30ኛው የኢትዮጵያውያን ባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ዝግጅት እንዴት አለፈ?

(ቴዲ – አትላንታ)
ከተመሰረተ 30 ዓመት ያስቆጠረው የባህልና ስፖርት ፌዴሬሽኑ ሠላሳኛ ዓመቱን ከጁን 29 እስከ ጁላይ 6 በሜሪላንድ ዋሽንግተን አክብሯል። በዚህ ዝግጅት ላይ ምን ያህል ሰው እንደተገኘ ከፌዴሬሽኑ በይፋ የተነገረ ነገር እስካሁን ባይኖርም ፣ ከ30ሺ ያላነሰ ሰው እንደነበር መገመት ግን ይቻላል። ስቴዲየሙ በጠቅላላ 54ሺ ሰው የሚይዝ ሲሆን፣ ቢያንስ ግማሽ ያሉ ቦታ ሞልቶ ታይቷል፡፡ በዚህ ውድድር በማሸነፍ ዋንጫ ለወሰደው የቨርጂኒያ ቡድን እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን።

(ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ)

ተጨማሪ ያንብቡ:  ጠላት ባርነት እና ድህንነት እንጂ ነፃነት እና ዕድገት አያስገኝም
Share