የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና አዲስ አበባ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተጠለሉ ተፈናቃዮች ግቢውን እንዲለቁ ተጠየቁ January 16, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከኦሮሚያ ክልል ሰበታ ከተማ ወለቴ ቀበሌ 03 ልዩ ቦታው አጃንባ ከሚባለው አካባቢ ተፈናቅለው አዲስ አበባ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች ቤተክርስቲያኗን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ፡፡ Read More
ዜና የኦነግ ጦር የደቡብ ዞን አዛዥ የሰላም ጥሪውን ተቀበለ January 16, 2019 by ዘ-ሐበሻ በኦነግ ጦር የደቡብ ዞን አዛዥ የሆነው ኤሊያስ ጋምቤላ ጎሎ የቀረበለትን የሰላም ጥሪ ተቀበለ፡፡ በትላንትናው እለትም ወደሰላማዊ ትግል ተመልሶ ወደተዘጋጀለት ማረፊያ ገብቷል፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=epx_GOJUaUQ የሰላም ጥሪውን Read More
ዜና የክፍለ ከተማው ባለስልጣን ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የህዝብ ገንዘብ ይዘው ተሰወሩ January 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ በየካ ክፍለ ከተማ የወረዳ 11 አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ህብረተሰብ ተሳትፎ ፅ/ቤት ሓላፊ የነበሩት አቶ አለም ገ/ሚካኤል ገንዘብ ይዘው ተሰወሩ፡፡ የካ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት እንዳስታወቀው ግለሰቡ Read More
ዜና ከሜቴክ የተነጠቁት የህዳሴ ግድብ ስራዎች ለቻይና ኩባንያዎች ተሰጡ January 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከሜቴክ የተነጠቁት የህዳሴው ግድብ የኃይል ማመንጫ ተርባይኖች ገጠማና ሙከራ፣ እንዲሁም የብረታ ብረት ሥራዎች ለቻይና ኩባንያዎች ተሰጡ፡፡ ሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ስራውን ለመስራት ሀይድሮ ሻንጋይ Read More
ዜና ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከፋይናንስ ተቋማት ኃላፊዎችና ተወካዮች ጋር በዘርፉ እየተካሄዱ ባሉ የለውጥ ሂደቶች ዙሪያ ተወያዩ January 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከፋይናንስ ተቋማት ኃላፊዎችና ተወካዮች ጋር በዘርፉ እየተካሄዱ ባሉ የለውጥ ሂደቶች ዙሪያ ተወያዩ። https://www.youtube.com/watch?v=bmsf7vBqDX8 የዘርፉ ማሻሻያ የፋይናንስ ተቋማቱን አቅም በመገንባት የበለጠ ተፎካካሪና Read More
ዜና በሐዋሳ ከተማ ከትናንት በስቲያ በከተማዋ በኢትዮጵያ ትቅደም ትምህርት ቤት የተደራጁ ወጣቶች የግቢውን አጥር… January 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ በሐዋሳ ከተማ ከትናንት በስቲያ በከተማዋ በኢትዮጵያ ትቅደም ትምህርት ቤት የተደራጁ ወጣቶች የግቢውን አጥር በመስበር ሁከት ለመፍጠር ያደረጉትን ጥረት የፖሊስ ሀይሉ እና ህብረተሰቡ ባደረገው ርብርብ Read More
ዜና የአማራና ሕወሓት ያደራጀው የቅማንት ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ January 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ የአማራና ሕወሓት ያደራጀው የቅማንት ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ:: ስላሬ ፣መተማ ፣ደንቢያ ፣ ቆራ ኮኪት ጭልጋ ፣አብርሃደጅርሃ ወዘተ ግጭቱ እየተባባሰ እንደሆነ ከቦታው የሚመጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ:: Read More
ዜና አፋር ሰመራ ላይ ከኢትዮ ጁቡቲ የሚወስደው መንገድ ተዘግቶ ዋለ January 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ አዲስ በአበባን ከአዋሽ-ድሬዳዋ/ሐረር-ጅግጅጋ እና አዲስ አበባን ከአዋሽ-ሰመራ-ጅቡቲ የሚያገናኘው መንገድ በአፋር ክልል በተቀሰቀሰ ተቃውሞ ምክንያት ከጠዋት ጀምሮ ተዘግቷል።ችበተቃውሞው የባቡር ትራንስፖርትም ተቋርጧል። https://www.youtube.com/watch?v=bmsf7vBqDX8 በአፋር ክልል የጀቡቲ Read More
ዜና የትግራይ ተወላጆች ጋምቤላን ለቀው እየወጡ ነው January 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን በርካታ የትግራይ ተወላጆች ከጋምቤላ እየወጡ መሆኑን ፍትህ መፅሄት ዘገበ፡፡ እንደመፅሄቱ በክልሉ ይኖሩ የነበሩ ጥቂት የማይባሉ የትግራይ ተወላጆች የመኖሪያ ቤታቸውንና የንግስ ሱቆቻቸውን በመሸጥ እንዳንዶቹ Read More
ዜና መከላከያ በኦነግ ካምፕ ላይ የአየር ደብደባ ጀመረ | የተዘረፉት ባንኮች ሰራተኞች በኦነግ ታፍነው ተወስደዋል ተባለ January 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በዛሬው እለት በምእራባዊ ወለጋ ቄለም አካባቢ የአየር ጥቃት መፈፀም መጀመሩ ተሰማ፡፡ አዲስ ስታንዳርድ ወታደራዊ ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው ጥቃቱ እየተፈፀመ ያለው በኦነግ Read More
ዜና ለቀናት ታግተው የተለቀቁት የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ‹‹እኔ ፖለቲካ አይመለከተኝም፣ ያገቱኝ ሰዎችም የተሳሳቱ ይመስለኛል›› አሉ January 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ ለቀናት ታግተው የተለቀቁት የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንቱ ዶ/ር ደላሳ ቡልቻ ‹‹እኔ ፖለቲካ አይመለከተኝም፣ ያገቱኝ ሰዎችም የተሳሳቱ ይመስለኛል›› አሉ:: https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M ዛሬ በአዲስ አበባ ለንባብ ከበቃው ሸገር Read More
ዜና በኢትዮጵያ የሚገኘው የናይጄሪያ ኤምባሲ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚንቀሳቀሱ ዜጎቹ ማስጠንቀቅያ ሰጠ January 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ በአፍሪካ ህብረትና በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቋሚ መልእክተኛና የናይጄሪያ አምባሳደር ቃል አቀባዩ ካስተን ኦጆሞ ዛሬ በአቡጃ በሰጡት መግለጫ ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙ ናይጄሪያዊያን ከ3 ሺህ ዶላር Read More
ዜና 30 በሬዎች በህገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ January 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ 30 በሬዎች በህገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ወደ ሶማሌ ላንድ ሊወጡ ሲሉ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ:: በሬዎቹ ግምታዊ ዋጋቸው 375 ሺህ ብር መሆኑ Read More
ዜና በምዕራብ ጎንደር የገጠር ቀበሌዎች የቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ቀጥሎ ውሏል: January 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ በምዕራብ ጎንደር የገጠር ቀበሌዎች የቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:: በመተማ ወረዳ ጉባይ በተባለ ቀበሌ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የሰዎች ህይወት ማለፉን ሰምተናል:: https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M በተያያዘ መረጃ Read More