የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና የሃይማኖት ተቋማትን ማክበርና መንከባከብ የመንግስት ግዴታው ነው – ገለታው ዘለቀ February 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፓስተር ቢንያም ከእስር በመፈታቱ ደስ ብሎኛል። ተገቢም ነው። ይህ ሰው እንደ ሃይማኖት አባት ልጆቹን ሃይ ያለ ሰው ነውና ሲጀመር እስራት አይገባውም ነበር። በመስቀል አደባባይ Read More
ዜና °ከወለጋው የአማራው ጭፍጨፋ ጀርባ ያለው ስውር እጅ!°የአማራ ብልጽግና ለምን ዝምታ መረጠ? February 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከወለጋው የአማራው ጭፍጨፋ ጀርባ ያለው ስውር እጅ!°የአማራ ብልጽግና ለምን ዝምታ መረጠ? Read More
ዜና ኢሰመኮ የከረዩ አባገዳን ጨምሮ 14 ሰዎች “ጭካኔ በተሞላው ሁኔታ በጥይት ተመትተው” መገደላቸውን አስታወቀ February 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ በተስፋለም ወልደየስ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው ህዳር ወር በመንግስት የጸጥታ አካላት በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ 14 የከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት በግዳጅ ወደ Read More
ዜና የዘመነ ካሴ መልዕክት – የወቅቱ ጥያቄ – የአማራ ክልል ለኦሮምያ ክልል የእሳር መኖ እርዳታ ሰጠ February 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/lrqYRRLSWvU የዘመነ ካሴ መልዕክት – የወቅቱ ጥያቄ – የአማራ ክልል ለኦሮምያ ክልል የእሳር መኖ እርዳታ ሰጠ https://youtu.be/KwJHbr8JFus Read More
ዜና የከፍተኛ ትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ለሁሉም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና እንደሚሰጥ ተገለፀ። February 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱም በተቋማት ተጠያቂነትና የመረጃ ፍሰትን ለመዘርጋት እንዲሁም ውጤታማ እና ቀልጣፋ ሥራ እንዲያከናወኑ Read More
ዜና የሶማሊያ መንግስት ጦር ባለፉት 48 ሰዓታት በመካከለኛው ሸበሌ ግዛት ባካሄድኩት ዘመቻ 28 የአልሸባብ ፅንፈኛ ቡድን ታጣቂዎች ገደልኩ አለ፡ January 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጥር 21፣ 2014 ፡ ጦሩ ጽንኞችን የማፅዳት ዘመቻውን ያካሄደው በባላድ ከተማ አቅራቢያ እንደሆነ የቱርኩ አናዱሉ ፅፏል፡፡ ባላድ ከመዲናዋ በስተሰሜን በ40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ Read More
ዜና “እነዚህ ሰዎችኮ ሠይጣኖች ናቸው!” – ዳንኤል ሽበሺ January 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ ትክክለኛነቱ ገና ቢሆንም ሰሞኑን ከሕወሓት ጋር የድርድር ንፋስ ሽውው እያለ ነው ። ከወደ አገር ኬኒያ ። የኔ ጥያቄ? “እነዚህ ሰዎች ሠይጣኖች ናቸው!” በተባሉበት ሁኔታ Read More
ዜና ጀነራል ባጫ ደበሌ ሰራዊታችን ውስጣዊ አንድነቱን መጠበቅ አለበት አሉ January 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ግንባታ ሥራዎች አስተባባሪ ጀነራል ባጫ ደበሌ ሰራዊታችን ውስጣዊ አንድነቱን መጠበቅ እንዳለበት አስገነዘቡ፡፡ የውስጥና የውጭ ፀረ ሰላም ኃይሎች ሰራዊታችንን በዘርና በኃይማኖት ለመከፋፈል Read More
ዜና ገዳዬ አጠገቤ ቆሟል ተረኝነት ወይስ ዘጭ እንቦጭ በተመስገን ዳአሳለኝ ከፍትህ መጽሔት የተወሰደ January 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/EeSCrNL6MmE ገዳዬ አጠገቤ ቆሟል ተረኝነት ወይስ ዘጭ እንቦጭ በተመስገን ዳአሳለኝ ከፍትህ መጽሔት የተወሰደ Read More
ዜና አፋር ውስጥ የተጀመረው ውጊያ እንደሚያሳስባት አሜሪካ ገልፀች January 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዋሽንግተን ዲሲ — የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ እንዲነሳ የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለፓርላማው ሃሳብ ማቅረቡን ዩናይትድ ስቴትስ እንደምታደንቅ አስታወቀች። የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ ኔድ Read More
ዜና የአባቷ ልጅ – በጀግንነት የተሰዋ የመከላከያ አባልና ፈለጉን የተከተለች ልጁን አስመልክቶ የተዘጋጀ ፕሮግራም January 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአባቷ ልጅ – በጀግንነት የተሰዋ የመከላከያ አባልና ፈለጉን የተከተለች ልጁን አስመልክቶ የተዘጋጀ ፕሮግራም Read More
ዜና የተወረሩ የአፋር አካባቢዎች ሳይለቀቁ ከትግራይ ኃይሎች ጋር የሚደረግ ድርድርን እንደማይቀበል የአፋር ህዝብ ፓርቲ አስታወቀ January 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሃሚድ አወል የትግራይ ኃይሎች “በወረራ” ከያዟቸው የአፋር አካባቢዎች ሳይወጡ እና ለክልሉ ህዝብ ስጋት የማይሆኑበት ደረጃ ሳይረጋገጥ፤ ከዚህ ቡድን ጋር “የሚደረግ ወይንም ሊደረግ የታሰበ ድርድር Read More
ዜና የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ በአማራና አፋር ክልሎች 4 ትምህርት ቤቶችን ለያስገነባ ነው January 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ዲያስፖራት ትረስት ፈንድ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ትምህርት ቤቶቹን ለመገንባት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። ትምህርት ቤቶቹን ለመገንባት 3 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተመደበ ሲሆን በአንድ Read More
ዜና አቤቱታችንን ለሚመለከተው አድርሱልን? January 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/xjTfumFPu0Y ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዋና ጽሕፈት ቤት: አዲስ አበባ ጉዳዩ: ፍትህ ስለመጠየቅ: እንደሚታወቀው በተማሪዎች የተጀመረው አብዮት በጉልበተኛ ወታደሮች ተቀልብሶ ሀገሪቱ በርካታ ወጣቶችን አታለች:: የሚያሳዝነውና Read More