንዋር መስጅድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ February 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ በዛሬው እለት ድምጻችን ይሰማ ባደረገው ሚስጥራዊ ጥሪ በአንዋር መስጅድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ፡፡ ቢቢኤን ይህን በማስመልከት ተከታዩን የቪዲዪ ዘገባ አሰናድትዋል ፡፡ ይመልከቱ ሼር በማድረግም ያስተላልፉ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና የወያኔን ባለስልጣናት ለምን የዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት መቅረብ እንዳልቻሉና ለምን ማቅረብ እንዳልተቻለ ያሬድ ኃ/ማርያም አስረዱ| ሊያደምጡት የሚገባ February 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ “ኢሰመጉ እስካሁን ያወጣቸውን ሪፖርቶች እንኳ ብንመለከት ከ7000 ሰዎች በላይ በወያኔ ተገድለዋል” “ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመዳኘት ካልፈረሙ ጥቂት የዓለም ሃገራት መካከል አንዷ Read More
ዜና አረጋዊ በርሔ ይናገራሉ – “ሕወሓት የትግራይ ሪፐብሊክን ለመመሥረት አልተነሳም.. የሻዕቢያ ፍጡርም አይደለም” አሉ February 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከሕወሓት መስራቾች መካከል አንዱ የሆኑትና በአሁኑ ወቅት በስደት የሚገኙት አቶ አረጋዊ በርሄ ሰሞኑን እየተከበረ ያለውን የሕወሓት 41ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከትሎ ከአውስትራሊያ ከሚሰራጨው ሲቢኤስ Read More
ዜና የዶናልድ ትራምፕ እምነት በእምነት፥አባት የጥያቄ ምልክት አረፈበት | ሳዲቅ አህመድ የሰራዉን ፕሮግራም ይከታተሉ February 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ የሮማዉ ርእሰ ሊቃነ ጳጳስ አቡነ ፍራንሲስ የሪፐብሊካኑን ፕሬዝዳንታዊ ተወዳዳሪ ዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ዘመቻ በመቃኘት “ክርስታናዊ አይደለም!” ሲሉ ታላቅ የጥያቄ ምልክት አሳርፈዉበታል። መልስ ከመስጠት ያልታቀቡት Read More
ዜና የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ (ሽንጎ) የአመራር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ አካሄደ የወቅቱን ሁኔታ ገምግሞ የጋራ ትግሉንለማጠናከር ተጨማሪ መመሪያ ሰጠ February 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 7 ቀን፣ 2008 (ፌበርዋሪ 15፣ 2016) የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ (ሽንጎ) የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ (ሽንጎ) የአመራር ምክር ቤት ቅዳሜ ጥር Read More
ዜና Hiber Radio: ኬኔያ ባለሃብቶቼ መሬት ለመቀራመት ሲሉ ወደ ኢትዮጵያ እየተሰደዱብኝ ነው አለች | በጋምቤላ የጎሳ ግጭት ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር መሪ በሀሰት ስማቸው እንደተነሳ ገለፁ | የኦሮሚያ ሰሌዳ የለጠፉ ላይ አገዛዙ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የጣለውን እገዳ በተጠናከረ ተቃውሞ ለመለወጥ ተገደደ | በኢጣሊያው የ ላምባዱሳ ደሴት አቅራቢያ ለሞቱ ወገኖቻችን ተጠያቂዎች የሆኑ 6 ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ February 15, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 6 ቀን 2008 ፕሮግራም አቶ ያሬድ ሐ/ማርያም ኢትዮጵያውያን የሰብዓዊ መብቶች ማህበር ዳይሬክተር ከቤልጂየም ከሰጡት ቃለ ምልልስ የተወሰደ (የመጀመሪያውን ክፍል ያዳምጡት) አቶ Read More
ዜና እውን ጥላሁን ገሠሠን በስለት ለመወጋት ያበቃው የ’ሆድ ይፍጀው’ ምስጢር ይህ ይሆን? February 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ ልዑል ዓለሜ የተባሉ የዘ-ሐበሻ ተከታታይ ጥላሁን ገሰሰ እስከ እለተ ሞቱ ድረስ አፍኖት የሞተው ምስጢር ‘ሆድ ይፍጀው” ጉዳይ ይህ ነው በሚል አንድ ጽሁፍ አድርሰውናል:: ጥላሁን Read More
ዜና በምስራቅ ጎጃም ደብረ ወርቅ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን የስራ ማቆም አድማ አደረጉ February 9, 2016 by ዘ-ሐበሻ ቀጣዩ እንደወረደ የቀረበው ዘገባ የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ነው:: ‹‹የትምህርት ጥራት ይጠበቅ!›› ተማሪዎች በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የደብረ ወርቅ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Read More
ዜና ፊት ለፊት: ሳዲቅ አይመድ ይጠይቃል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ይመልሳሉ | Video February 7, 2016 by ዘ-ሐበሻ ፊት ለፊት: ሳዲቅ አህመድ ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለምን ከአሜሪካ ተነስተዉ በርሃ ገቡ? የፕሮፌሰሩ ኤርትራ መግባት በአርበኞች ዘንድ ያመጣዉ ለዉጥ አለ? Read More
ዜና “መሬትን መሸጥ፤ መለወጥ የኢትዮጵያን መሠረታዊ ችግር ይፈታል ብዬ ፍጹም አላስብም።” – ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ February 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ SBS Amharic Radio | አቶ አበራ የማነ አብ፣ ዶ/ር ፈቃደ በቀለና አቶ ገለታው ዘለቀ፤ “ኢትዮጵያ አዲስ የመሬት ስሪት ማሻሻያ ለውጥ ያስፈልጋታልን?” የሚለው የውውይት መድረክ Read More
ዜና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የምስክርነት ቃሉን ሰጠ | ‹‹የህሊና እስረኛ ነኝ›› እስክንድር ነጋ February 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) በሽብርተኝነት ወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ 18 አመት እስር ተፈርዶበት በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመከላከያ ምስክርነት ቃሉን ሰጥቷል፡፡ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ Read More
ዜና ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለቪኦኤ ቃለምልልስ ሰጡ | ስለአንዳርጋቸው ጽጌ፣ ስለኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ፣ ስለሚያደርጉት ጥንቃቄ ተናገሩ February 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለቪኦኤ ቃለምልልስ ሰጡ | ስለአንዳርጋቸው ጽጌ፣ ስለኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ፣ ስለሚያደርጉት ጥንቃቄ ተናገሩ Read More
ዜና የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆች ኢትዮጵያውያን በኮሎምቦስ ኦሃዮ (ሰሜን አሜሪካ) February 1, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጥር 14 ቀን 2008 ዓ.ም. / January 23, 2016 በኮሎምቦስ ኦሃዮ የምንገኝ የወልቃይት ጠገዴ ማህበረሰብ በአገራችን በኢትዮጵያ በተለይም በወልቃይት ጠገዴ ወቅታዊ ሁኔታ ለመዳሰስ ቅዳሜ Read More
ዜና መነሻ የመግባቢያ ኃሣብ ስለማቅረብ፦ እስከ አንድነት ለመድረስ የሚያስችል ውጤታማ ትብብር ለማድረግ መከተል ስለሚገባን አካሄድ – ሞረሽ ወገኔ January 31, 2016 by ዘ-ሐበሻ ፀረ-ወያኔ አቋም ለአላቸው የኢትዮጵያውያን የፖለቲካ፣ የሲቪክ እና የሙያ ማኅበራት በሙሉ በያሉበት ሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት፣ ሐሙስ ጥር ፲፱ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም.(Thursday January 28, 2016) Read More