የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የኢትዮጵያውያን ዓለም ዓቀፍ የተቃውሞ ሰልፍ ከ 31 ከተሞች a#DC # Canda #London, #Israel November 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ Sun 21 Nov 2021 http://amharic.thehabesha.com/amazing-turn-out-to-londons-nomore-rally/ Read More
ዜና ስለ ሃገር- በሃገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የጋዜጠኞች ምልከታ | November 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ ስለ ሃገር- በሃገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የጋዜጠኞች ምልከታ | Read More
ዜና ‹‹ዳጉ የአሸባሪ ኃይሉን ሐሰተኛ መረጃ ያጨለመ ቱባ ባህላችን ነው›› – አቶ አህመድ ኑርሳሊ November 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዳጉ የአሸባሪ ኃይሉን ሐሰተኛ መረጃ ያጨለመ ቱባ ባህላችን ነው ሲሉ የአፋር ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ እና የካሳጊታ ግንባር ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ አቶ Read More
ዜና ቤተ ክህነቷ ከእግዚአብሔር በቀር ሰው የላትም? November 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ ቤተ ክህነት ውስጥ የተገኘው ጥይት በሕጋዊ ኹኔታ ሲተላለፍ የቆየ መኾኑን የሚያሳየው መረጃ ይፋ ኾነ፡፡ ቤተ ክህነቷን በሞላ አሸባሪ ለማለት ተፈልጎ ካልኾነ በቀር የምትመለከቱት ሰነድ Read More
ዜና ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት)እና ተባባሪዎቹ ጤና ሚኒስቴር «ወረራ በፈፀሙባቸው» ባላቸው «አካባቢዎች ከ1 ሺህ በላይ የጤና ተቋማት» በመዝረፍ ማውደማቸውን ዛሬ ዐስታወቀ November 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ የዐርብ ኅዳር 10 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የዓለም ዜና/DW *በሰሜን ኢትዮጵያ እየተስፋፋ በመጣው ጦርነት ምክንያት አፋር ክልል ውስጥ የተፈናቃይ ተረጂዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ባለሥልጣናት ዐስታወቁ። Read More
ዜና ጠረፋማ በሆኑ አካባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሓት ተላላኪዎች ተደመሰሱ November 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሀገር የማፍረስ እቅድ ይዞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠረፍማ አከባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሃት ተላላኪዎች ሲደመሰሱ ብዛት ያላቸው የጥፋት ታጣቂዎች ከያዙት የጦር መሳሪያ ጋር በቁጥጥር Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና የጸረ-ኦርቶዶሱ ብልጽግና ቁማርና ደጋፊ ሚዲያዎቹ – ሰርፀ ደስታ November 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከትላንት ወዲያ አንዳንድ ቦታዎች ላይ በቤተክህነት መሣሪያ ተገኘ የሚለውን ወሬ ሰምቼ ምን ተገኝቶ ይሆን ብዬ ነበር፡፡ ጉዳዩን ግን የዛን ያህል ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር፡፡ አንድ Read More
ዜና በወረኢሉ ፣ አጣዬ ፣ ጭፍራ እና ቡርካ ግንባሮች በተካሄዱ ውጊያዎች በርካታ የሽብር ኃይሉ ተዋጊዎች ሲደመሰሱ November 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ኃይል ቁስለኛና ምርኮኛ ሆኗል፡፡ ሕዳር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል አባላት ለወረራ በተንቀሳቀሱባቸው የአማራና አፋር አካባቢዎች በርካታ አረመኔያዊ ግፍና Read More
ዜና ፈንጂ ረግጦ ወደ ጠላት ምሽግ በመግባት ጀብዱ የፈጸመው ወጣት November 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ የጀግንነትና የነጻነት ተምሳሌት አገር ኢትዮጵያ! በየጊዜው ዓለምን የሚያስደምም ጀብዱ የሚፈጽሙ ጀግኖችን መፍጠር መታወቂያዋ ነው። ልጆቿ ለሀገራቸው ህልውና መስዋዕት መክፈልን እንደጽድቅ ይቆጥሩታል። በጠላት መረገጥን አምርረው Read More
ዜና ለማ መገርሳና አብይ አህመድ በእኔ እይታ – ሰርፀ ደስታ November 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከጥቂቶች በቀር ይህ ዛሬ እየሆነ ያለውን ይሆናል ብሎ የገመተ ያለ አይመስለኝም፡፡ ሆኖም ለውጥ ተብሎ ከተጀምረባት ቀን አንድ ጀምሮ ኢትዮጵያ ከወያኔ በከፋ አደገኛ ቡድን እጅ Read More
ዜና የኬንያው ፕሬዝዳንት ምዕራባዊያን መገናኛ ብዙኃንን መመልከት ያቆሙበትን ምክንያት ገለፁ November 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የምዕራባዊያን መገናኛ ብዙኃንን ዜናዎችን መመልከት ያቆሙበትን ምክንያት ገለፁ፡፡ ምዕራባዊያን መገናኛ ብዙኃንን በአፍሪካ ጉዳይ ላይ ዘገባ ሲሰሩ በቦታው ከመገኘት ይልቅ በርቀት Read More
ዜና የትግራይ ሕዝብ የኛ ወገን ነው – ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ November 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ አንተን ባርያ አድርጌ ሀገር እዘርፋለሁ ካልሆነ እሞታለሁ” ያለን ቡድን – እንግዲያው ትሞታለህ እንጅ ከአሁን ወዲያ ባርያ ሆነን አንኖርም ነው (የኢትዮጵያውያን) መልሳችን። እነሱ ሀገር ፈርሶም Read More
ዜና ለቸኮለ! ማክሰኞ ኅዳር 7/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች November 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ ተመድ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ሳምንት ብቻ አብዛኞቹ የትግራይ ተወላጆች የሆኑ 1 ሺህ ያህል ሰዎችን አስሯል ማለቱን ዓለማቀፍ ዜና ወኪሎች ዘግበዋል። የተመድ ሰብዓዊ Read More
ዜና የሕወሓት ቅጥረኛው ማርቲን ፕላውት የሀሰት ዜናን ስለመፍጠር ሲያሰለጥን የሚያሳይ ምስል ወጣ November 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ላይ የውጭ ጫናን ለማበርታት የአሸባሪው ሕወሓት አፈቀላጤ ሆኖ እየሰራ የሚገኘው ማርቲን ፕላውት የሃሰት ዜና እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ሲያሰለጥን በድብቅ የተቀረፀው ተንቀሳቃሽ ምስል ወጣ። Read More