የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
የሰላማዊ ትግል በሮችን በመዝጋት የትጥቅ ትግል በሮችን መክፈት እንጂ የሕዝብ ጥያቄን ማዳፈን አይቻልም! ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ -ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ።
ዜና አብይ አህመድ ስልጣን የያዘው በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ተጋድሎ ነው….።”ግርማ ካሳ March 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱና የወልቃይት አመራሮች በወልቃይት ባጀትና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ከፌዴራል መንግስት ሃላፊዎች ጋር ለመነጋገር አዲስ አበባ ሄደው ነበር….። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አራት ጊዜ ቀጠሮ Read More
ዜና የአብይ አህመድ ፊርማ – ፀጋ አራጌ ትኩዬ March 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ፊርማ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆኜ በመመደቤ አንዳንድ ሰወች ቀደም ብየ የታገልኩትንና ሌቦችን ያጋለጥኩበትን ትግል በጠቅላይ ሚኒስትሩ Read More
ዜና ወደ አማራ ክልል በርሃብ ሰበብ ከትግራይ የሚፈልሰው ህዝብ በአብዛኛው ወጣት ነው March 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ ተፈናቀሉ የሚባሉት በተለይ ወጣቶች ከመሆናቸው አኳያ ይሔ እንዴት ሊሆን ቻለ!? ማለት ተገቢ ጥያቄ ነው። ●==>> የትግራይ አመራር እንዴት ፈቀደላቸው? ● ==>> ከፍተኛ ፀረ-አማራ ኢንዶክትሪኔሽን Read More
ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አፈናና የተማሪና ወላጅ ተስፋ ያጨለመው ውሳኔ | Hiber Radio March 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አፈናና የተማሪና ወላጅ ተስፋ ያጨለመው ውሳኔ | Hiber Radio አሳፋሪው የብልጽግና የምርጫ ሂደት – በጌትነት ከበደ Read More
ዜና Ad ends in 17s የአማራ ልዩ ሀይል ተከዜ ብርጌድ ደመወዝና ሎጂስቲክስ መቋረጡ ተገለፀ March 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ ተወርዋሪው የአማራ ልዩ ኃልል ተከዜ ብርጌድ 3 ወር ሙሉ ደሞዝ መቋረጡንና እና ሎጅስቲክ አለመቅረቡ ተገለፀ። በአማራ ልዩ ሃይል ላይ የታቀደው ሴራ እጅግ በጣም ከባድ Read More
ዜና አሸባሪው ሕወሓት የሚያደርስባቸውን ግፍና በደል በመሸሽ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች አማራ ክልል ገብተዋል March 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ሕወሓት የሚያደርስባቸውን ግፍና በደል በመሸሽ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ከትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአጎራባች የአማራ ክልል ከተሞች መጠለላቸው ተገለጸ። የኢፕድ ዘጋቢዎች Read More
ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አስተዳደር ከልክሏል! # አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ያለው ልብስም ተከልክሏል! March 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ #ዜና #መረጃ # የአጼ ምኒልክ ምስል ያለው ልብስ እንዳይለበስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአጼ ምኒልክ ምስል እና ኮከብ የሌለው አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ እንዳይያዝ Read More
ዜና አሳፋሪው የብልጽግና የምርጫ ሂደት – በጌትነት ከበደ March 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ አይደለም የአገራዊ ጉዳዮችን ሹመት ለመስጠት የተሰየመ ገዥው የብልጽግና ፖርቲ አይደለም በአንድ ተራ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የክፍል አለቃ ምርጫ እንኳ አስመራጭ ተመራጭ የሚሆንበት አሰራር Read More
ዜና ትኩረት እና ድጋፍ ለአማራ ልዩ ሀይል ተከዜ ብርጌድ! – ያሬድ አላዩ March 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፍየል በግርግር….እንዳይሆን እንጠንቀቅ ለመሆኑ 3 ወር ሙሉ ደሞዝ የተከለከለውን እና ሎጅስቲክ ያልቀረበለት የአማራ ልዩ ሃይል ጥያቄውን ከመመለስ ይልቅ ጥያቄውን ያቀረቡትን ሃይሎችን በሌላ ሃይል በማስከበብ Read More
ዜና የምንለዉ “ የኑሮ ዉድነት ወይስ የህልዉና ሥጋት?” March 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ በእኛ አገር መኖር እንደሬት መምረር የጀመረዉ ብዙዉን ኢትዮጵያዊ አማኝ እና መናኝ አድርጎ የማየት የፖለቲካ ሴራ ገመድ ከተሸረበበት ጊዜ አንስቶ እንደነበር ከኋላ ታሪክ መረዳት እና Read More
ዜና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በርካታ ተማሪዎች በፀጥታ ኃይሎች ተደበደቡ March 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ # ዩኒቨርስቲው ላለፉት 7 ቀናት በውጥረት ላይ ይገኛል! ፣ ህክምና ላይ ይገኛሉ! ትላንት መጋቢት 4/2014 ዓ.ም 6 ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ “ነፍጠኛ ዳውን Read More
ዜና ብልጽግና 45 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን በማስመረጥ ጉባኤውን አጠናቀቀ March 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ፡– የብልጽግና ፓርቲ 45 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን በማስመረጥ የመጀመሪያ ጉባኤውን አጠ ናቀቀ። ለሶስት ቀናት የተካሄደው አንደኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ትናንትና ሲጠናቀቅ 225 Read More
ዜና እጅግ አሳዛኝ… ሄዋን ወልዴ ትባላለች የተወለደችዉ ጎንደር ከተማ ነዉ። March 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሄዋን ከ2008 ዓ ም ጀምሮ ከፋኖ አማራ ጋር አባል ሁና የታገለች የተሰጣትን ተልኮ ሁሉ በአግባቡ የፈፀመች ኢትዮጵያዊን በማዳን እንቅስቃሴ ግንባር ቀደም ጀግና እህታችን ነበረች። Read More
ዜና አቶ ወርቁ አይተነው መልዕክት አስተላለፉ March 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በየአላችሁበት የከበረ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ! * * * * ጁንታው ኢትዮጵያን ለመበታተን የአማራን ህዝብ ዘሩን ለማጥፋት አላማ አድርጎ ወረራ በጀመረበት ወቅት፤ እኔም Read More