ዜና የጫነው ዲግሪ አይረዳ የደፋነው ቆብ አያስጥል! May 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ እንደ ጥንት አባቶቻችን እምነትን በአለት ላይ ገንቡ ብንባል፣ እንደ እምቧይ ክምር በድቡሽት ላይ ስንክብ ስንቆልል፣ የቅጥፈት ስብከት ሲነዳን ነፋስ እንዳየው ባዶ ቅል፣ የጫነው ዲግሪ Read More
ዜና አስቸኳይ ጥሪ የዐማራውን ህልውና ለማስጠበቅ May 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ የዐማራውን ህልውና ለማስጠበቅ የፋኖን ሁለንተናዊ ዐቅም ማጎልበት (ተገን ለወገን በሰሜን አሜሪካ የፋኖ ድጋፍ አሰባሳቢ ግብረኃይል) ግንቦት 7 ቀን 2014 ዓም ዋሽንግተን ዲ.ሲ ዩናይትድ ስቴትስ Read More
ዜና በዘረኝነት የሚናጠው የመጅሊስ ቢሮን ለመቆጣጠር የኦሮሚያ መጅሊስ ሃጂ ሙፍቲን ከስልጣን አባረርኩ አለ May 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ በርካታ ሙስሊሙች ሃይማኖታችን በዘርና በፖለቲካ እየተዋቀረብን ነው ሲሉ አቤቱታ ያሰማሉ። በሱፊና ሰለፊ ቅርቃር ውስጥ የገባው የፖለቲካ ተልዕኮ ያለው የሸራተኑ ጉባዬ ለዲናችን አደጋ ነው ሲሉ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን በተመለከተ May 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሁለተኛ ቀን መረጃ *** ከረፋድ እስከ ምሳ ሰዓት ድረስ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በዛሬው ዕለት ግንቦት 19/2014 ረፋድ 4:30 ከአዲስ አበባ ፖሊስ በተለምዶ ሦስተኛ ፖሊስ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እና ያየሰው ሽመልስ በጸጥታ ኃይሎች ተያዙ May 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ በተስፋለም ወልደየስ የ“ፍትሕ” መጽሔት ማኔጄንግ ዳይሬክተር ተመስገን ደሳለኝ እና “ኢትዮ ፎረም” የተሰኘው የዩ ቲዮብ መገናኛ ብዙኃን አዘጋጅ የነበረው ያየሰው ሽመልስ ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 18፤ Read More
ዜና መስከረም አበራ – ከማዕከላዊ May 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ “….የአማራ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ በአማራ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ ጦማሪዎችን፣ ጋዜጠኞችን እና ፀሐፊዎችን ባለፈው ግንቦት 10/2014 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ ለምክክር ጠራን….። የምክክሩ አጀንዳ “የአማራ ህዝብ Read More
ዜና ይህ መንግሥት ከስህተቱ አይማርም፤ ምክርም አይሰማም | እነሱን ለማስደሰት መሞከር አጋንንትን ማስደሰት ነው May 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይህ መንግሥት ከስህተቱ አይማርም፤ ምክርም አይሰማም | እነሱን ለማስደሰት መሞከር አጋንንትን ማስደሰት ነው Read More
ዜና የአብይ አህመድ ደስተኛ አደለሁም ገለጻ “የለመደች ጦጣ ሁል ጊዜ ሽምጠጣ!” May 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ታይም የተሰኘው የአሜሪካ መፅሄት የዓመቱን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ዝርዝር ይፋ ባደረገበት ወቅት የሀገሪቱን መሪ ባቀረበበት መንገድ በጣም እንዳስከፋት ኢትዮጵያ ተናግራለች። ታይም መፅሄት ጠቅላይ ሚኒስትር Read More
ዜና በሱዳን ስደተኛ ካምፕ የትህነግ ወታደራዊ ምልመላ ቀጥሏል! (በጌታቸው ሽፈራው) May 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ትህነግ ላለፈው አንድ ወር በሱዳን የሚገኙ የትግሬ ተወላጆችንና ሌሎች ኢትዮጵያውያንን በግዳጅ ወደ ማሰልጠኛ ጣቢያ እያስገባ ይገኛል። ወደ ጦር ሜዳ ላለመሄድ የወሰኑት ስደተኞች መካከል የቻሉት Read More
ዜና “የሕግ ማስከር ሂደት ሰብዓዊ መብቶችን በመጣስ መሆን የለበትም” – ኢሰመኮ May 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ የተወሰኑት ተጠርጣሪ ታሳሪዎች በቤተሰቦቻቸው የተጎበኙና በተለያየ የጊዜ መጠን ወደ ፍርድ ቤት የቀረቡ ቢሆንም፤ በርካታ ታሳሪዎች ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጭ መታሰራቸውን፣ ፍርድ ቤት ያለመቅረባቸውን፣ በቤተሰብ Read More
ዜና በሕግ ሥም አፈናው እና የጉዋዳ ድርድሩ የፈጠረው የኃይል አሰላለፍ May 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሕግ ሥም አፈናው እና የጉዋዳ ድርድሩ የፈጠረው የኃይል አሰላለፍ መሃሪ ደገፋው (ሸለመኝ) Read More
ዜና በዘመነ ካሤ ላይ ተኩስ ተከፍቷል!! May 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ የመርዓዊ ከተማ ኗሪ በተቃውሞ ጫካ እየገባ ነው፣ በሞጣ ንፁሃን ተገድለዋል!! የአማራ ሕዝባዊ ሃይል (ፋኖ) ሰብሳቢ በሆነው ፋኖ ዘመነ ካሤ ላይ ተኩስ ተከፍቶበታል። በምዕራብ ጎጃም Read More
ዜና ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የሕወሓትን አላማ ማስፈጸማቸውን እንዲያቆሙ ተጠየቀ May 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ስልጣናቸውን አለአግባብ በመጠቀም የሕወሓትን አላማ ለማስፈጸም የሚያከናውኑትን ተግባር እንዲያቆሙ ስምንት ተቋማት ለዳይሬክተሩ በጋራ በጻፉት ግልጽ ደብዳቤ Read More
ዜና ጀነራል ተፈራ ማሞ ያሉበት ሁኔታ ደብዛ እንደጠፋ ቤተስቦቻቸው ትናገሩ May 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ ጀነራል ተፈራ ማሞ ትናንት እረፋዱ ላይ ሰው ለማግኘት አዲስ አበባ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው መውጣታቸውን የሚናገሩት ባለቤታቸው ወ/ሮ መነን Read More