ዜና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፓሊስ ተደበደበ!! – ታሪኩ ደሳለኝ (የተመስገን ወንድም) June 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ግንቦት 25/2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ፖሊስ በተለምዶ 3ተኛ ተመስገንን ለመጠየቅ ፖሊስ ጣቢያ ተገኝቼ ነበር:: በዚህ እስር ቤት በታሳሪና በጠያቂ መካከል በሁለት ሾቦ የተጋረደ Read More
ዜና አቶ ሬድዋን ሁሴን አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ተክተው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ June 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፡ ሹመቱ የተሰጠው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጨማሪም፡- አቶ ሄኖስ ወርቁን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ፣ አቶ ወንድሙ ሴታ Read More
ዜና የቀጠለው ድርድር June 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ መቀሌ ላይ ከህወሃት ሊቀመንበር ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ጋር የተነጋገሩት የአፍሪቃ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝደንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ የጀመሩት የሰላም ጥረት «በጣም Read More
ዜና ተቃዋሚው የአፋር ህዝብ ፓርቲ በብሔራዊ ምክክር ላይ ለመሳተፍ እንደሚቸገር አስታወቀ። June 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፓርቲው ትናንት በፌስቡክ ገጹ ባወጣው መግለጫ የሀገሪቱ ወቅታዊና ዘላቂ ያላቸው ችግሮች «ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በፍትሃዊ፤ ሀቀኛ፤ ተዓማኒ፤ ግልፅ እና ሁሉን አቀፍ ብሄራዊ ምክክር መፈታት Read More
ዜና የክህደት ጥግ ሲጋለጥ….! June 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ የህዝብን ጥቅም የሚጋፋ ድርድር እየተደረገ ነው ስንል በምክንያት ነው፤በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ የተጀመረው አፈናና ወከባ ከሃዲው ብልጽግና ከወያኔ ጋር በጓዳ የሚያደርጉት ድርድር ማሳለጫ Read More
ዜና “ፋኖ ማለት በየትኛውም የሀገራችን አካባቢ የሚኖር የሀገር ባለውለታ ማለት ነው” ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ May 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን ፋኖ ትጥቅ ይፍታ ተብሏል ተብሎ በማኅበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨው ውጅንብር በሕዝቡ መረበሽን ፈጥሮ፥ ውጥረትን አንግሦ፤ የውጅንብሩ ማጀቢያም በጥርጣሬ በሚያዙ ሕዝብ ባለውለታችን ናቸው ብሎ ከሚፈርጃቸው Read More
ዜና ባለሀብቶችን በማገት እና በማስፈራራት ብር በጠየቁ የሰራዊቱ አባላት ላይ ክስ ተመሠረተ May 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባለሀብቶችን በመሰለል፣ በማገት እና በማስፈራራት 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በጠየቁ እና በተቀበሉ አራት የመከላከያ ሚኒስቴር አባላት እና ግብረ-አበሮቻቸው ላይ ሥልጣንን አላግባብ በመገልገል ከባድ Read More
ዜና ለጀነራል ተፈራ ማሞ ተጨማሪ የ10 ቀናት ቀጠሮ ተሰጠ May 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ባህርዳር አማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቀርበው ተጨማሪ የ10 ቀናት የጊዜ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ለሁለተኛ ቀን ፍርድ ቤት ቀረበ – ታሪኩ ደሳለኝ May 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ በዛሬው ዕለት ግንቦት 22/2014 በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ አራዳ ምድብ ችሎት ፍርድ ቤት የቀረበው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በሁለተኛ ቀን ቀጠሮው ፖሊስ ጋዜጠኛውን በምን ወንጀል እንደሚጠይቅ Read More
ዜና አሜሪካ ድረስ የመጣው ማስፈራሪያና የእስክንድር ነጋ ምላሽ May 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሜሪካ ድረስ የመጣው ማስፈራሪያና የእስክንድር ነጋ ምላሽ | Read More
ዜና አውደ ሃሳብ – “በወያኔ ጊዜ የወልቃይት ሰው ሊቢያ ውስጥ እንደ ባሪያ ተሸጦአል”—“ሰብአዊ መብት ተሟጋች እና ጦማሪ አቶ ዳኛቸው ተሾመ May 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/XvMEaT9MQso አውደ ሃሳብ – “በወያኔ ጊዜ የወልቃይት ሰው ሊቢያ ውስጥ እንደ ባሪያ ተሸጦአል”—“ሰብአዊ መብት ተሟጋች እና ጦማሪ አቶ ዳኛቸው ተሾመ https://www.youtube.com/watch?v=H6lg99ur8N0 Read More
ዜና “እኛ በሕዝብ በአርጩሜ እየተገረፍን የሰጠነውን ድጋፍ እነሱ አላግባብ ተጠቅመውበታል” አንዱዓለም አራጌ May 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ አቶ አንዱዓለም አራጌ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ምክትል መሪ ናቸው። አንዱዓለም በኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ውስጥ ጉምቱ ከሚባሉ ፖለቲካኞች መካከል ይጠቀሳሉ። አሁን ፓርቲያቸው ኢዜማ Read More
ዜና አሸባሪው ሕወሓት በግዳጅ ዜጎችን ለውትድርና በመመልመልና እርዳታን ለእኩይ አላማ በመጠቀም ተግባሩ እንዲጠየቅ ጥሪ ቀረበ May 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ሕወሓት በግዳጅ ዜጎችን ለውትድርና የመመልመልና እርዳታን ለእኩይ አላማ ለማዋል ተግባሩ ተጠያቂ ሊያደርገው እንደሚገባ ተቀማጭነቱን በአሜሪካ ያደረገው ”አሜሪካን ኢትዮጵያን ፐብሊክ አፌስርስ Read More
ዜና ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ በፌደራል ፖሊስ አባላት ተያዘች May 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ሮሃ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው መዓዛ መሐመድ ዛሬ ጠዋት በፖሊስ ተይዛ መወሰዷን የስራ ባልደረባዋ እና ጓደኛዋ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገረች። Read More