መንግስት በተወሰኑ ከቀረጥ ነፃ መብቶች ላይ ክልከላ አደረገ፡፡ ይህም የሆነው የገቢዎች ሚኒስትርና የጉምሪክ ኮሚሽን እየሰሩ ያለውን ማስተካከያ እስኪጨርሱ ነው ተብሏል፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=pKU8igiCV3I&t=500s
የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ አዳነች አቢቤ ሰሞኑን እንደተናገሩት ከቀረጥ ነፃ መብትን በተመለከተ የተቀመጠ መስፈርት ስለሌለ ይህን ክፍተት በመጠቀም አገሪቱ ከፍተኛ ገቢ ስታጣ ቆይታለች፡፡ የፌዴራል ኦዲተር ጄኔራሉ አቶ ገመቺስ ዱቢሶ ባለፈው ሳምንት ለፓርላማው ባቀረቡት ሪፖርት በአንድ አመት ብቻ ከቀረጥ ነፃ በሚል ወደአገር ውስጥ የገባው ወደ60 ቢሊዮን ብር የሚደርስ መሆኑን አስረድተው ነበር፡፡