የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና “የትግራይ ክልል መንግስት አዝዞ ነው” January 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ በወልቃይት አካባቢ በዛሬማ ወንዝ ላይ በመገንባት ላይ የሚገኘው የዛሬማ ሜይዴይ የመስኖ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ለስቲዲዮ ጋሊ ኢንጂነሪንግ አማካሪ ድርጅትና ለኤፈርቱ ሱር ኮንስትራክሽን በህገ ወጥ Read More
ዜና ሚሚ ስብሃቱ ሬዲዮ ጣቢያዋን ለመሸጥ እየተደራደረች ነው January 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሚሚ ስብሃቱ ሬዲዮ ጣቢያዋን ለመሸጥ እየተደራደረች ነው፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=pKU8igiCV3I&t=500s ምንጮቻችን እንደገለፁልን በተለይ ከናሁ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ድርድሩ እየተጠናቀቀ ነው፡፡ በዛሬው እለትም በሬዲዮ ጣቢያው የሚሰሩ ሰራተኞችን Read More
ዜና መንግስት በተወሰኑ ከቀረጥ ነፃ መብቶች ላይ ክልከላ አደረገ January 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ መንግስት በተወሰኑ ከቀረጥ ነፃ መብቶች ላይ ክልከላ አደረገ፡፡ ይህም የሆነው የገቢዎች ሚኒስትርና የጉምሪክ ኮሚሽን እየሰሩ ያለውን ማስተካከያ እስኪጨርሱ ነው ተብሏል፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=pKU8igiCV3I&t=500s የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ Read More
ዜና በጣና ሀይቅ የተከሰተው እምቦጭ አረም እንዳልጠፋ ተገለፀ፣ ሌላ አዲስ አረምም መጥቷል ተባለ January 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ በጣና ሀይቅ የተከሰተው እንቦጭ አረም ከመቀነስ ይልቅ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተዘገበ፡፡ በረራ ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው አረሙን ለማጥፋት የተለያዩ ጥናቶች ቀርበው ሙከራዎች ቢደረጉም እስካሁን Read More
ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአየርላንድ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትርን ተቀብለው አነጋገሩ January 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአየርላንድ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮ ቫራድካርን ዛሬ ጥር 1 ቀን 2011 በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። እንደ ጠሚሩ ጽህፈት ቤት መረጃ Read More
ዜና “ለአመታት የተሰራበት ስለሆነ፣ እንዲሁ በአጭር ቀናትና ሳምንታት አዲስና በጣም መሰረታዊ ለውጥ ይመጣል ተብሎ የሚጠበቅም አልነበረም” – ጀነራል አሳምነው ጽጌ January 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ በአሜሪካ ወታደራዊ ትምህርታቸውን ተከታትለው ከ1970ዎቹ ጀምሮ በወታደራዊው አለም ውስጥ ያሳለፉት ብ/ጄ/ል አሳምነው ፅጌ የመከላከያ ዩኒቨርስቲ ሀላፊም ለመሆን ችለው ነበር፡፡ ሆኖም ከ2001 አ.ም. ጀምሮ ከእነተፈራ Read More
ዜና በጎንደር መከላከያውን በመቃወም ሰልፍ ተካሄደ January 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ውሃ ከተማ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በትላንትናው ዕለት ካለምንም ትዕግስት በከፈቱት ተኩስ ዘጠኝ ሰዎች መሞታቸው እና 15 መቁሰላቸው የተዘገበ Read More
ዜና የሽሬ ትግራይ ወጣቶች መከላከያውን ይቅርታ ጠየቁ January 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ በትናንትናው ዕለት ከ20 በላይ የመከላከያ ሠራዊት ከባድ መኪኖችን መንገድ ዘግተው አላሳልፍም በማለት ሽሬ ስታዲየም ውስጥ ወታደራዊ መኪኖቹ እንዲያድሩ ያስገደዱት የከተማው ወጣቶች በዛሬው ዕለት ከመከላከያው Read More
ዜና የአማራ ክልል ወጣቶች የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ነቅተው እንዲጠብቁ ጀነራል አሳምነው ጽጌ አሳሰቡ January 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ክልል ወጣቶች የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ነቅተው በመጠበቅ በሃገሪቱ ለተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ ስኬታማነት ሊሰሩ እንደሚገባ የክልሉ የሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴል ጀነራል አሳምነው ጽጌ Read More
ዜና የጊሪና የጃርሶ ጎሳዎች መካከል የተፈጠረውን ግጭት በማቆም ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ January 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ውስጥ በሚገኙ የጊሪና የጃርሶ ጎሳዎች መካከል የተፈጠረውን ግጭት በማቆም ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ ፡፡ https://youtu.be/J8BZqY2t65c የሁለቱ ጎሳዎች የሃገር ሽማግሌዎችና Read More
ዜና የሲዳማ ዞን እና የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሰመጉን ሪፖርት ተአማኒነት የለውም አሉ January 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ የሲዳማ ዞን ባህል ቱርዝምና የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መ ምሪያ እና የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ባህል, ቱርዝም የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ: የሰብአዊ Read More
ዜና በቅርቡ ከትጥቅ ትግል ወደ ሰለማዊ ትግል የተመለሱ 38 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ / አባላት ወደ ማሰልጠኛ ማዕከል … January 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ ከትጥቅ ትግል ወደ ሰለማዊ ትግል የተመለሱ 38 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ / አባላት ወደ ማሰልጠኛ ማዕከል መላካቸውን በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ Read More
ዜና የቀድሞው ፕሬዚደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ልጆች በአባቸው ስም ባሉ ፕሮጀክቶች ከመንግስት በስተቀር ማንም ግለሰብ ትርፍ እንዳያገኝ ከለከሉ January 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ ህይወታቸው ያለፈው የቀድሞው ፕሬዚደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ልጆች በአባቸው ስም ባሉ ፕሮጀክቶች ከመንግስት በስተቀር ማንም ግለሰብ ትርፍ እንዳያገኝ ከለከሉ፡፡ https://youtu.be/J8BZqY2t65c ይህ ክልከላቸው ተግባራዊ የማይሆን Read More
ዜና አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ‹‹ያገኘነው መሪ እግዚአብሄር የሰጠን ሰው ነው፣ በጣም ጥሩ ሰው አግኝተናል፡፡›› አሉ January 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ታዋቂ ታጋይ የሆኑትና በፓርላማ ለአምስት አመታት ጠንካራ ጥያቄዎችን በማንሳት የሚታወቁት የ88 አመቱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስለወቅታዊው የአገራችን ሁኔታ ተናገሩ፡፡ https://youtu.be/J8BZqY2t65c አቶ Read More