“ይሄ ሁሉ ግፍ በኢትዮጵያውያን ላይ ሲደርስ ተገቢውን ምላሽ ካልሰጠ መንግስት ምንድነው የሚሰራው?” – ጋዜጠኛ ነብዪ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ (ቃለምልልስ)

ህብር ሬዲዮ በወቅታዊው በኢትዮጵያውያን ላይ በሳውዲ አረቢያ በሚደርሰው ችግር ዙሪያ ከስፍራው ዘገባዎችን በማቅረብ ከሚታወቀው የጀርመን ድምጽ ሬዲዮ ዘጋቢ ከሆነው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ ጋር ቆይታ አድርገናል።

<...ዜጎች ሲደበደቡ ፣ሲደፈሩ፣ሲገደሉ፣ሲያብዱ ካልደረሱ ከሶስት ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ተማሪ ህጻናት የሚማሩበት ት/ቤት ሲዘጋ ዝም ሲሉ ለተራቡ ዜጎቻችን ለችግር ቀን ተብሎ ከራሱ ከስደተኛው የተዋጣውን አራት ሚሊዮን ብር ሲያግዱ ተቆርቋሪ መሆን ካልቻሉ የኢትዮጵያ መንግስት ተብለው ምንድነው የሚሰሩት? ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ነው? ...በተለያየ ቦታ ያለውም ኢትዮጵያዊ የሳውዲ መንግስት ሕግን እንዲያከብር በህግ አግባብ እንዲሰራ ድምጹንማሰማት አለበት...>

ጋዜጠኛ ነብዪ ሲራክ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት)

ተጨማሪ ያንብቡ:  በእውቀቱ ስዩም ስለ ድምፃዊዉ ኢዮብ መኮንን

8 Comments

 1. It has been a while Ethiopia being ruled by those who hate the country and it’s people, listen what Dina Mufti said he rather blames the Ethiopians defending the government of Saudi, go to Aigaforum their headline news is about the defection of three Eritrean pilots to Saudi Arabia this will tell you a lot about the regime who rule Ethiopia.
  It is very unfortunate for Ethiopia and it’s people to fall in the hands of the people who does not like both the country and it’s people, if there was a regime who loves the people of Ethiopa Dina Mufti who is the spokes person of Ethiopian Foreign Affair would be either fired or charged

 2. It is amazing no religious organization leader nor the organizations as institutes yet expressed their views on this horrible situation except the Hijira Foundation leader in DC.They must have been the first, and doubt even they will be the last, given that long has passed since the country has completely lost it’s true spiritual and secular leaders at large. Those few seemingly alive are cowards, incompetent, belly driven, first to try to preach others and talk-the-talk but none or last to walk- the-walk.

 3. ለክቡር ጋዘጠኛ ነብዩ ሲራክ ባለሀበት የከበረ ሰላምታዬና አድናቆቴ ይድረስህ!
  ይህ ሰው ለረጅም ዘመን ያለማቋረጥ ስለኢትዮጵያውያን በዓረብ ሀገር የሚደርስባቸውን ችግር ይዘግባል፣መረጃ ይሰጣል፣ለሕመምተኛውም ለገንዘብ ችግር የገጠመውን ሁሉ በወገናዊነት እርዳታ እንዲያገኝም ተጣርቷል።የኤምባሲ ባለሥልጣናትንም ቸልተኝነትና የሕዝባቸውን ንቀት… ዘርፈ ብዙ ችግሮች በተናጠል በግለሰብ ደረጃ በመሆኑ ምንም ትኩረት አልተሰጠውም። አሁን ቁጥሩ በርካታ ሲሆንና ሎሎች ሀገሮችም ስለሁኔታው በመመዝገባቸው ተቆርቋሪ ሆኖ መነሳት ያሳፍራል…ለግለሰቡ ትረትና ድካም ጌታ የልፋቱን ይክፈለው።

  **አሁን በሥልጣን ላይ ያለው መንግስት ታጋይ ባለሀብቶች ፬፻የበለጡ የሰው ልጅ መሸጫ ሕጋዊ መደብር አላቸው። በዚሁ ተመጣጣኝም በስውር የሚሰራ የካድሬና የዲያስፖራ ኢንቨስተር የሴትሕፃናት የአየር በአየር ማዘወዘወሪያ ኬላዎችም መጋዘኖችም ተቋቁመዋል ለዚህም ኢህአዴግ ብቸኛው የማይደፈረው “የፀሐዩ መንግስት ተብሎ” ይሞካሻል።
  *ከውጭም ህፃናት ሀገር ጥለው እንዲጠፉ ተመልሰው አሸባሪ እንዲሆኑም ሥልጠናና የፖለቲካ ትንተና የሚሰጣቸው የውሸት ታሪክ መጽሐፍ ተጽፎ በነጻ የሚበተንላቸው የሻቢያ ፀሐፊም አለ። ስለዚህ ይህ ተቀናጀና በማህበር የታቀፈ የጥቅም ሥራ በመሆኑ ኢህአዴግ ያለውን እውነታ ከማስተባበል አልፎ ወደፊትም ይህንን አንስቶ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ማሰማትን ወንጀል ያደርገዋል። ምክንያቱም የሞተውና የቆሰለው ብሄር ብሄረሰብ ከሳውዲና ከሌሎች ባለሀብት ሕዝቦች ወደፊት ጥቅም አንጻር የገቢ ጥቅሙ እንዲነካ አይፈልግም። መጀመሪያውኑ በማኒፌስቶው (ሕግመንግስት)ጽሑፍ ላይ…የሀገር ሉኣላዊነት፣ የባንዲራ ትቅም፣ የዜግነት ማንነትን አይገልጽም (በአንድ የፖለቲካ ጥላ ሥር ለመኖር )የተፈጠሩ ይላቸዋል። ዜጎች ናቸው ብሎ አይጠራቸውም አያምናቸውምም ። ለዚህም …ግበረሰዶማውያን (ዜጋ) የሚል ስያሜ ይዘዋል።ለመሆኑ ይህ ፲፩ከመቶ ዕድገት የት ደረሰ? ይህ ሁሉ ወጣት ልማት ጠልቶ ለመሞት ከሀገሩ ወጣ? የህወአት ቆንስላት ሥራቸው ሕዝብና መሬት መሸጥ ብቻ ነውን?ለመሆኑ ኢትዮጵያ ፻፳ሺህ በላይ ለኤርትራ ወጣት ጥገኝነት ስትሰጥ ነጻ ትምህርት ስትሰጥ እንዴት ለኢትዮጵያውያን ቦታ የለም? ለሞሶሎኒ ሀውልት መሰራት የሚደግፍ መንግስት እውነት የኢትዮጵያ ወጣት ዓረብ ሀገር ሞተ ብሎ ያዝናል?፳፪ዓመት የተታለለ ትውልድ ወደፊት ወኔ ኖሮት መብቱን ያስጠብቃል ለማለት አያስደፍርም! ለማናቸውም ሰሚ ቢኖር እደግመዋለሁ።
  እንቢኝ ባለ ነው መይሳው!
  እንቢኝ ባለ ነው ምንይልክ ተከብረን የኖርነው። በሀገርህ መኖርን ሳትችል በሰው ሀገር በግድ መኖር አለብኝ ማለት የወኔ ጉድለት ነው። ኢትዮጰያ የእኔም ነው ማለት የግድ አስፈላጊ የሆነበት ወቅት አሁን ነው። እያንዳንዱ የብሄር ባለሥልጣን ሁሉ በዘር ማጥፋት ተጠያቂ ነው አካባቢህን አፅዳ ትግልን ከቤት ጀምር ! ሰላም ለሀገሬና ለህዝቦቿ ሁሉ ይሁን!ኢትዮጵያ እጆቿን ዘርግታ የተበታተኑ ቅን አሳቢ ልጆቿን ትሰበስባለች!!! በቸር ይግጠመን ከሀገረ ካናዳ

 4. Dear Nebiyou, you are really explain every thing correctlly. My messege to the Ethiopian Diplomat is that put your head up & fight for your popele b/c your country is not less than any country in the world infront of the international law. Why our diplomat & embassy workers are being ashemed of their people? Belive me all our ” ILLIGAL IMMIGRANT” were came to saudi by the help of saudi citizens. Infact our people should ask for compensation. All those Mega project of saudi were constracted by ethiopian workers including the biggist girls university of Princes Nura. Now the labour coast of saudi arabia has trippled. Are the saudi’s ready for the kind of work our citizens used to do?

 5. Mengist kelele mengist hunu ena asaun…haaaaaa yamara mengist new gen yeminfeligew….shame on u. Now senayawi is trying to swallow udj andenet in the name of beherawi….nationalisem…unity…bla bla bla….to be the only dictator opposition the to be the only amara dictator gvnt….. that was their plan and the semawi post coment like ordenery person….

 6. Tiru hulachinim yihin askeyami wiridet semanew; gin endelelochu gudayoch semonegna were hono yihon yemikerew?????? Ay Ethiopia, kelalu kebad, kebadu demo kelal yehonebat hager!!!!! Lezih kelal guday lemin kebad mesiwatinet yikefelal??? Giridinam eko be hager yamiral, yemir. Lemisale, andit ye A.A yebet serategna eko bewer 300, birr masikemet tichilalech, yih demo anid ye degree miruk be hageru lay yemayasikemitew genizeb new!!! tadia ye Arab hager enkokilish, mefitihew kelal ayidelem????

Comments are closed.

Share