Browse Category

ሰብአዊ መብት

blank

 የረሃብተኞች የጣር ድምጽና የሠማዕታት ደም ጩኸት ለፍትህ ያልቆሙትን ሁሉ ያውዳል – ከበየነ

በሞጆ፣ ሎሜ ወረዳ የመልዓከ-መንክራት ቀሲስ ወልደ እየሱስ አያሌው እስከነቤተሰባቸው በግፍ የመገደል ዜና በሰማን ሰሞን በዚሁ ወረዳ ሌሎች ስምንት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በተመሳሳይ ሁኔታ ተገደሉ የሚል ሌላ ዜና ተሰራጨ። እግዚአብሄር በአምሳሉ በፈጠራቸው የሰው
October 1, 2024
blank

የኢሰመኮ ሪፖርት እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው። የአብይ አህመድ ሰራዊት በአማራ ክልል በሶስት ወራት ብቻ የፈፀመው ጭፍጨፋ በመንግስታዊው ኢሰመኮ ሪፖርት ይፋ ሁኗል።

©ሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ሌሊት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ቡድን (በተለምዶ “ፋኖ”) አባላት ከክልሉ አዊ ብሔረሰብ ዞን፣ ቲሊሊ ከተማ አሽፋ ቀበሌ እንደወጡ የመንግሥት የጸጥታ አካላት ወደ ቀበሌው በመግባት ሰኔ 3 ቀን
September 26, 2024
blank

አማራ፣ ኦሮሚያ፦ መንግሥት በተስፋፋ ሁኔታ የሚፈጸም የሰዎች እገታን ሊያስቆምና ተጠያቂነትንም ሊያረጋግጥ ይገባል

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች አሳሳቢ ሆኖ የቀጠለውን የእገታ ተግባር ዘላቂ በሆነ መልኩ ለማስቆም ለሰዎች እገታ መነሻና አባባሽ ምክንያት የሆነውን የሰላም መደፍረስና የትጥቅ ግጭትን በዘላቂነት በሰላማዊ መንገድ መፍታትን ጨምሮ ውጤታማ እርምጃዎችን መውሰድ አስፈላጊ ነው
September 5, 2024
blank

እናትነት !

ወንዶች ልጆች እናታቸውን በጣም ይወዳሉ ይባላል። ለናታቸው የሚሰጡትን ፍቅር ለማንም መስጠት አይችሉም ። በተለይ በልጅነታቸው ከናታቸው ጉያ አይወጡም ። የናታቸው ነገር አይሆንላቸውም ። እናቶችም ለወንድ ልጆቻቸው ያደላሉ ሲባል እንሰማለን ። እውነት ለመናገር
June 28, 2024
blank

መስከረም አበራ በቅርቡ ከቃሊቲ ስለፃፈችዉ 94-ገፅ ፅሁፍ

ሰሎሞን ገብረስላሴ እስር ቤት ተወርዉረዉ ፅሁፎችን የፃፉ የታወቁ የፖለቲካ ሰዎች ጥቂት ናቸዉ፡፡ እስር ቤት ዉስጥ ሆኖ ፅሁፍ መፃፍ ማለት፤ እስር ቤት የወረወራቸዉን አምባገነናዊ አገዛዝ መፀየፋቸዉን ማረጋገጫና በአላማቸዉም ቢታሰሩ እንኳን በፅናት መቀጠላቸዉን ማሳያ
April 7, 2024
የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢው ፕ/ር መስፍን አርአያ

“የሰላም መንገድ አመቻቻለሁ”

March 31, 2024 ጠገናው ጎሹ ይህንን እንደ ርዕሰ ጉዳይ የተጠቀምኩበትን አባባል የወሰድኩት ለእኩያን የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኞች በሽፋን ሰጭነት ያገለግል ዘንድ የተቋቋመውና ከተሰጠው የሥስት ዓመታት ተልእኮ አንድ ዓመት ብቻ የቀረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን (The Ethiopian National Dialogue Commission) ተብየው በዋና ኮሚሽነሩ (ሰብሳቢው) ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በኩል
image

የፋኖ እስክንድር ነጋ የመስቀል አደባባይ ንግግር  

ፋኖ ዘመነ ካሴ እንዳለው አማራን ቆረጣጠሞ ለመብላት ቆርጦ የተነሳው የኦሮሙማው አውሬ ጭራቅ አሕመድ ወገቡን ተመቶ ተሽመድምዷል።  የሚቀረው በተገኘው ዱላ አናቱን በጥርቆ ከነዱላው አሽቀንጥሮ መጣል ነው፣ እባብ ግደል ከነብትሩ ገደል እንዲሉ።  እባቡ ከነብትሩ ገደል በተጣለበት የተቀደሰ ዕለት ደግሞ፣
blank

የአዋሽ አርባ: የበረሃው ጓንታናሞ

አዋሽ አርባ፡ በኢትዮጵያ ከጅምላ እስር ጋር ስሙ የሚነሳው ‘የበረሃው ጓንታናሞ’ ዝገባው የ አማርኛ ነው ባለፉት አስርተ ዓመታት በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈጸምበት ስለነበረው ማዕከላዊ እስር ቤት ብዙ ሰምተናል። ‘ጄል
February 7, 2024
blank

 አብይ፣ አምሳያ ይሁዳ

አንተ የመስቀል ስር ደላላ፣ ስምህ የተባለ ይሁዳ መች ፍቅር ታውቃለህና ወዳጆችህን ደጋግመህ ክዳ፡፡ የቃልኪዳን ቀለበት አስርሃል፣ ሃብልም አጥልቀህ ነበር ለጓዶችህ ያው ለአመልህ ነው እንጂ መቼና የት ፍቅር ታውቀለህ? ትምላለህ በፍቅር አምላክ ስም፣
blank

የአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት አለበት ሲባል…..…. መስከረም አበራ: ከቃሉቲ ማጎሪያ

መብቱን በከፊልም ሆነ በሙሉ የተነጠቀ ህዝብ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ለትግል መነሳቱ የማይቀር ነው። የዙፋናቸውን አራት እግሮች በህዝብ መብት ሊይ ጭነው የተደላደሉ ጨካኝ አምባገነኖች ደግሞ ይህን አይቀሬ የህዝብ ትግል ቢችሉ ለማስቀረት፣ ካልሆነ ለማዘግየት፣፣
blank

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱ እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽ ገለፀ

ኮሚሽኑ ዛሬ ከጀኔቫ ባወጣው መግለጫ በአንዳንድ የኢትዮጵያ ክልሎች ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት መባባሱ በጣም ያሳስበናል ብሏል። በአማራ ክልል በኢትዮጵያ ወታደሮች እና በክልሉ ፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት እና በጎርጎሪያኑ ነሃሴ 4 ቀን
September 29, 2023
1 2 3 11
Go toTop