Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 225

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ትንሽ ስለጃዋራዊያን (ለፋሲል የኔአለም መልስ)

ጎሳዬ(ጆሲ) ደስታ አቶ ፋሲል የኔአለም እጄን ጠምዝዞ ክፉ ነገር ሊያናግረኝ እየገፋፋኝ ነው። “ትንሽ ስለጃዋራዊያን” በሚል ርእስ የጻፈው አስደናቂ ጽሁፉ ከልብ አስደስቶኛል። ሆኖም ግን አመለካከቱ አሁንም ሌላ ጀዋርን ከማስተናገድ የሚቆጠብ ስላልመሰልኝ አንድ ሁለት

አክራሪነት በኢትዮጵያ – ጥያቄዎች ለሃጂ ናጂብ

አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com July 17, 2013 ከማከብራቸው የዲሞክራሲ አክቲቪስት መካከል አንዱ የሆኑት፣ አቶ ተድላ አስፋዉ፣ አቶ ጃዋር መሃመድ ለተናገራቸው አንዳንድ አባባሎች የሰጡትን ምላሽ አነበብኩ። አቶ ጃዋር የተወለደው በአርሲና በሃረርጌ ድንበር አካባቢ ነዉ።

ግልጽ ደብዳቤ ለሃይሌ ገብረሥላሴ (ከአበበ ገላው)

ውድ አትሌት ሃይሌ፣ ከነመላው ቤተሰብህ እንደምን ከርመሃል? ልጆቹ እንዴት ናቸው፣ አለምስ እንዴት ሰንብታለች? ሰሞኑን የወዳጅ የዘመድ ምክር አላዳምጥ ብለህ እንደነ ጋሼ ግርማና ጋሼ ሃይለማርያም ደሳለኝ የህወሃቶች አሻንጉሊት መሆን እንዳማረህ ስሰማ በጣም ተገረምኩ።

ከነመላኩ ፈንታ በኋላ የቆመ መርከብ የሆነው ፀረ – ሙስና ኮሚሽን

ከሰናይ ቃል በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም አስከፊ እየሆኑ ከመጡት ነገሮች መካከል የሙስና ተግባር በጣም በጣም አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ሰዎች በአንድ ጀምበር የሚመነጠቁበት ይህ የሙስና ተግባር ታዲያ በአግባቡ ቁጥጥር ተደርጐበታል ወይም ክትትሉ የሁሉንም

ከኦሮሞ ፖለቲካ ወደ ጃዋር ፖለቲካ? (ከመስፍን ነጋሽ )

ወንድሜ ጃዋር (Jawar Mohamed) ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በኦሮሞ ፖለቲካ እና አሁን ደግሞ ስለኦሮሞ-ኢስላም ያቀረባቸው ንግግሮች ኮርኳሪ ሆነዋል። ኮርኳሪነታቸው የሚመነጨው ግን ሐሳቦች አዲስ ስለሆኑ አይደለም፤ በአቀራረባቸውም ቢሆን ያልተለመዱ አይደሉም። “የአግራሞቱ” ወይም የንዴቱ ምንጭ

ጀዋር እና ኢስላማዊት ኦሮሚያ (ለያሬድ አይቼህ መልስ)

ከብሩክ ደሳለኝ በህይወቴ ከመጠላው ነገር ቢኖር ከንቅልፌ ሚቀሰቅሰኝና በባዶ ሜዳ ሚንጅሰኝ ሰው ነው። አንድ አማራ ሲያልፈ የሰማውን ስም ወስዶ በብእር ስም የሚያደርቀን ያሬድ አይቼህ ሚባሉ ግለሰብ እንደ ትሪፓ ማይታኝክ ሃሳባቸውን እየነሰነሱብን ይገኛሉ።

ዜጎችን ከማሰር ለሕዝብ ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ መስጠት ይሻላል? ግርማ ካሳ

ግርማ ካሳ ሐምሌ 8 ቀን 2005 ዓ.ም ከአርባ ሁለት በላይ የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች፣ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ዛሬ እንደታሰሩ ፍኖት ነጻነት ዘገበ።  ከታሰሩት ዉስጥ ሁለቱ ሴቶች ሲሆኑ አብዛኞቹም ወጣቶች ናቸው። በጎንደርና በደሴ

30ኛው የኢትዮጵያውያን ባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ዝግጅት እንዴት አለፈ?

(ቴዲ – አትላንታ) ከተመሰረተ 30 ዓመት ያስቆጠረው የባህልና ስፖርት ፌዴሬሽኑ ሠላሳኛ ዓመቱን ከጁን 29 እስከ ጁላይ 6 በሜሪላንድ ዋሽንግተን አክብሯል። በዚህ ዝግጅት ላይ ምን ያህል ሰው እንደተገኘ ከፌዴሬሽኑ በይፋ የተነገረ ነገር እስካሁን

ትንሽ ስለጃዋራዊያን – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

የጃዋር ንግግር ያበሳጫቸው ብዙ የፌስ ቡክ ወዳጆቻችን ቁጣቸውን በቻሉት መንገድ ሁሉ እየገለጹ ነው። ነገሩ ከቁጣ ወይም ከውግዘት ወይም ከይቅርታ መጠየቅ ወይም አቋምን ከመግለጽ ባለፈ በደንብ ተብላልቶ መታየት ያለበት ይመስለኛል። በመጀመሪያ ፣ ጃዋር

የሚወለዱበት፣ የሚሞቱለትና የሚሞቱበት መሬት – (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

መስፍን ወልደ ማርያም ሰኔ 2005 የሚወለድበትን መሬት ማንም ሰው አይመርጥም፤ የዘመኑ ቅንጦት ኢትዮጵያ አርግዞ አሜሪካ መውለድ ቢሆንም፣ ልጁ ምርጫው ውስጥ የለበትም፤ አንኳን ልጁ አባትዬውም ምርጫው ውስጥ የሚገባ አይመስለኝም፤ በእንደዚህ ያለው ኢትዮጵያን አስጠልቶ-ሌላ-እንዲሆን

በዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ የኢቲቪ የሀሰት ዘገባ ሲጋለጥ

ከብስራት ወ/ገብርኤል ዛሬ ሐምሌ 7 ቀን 2005ዓ.ም. ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከአራዳ የአንድነት ፓርቲ ጽህፈት የጀመረው የአንድነት ፓርቲ የጠራው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ በፒያሳ አድርጎ መዳረሻውን በሆጤ ስታዲየም በማድረግ ከቀኑ 6 ሰዓት በሰላም

ኢትዮጵያ ዛሬ ሩዋንዳን ካሸነፈች ተሳታፊ ትሆናለች

ጥሩነህ ካሳ ከወርልድ ስፖርት ጋዜጣ እንደዘገበው፦ ኢትዮጰያ ከሩዋንዳ ጋራ በደርሶ መልስ ጨዋታ ካሸነፈች በ2014 ደቡብ አፍሪካ በምታስተናግደው የchan ውድድር ተሳታፊ ትሆናለች. የሁለቱ ቡድናች ጨዋታ አ.አ ላይ ዛሬ ይደረጋል . ለ ውድድሩ አሰልጣኝ

የነፃ ሚድያ አስፈላጊነት – በኢሳት 3ኛ ዓመት (ከዶ/ር ሰይድ ሐሰን)

ዶ/ር ሰይድ ሐሰን ኢሳትን አስመልክቶ ያደረጉት ንግግር በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የኢሳት 3ኛ በዓልን አስደግፎ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ስብሰባ ላይ የቀረበ አጭር (ንድፍ/ግርድፍ) ንግግር ከዶ/ር ሰይድ ሐሰን- Murray State University ክቡራትና ክቡራን ወገኖች፤ በዚህ
1 223 224 225 226 227 249
Go toTop