የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መግለጫ ቁ.2 November 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኅዳር 1/2014 የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ አዋጁ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ሀገራዊ ሁኔታና የአዋጁን አፈጻጸም ማምሻውን ገሞግሟል። ዕዙ ለኅብረተሰቡ የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ፣ የአዋጁን Read More
ዜና አቶ ግደይ ዘርዓጽዮን ዝምታቸውን ሰበሩ November 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሁን ዝምታዬን መስበር አለብኝ http://amharic.thehabesha.com/the-founder-of-tplf-break-his-silence-ghidey-zeratsion/ ግደይ ዘርዓጽዮን እባላለሁ። እኔ ከህወሓት መስራቾች አንዱ ነኝ እና የኢትዮጵያን ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግን በመቃወም በኖርዌይ ለ30 አመታት በፖለቲካ ስደተኛ Read More
ዜና ኦሮሞ ብልፅግና ውስጥ ያሉ ብዙዎቹ ከኦነግ ጋር የሚሰሩ ክኦነግ ጋር ድርድር እንዲደረግ የሚፈልጉ ናቸው – ግርማ ካሳ November 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን እነ ሺመልስ ወጥተው የሚያወሩት የዉሸት ነው:: እንደለመዱት ሰውን ለማታለል:: ይህ በእንዲህ እንዳለ ዶር አብይ አሀመድ ከህወሃት ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆኑን ሪፖርተር ዘግቡዋል:: መደራደሩ Read More
ዜና እስራኤል የጦር ወንጀል የፈጸሙ ኢትዮጵያውያንን እመልሳለሁ አለች November 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ህዳር 01 ቀን 2014 (ኢዜአ) እስራኤል የጦር ወንጀል የፈጸሙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ አገራቸው እንደምትመልስ ቃል መግባቷን ዘ ታይምስ ኦፍ እስራኤል ዘገባ አመለከተ። እስራኤል ይህን Read More
ዜና የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት ለኢትዮጵያ ያላቸውን ድጋፍ አሳይተዋል November 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት ኢትዮጵያ የራሷን ችግር በራሷና በአፍሪካ ኀብረት ማዕቀፍ ስር መፍታት ትችላለች ሲሉ ድጋፋቸውን አሳይተዋል።በዋነኝነት ድጋፋቸውን ያሳዩ ሀገራት ሩሲያ፤ ቻይናና Read More
ዜና አስቸኳይ መግለጫ ከአማራ ህዝባዊ ሰራዊት (ፋኖ) November 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ በዛሬው ዕለት ከተወሰኑ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ባደረግነው ውይይት ወደ ውጊያ መግባት ስለምንችልበት እና ህዝቡን ለህልውና ዘመቻው በጋራ ስለምንቀሰቅስበት ሁኔታ መግባባት ላይ ደርሰናል! መንግስት ያደረገውን Read More
ዜና ቆቦ በቁጥጥር ስር ውላለች!! በከሚሴ ገድል የፈፀሙ ወጣቶች!! November 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ቆቦ በቁጥጥር ስር ውላለች!! በከሚሴ ገድል የፈፀሙ ወጣቶች!! Read More
ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባው ሶስት የውሳኔ ሃሳቦችን መርምሮ አፅድቋል November 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባው ሶስት የውሳኔ ሃሳቦችን መርምሮ አጽድቋል፡፡ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች አደረጃጀት ተግባርና ኃላፊነት ለመወሰን የቀረበወን የውሳኔ Read More
ዜና ብጹእ አቡነ በርናባስ በወያኔ ወራሪ ጦር ታፍነው ተወሰዱ – ጌታቸው ሽፈራው November 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን የዋግኸምራና የካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ አቡነ በርናባስ በትግሬ ወራሪ ኃይል ከሰቆጣ ከተማ ታፍነው መወሰዳቸው ምንጮች ገልፀዋል። አቡነ በርናባስ የትግሬ ወራሪ Read More
ዜና የድርድሩ ሽር ጉድ ተጨማሪ ጫና ወይስ አዲስ ውደቀት? ሊያደምጡት የሚገባ November 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ የድርድሩ ሽር ጉድ ተጨማሪ ጫና ወይስ አዲስ ውደቀት? ሊያደምጡት የሚገባ Read More
ዜና መንግስት አሸባሪ ሲል የፈረጃቸውን ሕወሓት እና ኦነግ ሸኔን የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ በሐዋሳ ከተማ ተካሂዷል November 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለሰልፈኞቹ ንግግር ያሰሙት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ « የተወረረው የአማራ አና የአፋር ህዝብ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ናት ፣ በ1983 ዓም የደረሰበትን Read More
ዜና ለራሷ ያላወቀች ለቅዱስ ገብርኤል መድኃኒት ጠየቀች ! November 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኦባሳንጆ በካርተር ዘመን ለአሜሪካ የስለላ ድርጅት እንዲሰራ የታጨ ናይጄሪያዊ ነው። አሁንም ያው የአሜሪካንን ሚና ለመወጣት በአፍሪካ ሽፋን በየላኩት ቦታ ይጓዛል። የአፍሪካ ሕብረትን በጀት ምዕራባውያን Read More
ዜና በአማራ ክልል በሚደረገዉ ጦርነት ምክንያት ከ6 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለርሀብ ተጋልጠዋል November 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዓለምአቀፍ ረጂ ድርጅቶች በጦርነት ቀጠና ላሉ ወገኖች እርዳታ ለማቅረብ ከክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶችን ያደረጉ ቢሆንም እስካሁን ግን ለሕዝቡ ርዳታ አለመስጠታቸዉን አቶ ዘላለም Read More
ዜና አፍሪካ ህብረት ልዩ ልዑክ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ፤ ዛሬ የአማራ እና የአፋር ክልሎችን ይጎበኛሉ November 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ የአማራ እና አፋር ክልሎችን ዛሬ እንደሚጎበኙ አስታወቁ። ከትላንት በስቲያ እሁድ መቐለ ደርሰው የተመለሱት ኦባሳንጆ፤ ትላንት ምሽት Read More