ዜና በአማራ ክልል በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎች ፍርድ ቤት አለመቅረባቸው ተገለፀ June 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንግስት የህግ ማስከበር ዘመቻ ብሎ በጠራው እና ከአራት ሳምንታት በፊት በጀመረው እንቅስቃሴ በአማራ ክልል በቁጥጥር ሰር ከዋሉት ውስጥ አብዛኛዎቹ እስካሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውን ቤተሰቦቻቸው Read More
ዜና በአቦ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አቶ ጃዋር ሞሀመድ የድርጅታቸው ኦነግን ባንዲራ እንዳይጠቀሙ ይደረግን ሲል በደብዳቤው አሳውቋል June 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፔጥሮስ አሸናፊ በአቦ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ለሚመራው የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) በጻፈው ደብዳቤ፤ የኦፌኮ አመራር የሆኑት አቶ Read More
ዜና ቡርጂ ውስጥ በጉጂዎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት ያወገዘ ሰልፍ ተካሄደ June 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ክልል ቡርጂ ልዩ ወረዳ ሶያማ ከተማ ገበያ ውስጥ ለገበያ በተሰበሰቡ ሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት ያወገዘ ሰልፍ ዛሬ መካሄዱን የወረዳው ነዋሪዎች እና የልዩ ወረዳው ባለሥልጣናት Read More
ዜና በፖሊስ ይግባኝ የተጠየቀባቸው ተመስገን ደሳለኝ፣ ሰለሞን ሹምዬ እና መዓዛ መሐመድ ከእስር ሳይለቀቁ ቀሩ June 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ዛሬ ዋስትና በተፈቀደላቸው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፣ ሰለሞን ሹምዬ እና መዓዛ መሐመድ ላይ ይግባኝ ጠየቀ። የይግባኝ አቤቱታው የቀረበለት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ Read More
ዜና የፋኖ ም/ሻለቃ አዛዥ ሹመት አምባቸውን ጨምሮ ሁለት ሰላማዊ ነዋሪዎች በጎንደር ዙሪያ ተገደሉ!! June 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፋኖ ም/ሻለቃ አዛዥ ሹመት አምባቸውን ጨምሮ ሁለት ሰላማዊ ነዋሪዎች በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት ከተማ ተገደሉ። ትጥቅ ለማስፈታት ያረፉበትን ቤት የከበበው የመንግስት ጦር በአር ቢጂ Read More
ዜና በደቡብ ክልል ዘጠኝ ሰዎች በድንጋይና በዱላ ተወግረው ተገደሉ June 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ክልል ቡርጂ ልዩ ወረዳ ዘጠኝ ሰዎች በድንጋይና በዱላ ተወግረው ተገደሉ ፡፡ ግድያው ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ የተፈጸመው በልዩ ወረዳው ሶያማ ከተማ በሚገኝ የገበያ ሥፍራ Read More
ዜና አብይ አህመድ ሴራ እንጂ ስራ አያውቅም – የአብይ የቅዠት June 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ አቶ ገዱና ለማ አብይን ከዚህ ደረጃ ካደረሱት ሰዎች መካከል ግምባር ቀደም ናቸው። ከብአዴን ሰዎች የተሻለ ሰው ማግኘት ቢከብድም ከጅንጆሮ ቆንጆ ምረጥ ካላችሁኝ እስከ ድክመቱ Read More
ዜና የማስረሻ ሰጤ ወንድም በመያዣነት ተይዞ እየተሰቃየ መሆኑ ተገለፀ!! June 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ 6 የማስረሻ ሰጤ ቤተሰቦች እየተሳደዱ እና ከፊሎቹ ደግሞ በእስር ቤት እየተሰቃዮ ናቸው!! የማስረሻ ሰጤ ወንድም በመያዣነት ተይዞ እየተሰቃየ መሆኑ ተገለፀ!! በተጨማሪም፣ የአቶ ሰጤ ቤተሰቦች Read More
ዜና የተቃዋሚ ፓርቲዎች የምክክር ቤት (caucus) ተቋቋመ June 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኡቡንቱ ዜና ግንቦት 28 2014 በሀገራዊ የምክክር መድረክ አካሄድ ላይ መሰረታዊ ቅሬታ አለን ያሉ 10 የሚደርሱ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች “እውነተኛ የዴሞክራሲ ስርአትን የሚያስገኝ ሀገራዊ Read More
ዜና በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው መንግስታዊ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም የሚጠይቅ ታላቅ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ June 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄደ፤ በሰልፉ ላይ የተገኙት የባልደራስ ፕሬዝደንት አቶ እስክንድር ነጋም “ኑ አብረን እንታገል!” ሲሉ ጥሪ አድርገዋል። በእስራኤል ቴላቪቭ እና በጀርመን በርሊን ግንቦት 26/2014 Read More
ዜና ኢትዮጵያ ከህወሓት ጋር እየተደራደረች ነው? ኦቦሳንጆ ትላንት መቀሌ ዛሬ ባሌ ናቸው – መሳይ መኮነን June 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ከህወሓት ጋር እየተደራደረች ነው!! ኦሊሴጉን ኦቦሳንጆ ትላንት መቀሌ ነበሩ ከደብረጺዮን ጋር። ዛሬ ባሌ ናቸው ከጠ/ሚር አብይ ጋር። አሁን ድርድር የለም ብሎ የሚናገር የትኛውም Read More
ዜና እስራአኤል በኢትዮዽያ የሚፈፀመውን አፈና የሚቃወም ሰልፍ ተደረገ !! June 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሁለት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አባላት ካለፈው ግንቦት 17 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ፤ ማለትም እስከ ግንቦት 26 ቀን 2014 Read More
ዜና የ3ት ፎቶዎች ወግ – ተወልደ በየነ June 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሀገራችን የረጅም የመንግሥትነት ታሪክ እየተገዳደሉ ወደ ስልጣን መውጣት ከተጀመረ ዘመናት ተቆጥረዋል። ከዚህ አዙሪት እና ሽክርክሪት ሳንወጣ የኛ ዘመን መገባደጃ ላይ ደርሷል። ~ቀዳማዊ ኃይለስላሴን የተካው Read More
ዜና ምክር – ራሳችንን አናቁስል አንዱ ዓለም ተፈራ June 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ ቅዳሜ፤ ግንቦት ፳ ፯ ቀን፤ ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ. ም. ለየኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ መንግሥት ለየኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር አብር አሕመድ ለየኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ Read More