February 15, 2016
4 mins read

Hiber Radio: ኬኔያ ባለሃብቶቼ መሬት ለመቀራመት ሲሉ ወደ ኢትዮጵያ እየተሰደዱብኝ ነው አለች | በጋምቤላ የጎሳ ግጭት ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር መሪ በሀሰት ስማቸው እንደተነሳ ገለፁ | የኦሮሚያ ሰሌዳ የለጠፉ ላይ አገዛዙ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የጣለውን እገዳ በተጠናከረ ተቃውሞ ለመለወጥ ተገደደ | በኢጣሊያው የ ላምባዱሳ ደሴት አቅራቢያ ለሞቱ ወገኖቻችን ተጠያቂዎች የሆኑ 6 ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
የህብር ሬዲዮ የካቲት 6 ቀን 2008 ፕሮግራም

<...> አቶ ያሬድ ሐ/ማርያም ኢትዮጵያውያን የሰብዓዊ መብቶች ማህበር ዳይሬክተር ከቤልጂየም ከሰጡት ቃለ ምልልስ የተወሰደ (የመጀመሪያውን ክፍል ያዳምጡት)

አቶ ሮባ አህመድ አክቲቪስት ከቬጋስ ትላንት በሜሪላንድ በተደረገው እኛ ለእኛ ጉባዔ ከቬጋስ ሄዶ ከተሳተፈበት ስለ ጉባዔው ከሰጠን ማብራሪያ ተወሰደ ( ሙሉውን ያዳምጡት)

15 ሚሊዮን የኡጋናዳ ሕዝቦች ላለፉት 30 አመታት አገሪቱን በአንድ ፓርቲ እዝ የመሩት ፕ/ት ዮኢሪ ሙሲቪኔን ዳግም ለመመረጥ አሊያም አገዛዛቸውን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ለማሰወገድ የፊታችን ሃሙስ ደምጻቸውን ለመሰጠት በነቂስ ይወጣሉ። ሙሴቪኒ ግን እሩጫዬ ገና ነው ፣ጉዞዬም እሩቅ እና ራዕዬም ሰፊ ነው ይላሉ ( ልዩ ዘገባ )

አሜሪካ ያልተስሟሟትን የአፍሪካ መሪዎች እንዴት ባለ ሁኔታ ከስልጣን እንደምታባርርና ሕዝባቸውን እየረገጡ ከእሷ ጋር የተወዳጁት ምን ያለ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው ከወቅቱ ተጨባጭ የፖለቲካ ሁኔታ ጋር ሲቃኝ(ልዩ ዘገባ)

የታክሲ ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ቅሌትና እና የቬጋስ አሽከርካሪዎች ጉዳይ በሕግ አውጭዎቹ ፊት የተሰጠ ምስክርነት (ቃለ ምልልስ)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የወልቃይት ተወላጆች አማራ እንጂ ትግሬ አይደለንም በአገር ቤት ያሉት ወኪሎች የእኛም ተወካዮች ናቸው ሲሉ ወሰኑ
በህውሀት ኢህአዴግ አገዛዝ በአንድ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሪፖርት ብቻ ከ7ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በግፍ ተገድለዋል

የባለስልጣናቱ ለዓለም ዓቀፉ ወንጀለኛ ፍርድ ቤት አለመቅረብ ጠንካራ ስራ አለመሰራቱ ጭምር ነው ተባለ

በኢጣሊያው የ ላምባዱሳ ደሴት አቅራቢያ ለሞቱ ወገኖቻችን ተጠያቂዎች የሆኑ 6 ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

ከቤልጄየም ወደ ኢትዮጵያ የተባረረው ኢርትራዊ ሰደተኛ ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል

ሰሞኑን በጋምቤላ ለደረሰው የጎሳዋች ግጭት ” እጃችን የለብትም” ሲሉ የ ደ/ሱዳን ባለሰልጣናት አስተባበሉ
የጦር ጄነራሎቻቸውም ጋምቤላ ውስጥ ያለመታሰራቸውን ተናገሩ

ኬኔያ ባለሃብቶቼ መሬት ለመቀራመት ሲሉ ወደ ኢትዮጵያ እየተሰደዱብኝ ነው አለች
የኢትዮጵያ፣የግብጽ እና የሱዳን መሪዎች በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ግብጽ ውስጥ ሊመክሩ ነው
የደቡብ ሱዳኑ የቀድሞ ከፍተኛ ባለስልጣን ዶ/ር ሪክ ማቻር ለኢትዮጵያ አደገኛ መሆናቸው ተገለፀ
በጋምቤላ የጎሳ ግጭት ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር መሪ በሀሰት ስማቸው እንደተነሳ ገለፁ
የኦሮሚያ ሰሌዳ የለጠፉ ላይ አገዛዙ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የጣለውን እገዳ በተጠናከረ ተቃውሞ ለመለወጥ ተገደደ
የአሜሪካዊያኖች አመታዊው የፕሬዘዳንታዊ ክብረ በአል ቀንን በደማቅ ያከብራሉ

Go toTop