የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና ከአዲስ መንግስት ምስረታ ማግስት “የብሄራዊ መግባባት” ድርድር ይጀመራል October 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ ገዥው ፓርቲ ብልፅግና ለድርጅቱ አመራሮች ባሰራጨውና ውይይት ባደረገበት ሰነድ ላይ እንዳመለከተው ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ አዲስ መንግስት ካቋቋሙ በኋላ በቁልፍ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ Read More
ዜና የተባሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊው አንቶኒዮ ጉተሬዝ በኢትዮጵያ ጉዳይ የሚደነግጡት መቼ መቼ ነው October 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ መንግስት በውስጥ ጉዳዬ ላይ ገብተዋል፣ ከተፈቀደላቸው ዓላማና ተግባር ውጭ ሲንቀሳቀሱ ተገኝተዋል ያላቸውን 7 በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ የሚሰሩ ግከለሰቦችን በ72 ሰአታት ውስጥ የኢትዮጵያን Read More
ዜና የአማራ ሕዝብ መልዕክት ለአዲሱ ፕሬዝዳንት አሳዬ ደርቤ September 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ ክቡር ፕሬዝዳንት፡– ብአዴን የሚባል ድርጅት ወደ ሥልጣን ከመጣበት ጊዜ አንስቶ ደስ ብሎኝ አላውቅምና ‹‹እንኳን አብሮ ደስ አለን›› እንዳይሉኝ አስጠንቅቄ ‹‹እንኳን ደስ አለዎት›› እልዎታለሁ፡፡ በማስከተል Read More
ቪዲኦ·ዜና የአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ አገር የማፍረስ ሴራ September 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ አገር የማፍረስ ሴራ Read More
ዜና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ጠቅላላ ጉባዔ አስቸኳይ ስብሰባ ጥሪ አደረገ September 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በቅድመ ምርጫም ወቅት ሆነ ከምርጫው በኋላ ባሉት ጊዜያት በሀገር አንድነት፣ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እና የዜጎች በሰላም የመኖር መብት ላይ Read More
ዜና የኢፌዴሪ መከላከያ ሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ጥሩዬ አሠፌ ወሎ ግንባር ከሚገኙ ሴት የሠራዊት አባላት ጋር ተወያዩ September 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 20 ቀን 2014 ውይይቱ በግንባሩ ያሉ ሴቶች በተልዕኮ አፈፃፀም ውስጥ ላሳዩአቸው ጥንካሬዎች እውቅናና ክብር መስጠትን አላማው ያደረገ ነው ። በመድረኩ የሴቶች እኩልነትና የእንችላለን Read More
ዜና ህወሓት በ1981 እንዳደረገው በደላንታ አቋርጦ መሃል ሀገር የመግባት ፍላጎቱ አይሳካም – ብርጋዴል ጀነራል አለሙ አየነ September 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሽብር ቡድኑ ህወሓት ደቡብ ወሎን እንደ መሸጋገሪያ ተጠቅሞ አራት ኪሎ የረገጠበትን የ1981 አካሄድ ዛሬም ለመድገም ቢፍጨረጨርም በፍጹም ሊሳካለት አይችልም ሲሉ የደቡብ ዕዝ ምክትል አዛዥ Read More
ዜና የኢትዮጵያ መንግስት 7 የተመድ ሰራተኞች በ72 ሰአታት ውስጥ ከአገር እንዲወጡ ትእዛዝ አስተላለፈ September 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ መንግሥት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስር በተለያዩ ኤጀንሲዎች ውስጥ የሚሰሩ 7 የውጭ አገር ዜጎች በ72 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ትእዛዝ ማስተላለፉን የኢፌዴሪ ውጭ Read More
ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር መስራች ጉባኤው አዲስ የሥራ አስፈጻሚ አካላትን በእጩነት አቅርቧል September 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ እጪዎችንም ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አቅርበዋል። 1ኛ ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀምበር (እጩ ዶክተር) 2ኛ በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ Read More
ዜና ለቸኮለ! ሐሙስ መስከረም 20/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች September 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ መንግሥት በሀገሪቱ ውስጣዊ ጉዳይ እጃቸውን አስገብተው የተገኙ በተመድ ድርጅቶች የሚሠሩ 7 የውጭ ዜጎችን በ72 ሰዓታት ከሀገር እንዲወጡ ማዘዙን ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በማኅበራዊ ትስስር Read More
ዜና የአማራ ክልል አዲስ ርእስ መስተዳደር አገኘ September 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞ የአማራ ክልል ረeስ መስተዳደር አቶ አገኘው ተሻገር ተነስተው በምትካቸው የአማራ ክልል አዲሱ ምክር ቤት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስን ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መርጧል። ዶ/ር Read More
ዜና ” ሽርፍራፊ ስልጣን ለግለሰብ ኢጎ እና ጥቅማጥቅም እንደሆነ እንጂ ለህዝብ የተለየ አማራጭ ሃሳብ እንዲያገኝ አያደርግም ! ” ተክሌ በቀለ September 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ አንዳንድ ወገኖች በተመሰረቱ የክልል ምክር ቤቶች እና እየተመሰረተ ባለው የፌደራሉ መንግስት የስልጣን አሰጣጥን ጨምሮ አንዳንድ ጉዳዮች እያነሱ የተለያየ ሃሳብ ሲሰጡ ይሰማል/ይነበባል ፡፡ እንደብዙው ሰው Read More
ዜና የሽብር ተግባሩን አገራዊ ለማድረግ ሲሰራ የቆየው አሸባሪው ህወሃት እርስ በርሱ እየተጠፋፋ ነው September 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአሸባሪነት ተግባሩን አገራዊ ለማድረግ ሲሰራ የቆየው አሸባሪው ህወሃት መዋቅሩ ፈራርሶ እርስ በርሱ እየተጠፋፋ መሆኑን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ተሻለ ንጉሴ Read More
ዜና የትህነግ ስትራቴጂ -መፅሐፍ- ቅኝት {መስፍን ማሞ ተሰማ – ሲድኒ አውስትራሊያ} September 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ መነሻ፤ በ86 ገፆች የተዋቀረው የናዚስት ትህነግ <የትግል ልዩ ምዕራፍ እድገቶችና የምከታችን ቀጣይ ስትራቴጂዎች፣ ስልቶችና አቅጣጫዎች> በሚል ርዕስ መስከረም 30፣ 2013 ዓ/ም የህወሃት ፅ/ቤት ለአባላቱ Read More