April 3, 2023
5 mins read

ያማራ ሕዝብ ሆይ ትልቁን ዠማ (ዐባይን) ተሻግረሃል፣ የቀረችህ ትንሿ ዥረት (ቀበና) ናት፣ መመለስ የለም

Amharaየጠላቱን ማንነትና ምንነት ጠንቅቆ ያወቀ፣ የድሉን መንገድ ከግማሽ በላይ አጠናቀቀ፡፡

ጠላት የሚገባው በደካማ ጎን ስለሆነ፣ የሽንፈት መንስዔው የራስ ድክመት እንጅ የጠላት ጥንካሬ አይደለም፡፡  ያማራ ሕዝብ በዚህ ደረጃ በኦነግና በወያኔ የተዋረደው በራሱ ደክመት እንጅ በወያኔ ወይም በኦነግ ወይም በሁለቱም ጥንካሬ አይደለም፡፡  ያማራ ሕዝብ በዚህ ደረጃ የተዳከመው ደግሞ ዋና ጠላቱን ጭራቅ አሕመድን ዋና ወዳጁ አድርጎ፣ ሙሉ እምነቱን በኦነጋዊ ጭራቅ ላይ በማዋሉ ነው፡፡  ጭራቅ አሕመድ ደግሞ ኦነግን፣ ወያኔና የጉሙዝ ታጣቂን በማስተባበር፣ ያመነውን ያማራን ሕዝብ በግራ፣ በቀኝ፣ በፊት፣ በኋላ እያዋከብ ያለርህራሄ ይጨፈጭፈውና ያስጨፍጭፈው ጀመር፡፡   ያማራ ሕዝብ ግን በጭራቁ ሰናይ ንግግር ነሁልሎ፣ ሰይጣኑን በመልአክ መስሎ፣ ሰይጣናዊ ተግባሩን ላለማየት ዓይኑ ከልሎ ተቀመጠ፡፡

አሁን ላይ ግን ያማራ ሕዝብ የጭራቅ አሕመድን ሰይጣናዊ ተግባር ላለማየት ያጠለቀውን ክናብ (ዓይነ ርግብ, veil) አውልቆ፣ አሽቀንጥሮ ጥሏል፡፡  ሰባተኛውን ሉባ እርቃኑን አይቶታል (the emperor is naked)፡፡  እንዲሆን የሚፈልገውን ሳይሆን፣ እየሆነ ያለውን ማየት ጀምሯል፡፡  ጭራቅ አሕመድ በጣለበት አዚም ምክኒያት ከገባባት ከምናባዊት ጦቢያ ወጥቶ፣ ያማራ ሕዝብ ባለም ታሪክ ታይቶ ተሰምቶ በማይታወቅ ጭካኔ ወደሚጨፈጨፍባት ወደ እውናዊት ጦቢያ ገብቷል፡፡  ባጭሩ ለመናገር፣ ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቱ ወያኔም ኦነግም ሳይሆኑ ጭራቅ አሕመድ እንደሆነና ጭራቁን ጨርቅ ካደረገ፣ የወያኔና የኦነግ እዳቸው ገብስ (ቀላል) እንደሆነ በርግጠኝነት አውቋል፡፡  ይህን መራር ሐቅ እያነቀውም ቢሆን ሳይወድ በግዱ ውጧል፡፡

ያማራ ሕዝብ ሆይ፣ የሕልውናህ ዋና ጠላት ጭራቅ አሕመድ መሆኑን ስላወክ፣  ሕልውናህን ለማስከበር በምታደርገው ትግል ላይ ከግማሽ በላይ ተጉዘህ፣ ትልቁን ዠማ (ዐባይን) ተሻግረሃል (you crossed the Rubicon)፡፡  ያባይ ድልድይ ስለተሰበረ ደግሞ ወደኋላ መመለስ አትችልም፡፡  ስለዚህም ያሉህ ምርጫወች ሁለትና ሁለት ብቻ ናቸው፡፡

አንደኛው ምርጫ፣ አስፈላጊውን መስዋዕትነት በመክፈል የቀረችህን ትንሿን ጅረት (ቀበናን) ተሻግረህ፣ የሕልውናው ዋና ጠላት የሆነውን ጭራቅ አሕመድን ጨርቅ አድርገህ፣ የራስህን ሕልውና በማረጋገጥ የጦቢያን ቀጣይነት ማርጋገጥ ነው፡፡  ሁለተኛው ምርጫ ደግሞ በቀበናና በፈረሰው ያባይ ደልድይ መካክል ተቆርጠህ ፣ በጭራቅ አሕመድ ሸኔ ተጨፍጭፈህ በማለቅ፣ ራስህ ሙትህ ጦቢያን ይዘህ በመሞት ይዞ ሟች መሆን ነው፡፡  እንኳን በጀግንነትህ ወደር የሌለህ ትልቁ ያማራ ሕዝብና ሕዳጣኖቹም ቢሆኑ ሁለተኛውን ምርጫ እንደማይመርጡ ደግሞ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡

ያማራ ሕዝብ ሆይ፣ ጭራቅ አሕመድን አስወግደው እንጅ እንዳሻህ አድርገው፡፡  ቢሻህ በዱላ ቀጥቀጠው፣ ቢሻህ በዲንጋ ፈጥፍጠው፣ ቢሻህ በጎራዴ ቁረጠው፣ ቢሻህ በምሣር ፍለጠው፡፡  ካላረካህ ደግሞ ቢሻህ ዘቅዝቀህ ስቀለው፣ ቢሻህ በዘይት ቀቅለው፣ ቢሻህ በውሃ አንፈረው፣ ቢሻህ በሚስማር ቸንክረው፡፡  ያደርከውን ብታደርገውም ግን ጭራቅ አሕመድ የሠራብህን ወንጀል የሚያካክስ ቅጣት ልታገኝለት አትችልም፡፡  እንኳን አንተ ሐይማኖተኛው፣ ሰይጣንም ቢሆን ለጭራቅ አሕመድ ተገቢውን ቅጣት ሊያገኝለት አይችልም፣  ጭራቅ አሕመድ ሰይጣንን ሺ እጥፍ የሚያስከነዳ ልዕልሰይጣን ነውና፡፡

 

መስፍን አረጋ

[email protected]

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

የድሮ መሪዎች ያላደረጉትን ምሁር ጳጳሳቱ ያላስተዋሉትን ከፈረሰች ጎጆ ከባልቴት ቤት ገብቶ ክብሩን ዝቅ አድርጎ ውሀዋን ጠጥቶ ምግቧንም ተጋርቶ ያላለቀሰ ሰው ያንን ትይንት አይቶ ማን ይኖራል ከቶ? በዉሸት ፈገግታ ፊቱን አስመስሎ ፀሀይ የበራበት

ሰው በሰውነቱ – ከ ይቆየኝ ስሜ

የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረው እና አሁን ላይ በአማራ ፋኖ በጎጃም የሁለተኛ (ተፈራ ) ክፍለጦር ሰብሳቢ የነበረው ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ በክብር ተሰዋ። የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የህሎና አደጋ ለመቀልበስ ያለ

ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተሰጠ የሐዘን መግለጫ ታጋይ ይሰዋል ትግል ይቀጥላል !

January 22, 2025
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “ይድረስ ለእገሌ” ማለቱ ሰለቸኝና ተውኩት እንጂ ዛሬም መጻፍ የፈለግሁት የአማራን ዕልቂት ለመታደግና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማብሰር እየተዋደቁ ላሉት ወገኖቼ ነው – በፋኖም ይሁን በሌላ ስም፡፡ ኢትዮጵያን ወደቀደመ ክብሯ ለመመለስ የነገድና

ጀልባዋ አትሰምጥም፤ የሚሰምጥ ግን አለ!

[ማስታወሻ ከፍል አንድ፣ በዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ ኦፍ ጃዋር አንድ ኢትዮጵያ ተብሎ በእንግልዝኛ ወጥቷል] (https://zehabesha.com/of-jawar-and-ethiopia/) ባለፈው ሰሞን፣ ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር  በነገራችን ላይ ክፍል ሁለት ባደረገው ቃለ ምልልስ ላይ ተመስርቼ ገንቢ አስተያየት ጽፌ በኢንግሊዝኛው ዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ አሳትሜ ነበር። አስተያየቴ በዚህ ቃለ ምልልስ

ስለ ጃዋርና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)

January 20, 2025 ጠገናው ጎሹ የአቤ ጎበኛው አልወለድም ለወገኖቹ መብት መከበር ሲል ባደረገው ጥረት ምክንያት እንደ ወንጀለኛ ተቆጥሮ ይሙት በቃ በፈረዱበት ጊዜ በምላሳቸው መልካም  አድርጎ ስለ መገኘት እያወሩ በድርጊት ግን ተቃራኔውን የሚያደርጉ ሁሉ

ወዮ ለመከረኛው የአገሬ ህዝብ እንጅ  ታየማ ታየ ነው

መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “ ሰው የሰነፎችን ዜማ ከሚሰማ ይልቅ የጠቢባንን ተግሣጽ መስማት ይሻለዋል። ”   — መክብብ 7፥5 እስቲ ቆም ብለን በማሰብ  ራሳችንን እንፈትሽ ።  እንደ ሰው ፣ የምንጓዝበት መንገድ ትክክል ነውን ? ከቶስ ሰው መሆናችንን እናምናለንን ? እያንዳንዳችን ሰው መሆናችንን እስካላመንን ጊዜ ድረስ ጥላቻችን እየገዘፈ

 ለሀገር ክብርና ብልፅግና ብለን ፤ ቆም ብለን በማሰብ ፤ ህሊናችንን ከጥላቻ እናፅዳ

Go toTop