የኒዎ-ሊበራል ኢኮኖሚ ፖሊሲ ያስከተለው አሉታዊ ውጤት በኢትዮጵያ!!

ፈቃዱ በቀለ.PhD
February 15, 2023

ኢትዮጵያ በየዐመቱ የምታመርተው ጠቅላላ ምርት በህዝቡ ብዛት ሲካፈል፣ በነፍስ-ወከፍ የሚደርሰው $783 ብቻ ነው። ይህ ግን ሀቁን የሚያሳየን አይደለም። በሌላ አነጋገር እያንዳንዱ ይህን ያህል ይደርሰዋል ማለት አይደለም። ለምሳሌ በኢንፎርማልና በሰብሲስተንስ መስክ የሚሳተፈውና አብዛኛው በልመና የሚተዳደረውና ስራ የሌለው ሁሉ ይህን ያህል በዐመት ያገኛል ማለት አይደለም።

የኒዎ-ሊበራል ኢኮኖሚ ፖሊሲ ያስከተለው አሉታዊ ውጤት
በኢትዮጵያ!!

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ፍፁም ሰዎች በሌሉበት ምድር : መሪን ፍፁም ሁን ማለት ተገቢ አይደለም (በአልማዝ አሰፋ - ዘረ ሰው)

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share