የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
አረጋዊ በርሔ ይናገራሉ – “ሕወሓት የትግራይ ሪፐብሊክን ለመመሥረት አልተነሳም.. የሻዕቢያ ፍጡርም አይደለም” አሉ February 19, 2016 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ከሕወሓት መስራቾች መካከል አንዱ የሆኑትና በአሁኑ ወቅት በስደት የሚገኙት አቶ አረጋዊ በርሄ ሰሞኑን እየተከበረ ያለውን የሕወሓት 41ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከትሎ ከአውስትራሊያ ከሚሰራጨው ሲቢኤስ ራድዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ “ሕወሓት የትግራይ ሪፐብሊክን ለመመሥረት አልተነሳም.. የሻዕቢያ ፍጡርም አይደለም:: ይህ መታረም አለበት” አሉ:: ቃለምልልሱን ያድምጡት:: Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email