ድምጻችንን ሰጥተን ውሳኔውን ለመቀበል ዠግጁ ነን?

የሚኒሶታ ደብረሰላም መድሐኒአለም ቤተክርስቲያን አንድ ምራፍ ጨርሶ ወደ ሁለተኛው ሊዞር በ ጣት በሚቆጠሩ ቀኖቶችብቻ ነው የቀረው። አንደኛው ምን ምን አስመዝግቦ አለፈ ቀጣዩስ ምን ምን ይዞ ይመጣል ብሎ ማሰላሰል ካለፈው እንድንማር ለወደፊቱ እንድንሰናዳ የጠቅማል። ታዲያ ባለፉት ሁለት አመታት በየምክንያቱ ሁለትና ከሁለት በላይ ሆነን  በተገናኘንበት ስፍራዎች ሁሉ ከምንወያይባቸው አርስቶች አነዱና ዋንኛው የቤተክርስቲየናችን ጉዳይ ነበር ።-–[ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]

ተጨማሪ ያንብቡ:  ልዩ ጳጉሜ (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

7 Comments

  1. እግዛብሔር ማሰብንና ማስተዋልን ይስጠኝ በፀሎት እንተሳሰብ የሀሳማና የሓህያ ማሰርያ ያሉትን ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀሜን

  2. ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

    ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ። ባለውለታ ቤተ ክርስትያናቸውን ረግጠው በመሄድ የሆቴል አዳራሽ እየተከራዩ አሸሸ ገዳሜ የሚሉ፤ እንዲሁም ገና ለገና ከደብረ ሰላም መድሃኔአለም ገንዘብ ተገኝቶ ለአያ እንቶኔ ለማስረከብ የሚሯሯጡትን ሃይማኖተኛ ነን ባይ እብዶች ማንነታቸውነን በሚገባ የሚያጋልጥ ጽሑፍ ቀርቦልናል። የፍርድ ቀን ደረሰ። ማ ማን እንደሆነ ለይቶ ታወቀ። በፊታችን የሰንበት እለት አጥፊዎች ወደታሪክ የቆሻሻ ክምር ይወረወራሉ፤ ባለውለታ የቤተክርስትያን ልጆች ይከብራሉ። ቤክርስትያናችንም በቆመችበት አላማ በሰላም ጉዞዋን ትቀጥላለች።

  3. እግዚዓብሄር እድሜ ሰተህኝ ለምስክርነት ስላበቃኸኝ አመሰግንሃልሁ።
    በሚኒሶታ መዳኒዓለም ቤ/ክ የደረሰውን ውጣውረድ ከሩቅ ሆኜ ሳስተውል ስታዘብ ቆይቼ ውሸት ሲበዛ ባጭሩ ምስክርነቴን ልሰጥ ተነስቻለሁ።
    እባካችሁ የእግዚዓብሄርን ቃል በከንቱ አትጥሩ ቃሉ ያዛልና፤ ክርስቶስ የከበለ ደሙን አፍሥሶ፡ ቅዱስ ሥጋውን ቆርሶ ያዳነን በከንቱ ስሙን እንድንጠቅምበት አይደለም።
    መላው ህዝበ ክርስቲያን ሆይ ባላችሁበት ጽኑ ማንም ስለእግዚዓብሄር ቤት የተጣላ የለም፤ ስለገነዘብ፣ ስለስልጣን ነው እንጂ፤ ለዚህም መረጃ ልፃፍ ብል ወረቅት አይበቃኝም እውነት ቢሆን እውነት በሉ ሐሰትም ቢሆን አይደለም በሉ ተብሎ እንደተፃፈልን የምትሰሙት የምታዩት ሁሉ እውነት አይደለም ስለዚህ እባካችሁ በአፈጮሌዎች እንዳትወናበዱ። ወጣት አዛውንቱ በጥይት ሲደበደብ፣ ህዝብ በዘር ሲከፋፈል ሲጋደል፣ ገዳም ሲመዝበር ሲቃጠል እግዚኦታ እና ምህላ የነፈገ ሲኖዶስ የቤተክርስቲያን ነው ብላችሁ እንዳትገቡ።
    የሚቀጥለው መልእክቴ ለአቶ አብርሃም ሰለሞን
    ጤይናይስጥልኝ አቶ አብርሃም ስሜን እንኳን ባልነግርሆት በሃሳብ በደንብ እንተዋወቃለን። በሬዲዮ እንደሰማሁት ቤተክርስቲያን የደርግም የወያኔም አልነበረችም የቅንጅትም አትሆንም ብለው አሳምረው ተናግረዋል አቤት አማርኛው አነጋገሩ ሲያምር ምናለ ግን እውነት ቢሆን፣ ትዝ ይልዎታል የዛሬ 12 ዓመት የመሃበረ ቅዱሳን አባላት በመዳኒዓልም ቤ/ክ ሲሰባሰቡ ምን እንዳሉ ያስታውሳሉ?
    እነዚህ ልጆች ከተሰባሰቡ ቤተክርስቲያናችንን በወያኔ በሚመራው ሲኖዶስ ያሶስዱብናል በማለት በድብቅ ያሳደሙባቸውና ወደማርያም ቤተክርስቲያን እንዲስደዱ ያደረጉት የውስጥ ዘመቻ ማሳደም እንዴት ረሱት ወይስ ታዛቢ የለም ብለው ነው? ውይስ ለወያኔ ሲኖዶስ ንስሐ ገብተው ነው? ኸረ ያስታውሱ አዲስ አገለጋይ ሲመጣ ዘሩን ያጣሩ አልነበረ እንዴ ቤተክርስቲያኖትን እንዳያስወስድብዎት፤ ከዚህ በዋላ በእግዚዓብሄር ስም አትነግዱ ይበቃል።
    ደግሞም ስለሲኖዶስ ሊያስተምሩ ሲቃጣዎት ሰምቼ ገርሞኛል እባካችሁ ምመኑን ግራ አታጋቡት፤ ስለሲኖዶስ ትርጉም እንማማር ካላችሁ በትክክል ፍትሃነገስቱ ላይ ያለውን የአዋርያት ጉባአኤ እንደሆነ መወያየት እንችላለን። ደግሞም ግብጽም፣ ግሪክም፣ ራሺያም፣ ሌሎችም የኦርቶዶክስ ቤ/ክ ተከታዮች እንዲሁ ሽፍታ ሲያስችግራቸው ለህዝባቸው ደህንነት ሲሉ ሁለተኛም ሲኖዶስ ነበራችው ገለለተኛም ሆነዋል። ሌላው መዘንጋት የሌለበት ገለልተኝነትን በኢትዮጵያ ታሪክ አቡነ ጳውሎስ መሆናቸው ነው፤ ወያኔ ስልጣን ሲይዝ እሳቸውም ስልጣን እንደተሰጣቸውና የወያኔው ሲኖዶስ ፓትሪያርክ እንደነበሩ እናስታውሳለን፤ ስለዚህ ስለሲኖዶስ ትርጉም መቀባጠራችሁን አቁሙ።
    አቶ አብሃም እኔ እንደርስዎ እና እንደ ግብራበሮችዎ የመዳኒቴን የአምላኬን ስም በከንቱ አልጠራም እባካችሁ የግል ሐሳባችሁን ያለመጽሐፍ ውዱስ ጥቅስ ለመግለጽ ሞክሩ ካህንም ብትሆኑ ገጣሚ ከእግዚዓብሔር በታች መሆናችሁን አትዝንጉ፤ ካላረፋችሁ ደግሞ የናንተ ብእር ለውሸት ከበረታችና ቃል ካጣመመች የኛ ብእር ደግሞ ለህዝቡ እያቃናች ታቀርባለች።
    በእግዚዓብሔር የተወደዳችሁ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እግዚአብሄር ከሁላችንም ጋር ይሁን!

    • እነሱ ቢጣሉ እነሱ ቢባሉ
      እን ምን አድርግ ነው የሚሉ

  4. Questions we must ask ourselves

    Do not see yourself as exempt from the daily concerns of life, thinking you are above it, you are not. We are all called to engage in life with our full endeavor, to guard yourself from rationalism. Try asking yourself these questions.

    Q: Ask yourself am I too arrogant to see the adventure of normal daily life?

    If so, then we will not have a grasp on the small things, and we will fail on the larger things of life. Life is not to be looked at as being mundane. Let us see ourselves as His children, embracing the small before we seize the large. That we become men and women of true faith, set apart for our Lord’s service regardless if the task is too small and insignificant for our ego and position that we alone perceive.

    Q: Are you so eager to venture in new experiences of life that you ignore what is right in front of you?

    If so you will not engage in the responsibilities that God calls us to. What are the responsibilities? This is found out by knowing your spiritual gifts and natural abilities, and growing in the maturity of our faith, through Scripture, biblical teaching, prayer, and worship.

    Q: What are your priorities and motives? Are they Christ centered or self centered?

    Q: If you are having success in your career or relationships, are you prideful of them? If so, why?

    Q: Do you have a grasp on your personality and your areas of strength and weakness?

    Q: Are you accountable to a group of people or person who knows you well?

    If not, you will soon fall off the road of life, crash and burn.

    Q: Is your head full of Scripture, and your heart full of sin and contempt?

    Remember Psalm 10:4

    Q: Knowledge puffs up, but love and care builds up; do you agree with this?

    We must ask ourselves if our deepest desires in life and pleasure of living are dedicated to please Christ? Can we take a hard look at our life and see how others see us, how God sees us? Are our actions in life the result of our will, our desires, our inspirations, and our motivations; or are they the result of us living a life of pleasing God? Is there a distinguished reality of the Lordship of Christ, verses the menagerie of living the lie of our desires! We must be set apart to be promoters of our Lord’s Kingdom and Grace, to live that life of distinction, a life that honors Christ and motivates and encourages others.

  5. Wed ye Ethiopia sinodos abalat ,ke Ethiopia sinodos lemehon let ke ken lemtseru wed ye Ethiopia lijoch ,be amlak hailes enashenfalen ,menalbat be dims bilcha keteshenefachihu,menm shiger yelem ye aksumua mariam ejwan Zergita titebikachihu alech ,ayzuachihu tezegachitenbetal befitem yalebotachihu newna kefelegu zoo yargut !!

Comments are closed.

Share