የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና “ለሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ችግሮች ትክክለኛ መፍትሔ ለማስገኘት ኢህአዴግ ከሀቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውጤታማ የሆነ ድርድር ሊያካሄድ ይገባል!!” – መድረክ April 1, 2017 by ዘ-ሐበሻ File Photo (ከኢትዮጵያ ፈዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ) የኢህአዴግ አገዛዝ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ በሕገመንገሥቱና በተለያዩ ሕጎችም የተደነገጉትን እና በተለያዩ ወቅቶች ቃል የገባቸውን ሰብአዊና Read More
ዜና የነዳጅ ማደያዎችን ለማቃጠል ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ March 31, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሦስት የኖክ ነዳጅ ማደያዎችን ጨምሮ ዘጠኝ የነዳጅ ማደያዎችን በእሳት ለማቃጠል፣ በእንቅስቃሴ ላይ እያሉ በቁጥጥር ሥር ውለዋል የተባሉ ዘጠኝ ግለሰቦች ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ ተከሳሾቹ ሊያቃጥሏቸው ነበር Read More
ዜና አላሙዲ የመንግስትን ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ዕዳ አልከፈሉም | “መንግስት ገንዘቡን አልቀበል አለኝ” ሜድሮክ March 29, 2017 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በኢትዮጵያ ታትሞ የወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ያስነበበው ዜና እጅግ የሚያስገርም ሆኖ አግኝተነዋል:: መንግሥት በሽያጭ ካዘዋወራቸው የልማት ድርጅቶች ውስጥ ከሦስት ቢሊዮን ብር በላይ እንዳልተከፈለው Read More
ዜና በአንድ ቀን በአዲስ አበባ፣ በወልቃይትና ባህርዳር የሕወሓትና ብአዴን ንብረቶች ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ March 28, 2017 by ዘ-ሐበሻ ከሙሉነህ ዮሐንስ ቃጠሎ አንድ አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ጃክሮስ በሚባል አካባቢ አ.አ ውስጥ በሚገኘው እጅግ ግዙፍ በሆነው የወያኔ ኤፈርት ሁሉን አቀፍ አስመጪና መላኪያ መጋዘን Read More
ዜና አየር ኃይል ውጥረት ውስጥ ገብቷል | 11 አብራሪዎች ታስረዋል March 24, 2017 by ዘ-ሐበሻ ከሙሉቀን ተስፋው በደብረ ዘይት የሚገኘው የአየር ኃይል ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ እንደሆነ ምንጮች ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያውያን ፓይለቶች አታበሩም ተብለው ግራንድ ከተደረጉ በኋላ ከምስራቅ አውሮፓ የመጡ ቅጥረኞች Read More
ዜና በሳንጃ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ በተወረወረ ቦምብ 6 ሰዎች ቆሰሉ | ከፋኝ ጦር አስተዳዳሪው ቤት ላይ የቦምብ ጥቃት አደረሰ March 22, 2017 by ዘ-ሐበሻ ከሙሉነህ ዮሐንስ ጎንደር ሳንጃ ከተማ በውጥረት ውስጥ እንደምትገኝ ተዘገበ:: ላለፉት ጥቂት ቀናት በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የሰነበተችው ሳንጃ ከተማ ውስጥ ከሕወሓት መንግስትና በኩልም እንዲሁም ከከፋኝ Read More
ዜና በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ አሳሳቢ ሆኗል | ከግማሽ በላይ የመንግሥት ሠራተኞች ትክክለኛ የትምህርት ማስረጃ የላቸውም March 20, 2017 by ዘ-ሐበሻ ከሙሉቀን ተስፋው በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን በተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች፣ የጤና ተቋማትና ትምህርት ቤቶች ላይ የሚሠሩ አብዛኛዎቹ ትክክለኛ የትምህርት ማስረጃ እንደሌላቸው መረጃዎች አመለከቱ፡፡ Read More
ዜና ዶ/ር መራራ ጉዲና እና እስክንድር ችሎት ላይ ተናገሩ | ”ህዝባዊ እንቢተኝነት በየትኛውም ሀገር እንደ ሽብር ተቆጥሮ አያውቅም” March 16, 2017 by ዘ-ሐበሻ ”ህዝባዊ እንቢተኝነት በየትኛውም ሀገር እንደ ሽብር ተቆጥሮ አያውቅም” ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ”መንግስት ባልታጠቁ ዜጎች ላይ ያልተመጣጠነ የሀይል እርምጃ ሲውስድ ዜጎች ሳይታጠቁ እራሳቸውን ለመከላከል የወሰዱት Read More
ዜና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተደነገጉ የተወሰኑ ክልከላዎች ተነሱ March 15, 2017 by ዘ-ሐበሻ (ይድነቃቸው ከበደ) – አዋጁ የዴሞክራሲ መብት ሙሉ በሙሉ የሚገድብ ፣እንዲህም አገሪቷ በወታደራዊ ዕዝ እንድትመራ ያደረግ ከመሆኑ ባለፈ አዋጁን ተገን በማድረግ የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራ መብት Read More
ዜና የህዝብ እልቂት መሰረታዊ ምክንያት የመንግስት ግፍና ግድየሌሽነት ነው March 14, 2017 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 4፣ 2009 (ማርች 13፣ 2017) በትላንትናው እለት በሀገራችን ኢትዮጵያ ዋና ከተማ በአዲስ አባባ እጅግ ዘግናኝ እልቂት ተፈጽሟል። የሚላስ የሚቀመስ የሌላቸው ፣ በከፍተኛ ስቃይ Read More
ዜና ከቆሼ መደርመስ አደጋ ስር ለ3 ቀን ተቀብራ የቆየችው ሴት በሕይወት የተረፈችበት አስደናቂ ክስተት በመሴ ሪዞርት March 13, 2017 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/5Xa1f9kmH1U ከቆሼ መደርመስ አደጋ ስር ለ3 ቀን ተቀብራ የቆየችው ሴት በሕይወት የተረፈችበት አስደናቂ ክስተት በመሴ ሪዞርት Read More
ዜና የግፍ ዘመናችን ለምን ረዘመ፤ ስለማንነጋገር፤ – ግ. ተ. አበጋዝ March 12, 2017 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያን በባርነት በመግዛት ላይ የሚገኘው የወያኔ መንግስት ላለፉት 26 አመታት ኢትዮጵያን ትልቅ ሀገር ከማለት ይልቅ እንደ ትልቅ እስር ቤት፤ ትልቅ የዘር መጥፋት የሚካሄድባት ሀገር Read More
ዜና የኢትዮጵያ መምህራን የስራ ማቆም አድማ አድማሱን እያሰፋ ነው March 10, 2017 by ዘ-ሐበሻ የለገሠ ወልደሃና ዘገባ የህውሃት አገዛዝ ከሁሉ የተጣለ ነው ሰሞኑን ደግሞ ከዓመታት በፊት ጀምሮ የኢትዮጵያ መምህራንን አንሰተውት የነበረውን ጥያቄ እስከዛሬ ተዳፍኖ ቢቆይም ወቅቱን ጠብቆ ወደ Read More
ዜና በትምህርት ሥርዓቱና በመምህራ ላይ የተደቀነ አደጋ | ዜና ትንታኔ March 10, 2017 by ዘ-ሐበሻ በታሪክ አጋጣሚ በሥልጣን ላይ የተቆናጠጡ ገዢ ሃይሎች ሁሉ ሕዝብ የሚያነሳቸውን የመብት ጥያቄዎች በአግባቡ ሲመልሱ አልታዩም። ከሕዝብ ፍላጎትና ጥያቄ ይልቅ የራሳቸውን የፖለቲካ ፍላጎትና ጥቅም በማስቀደም Read More