Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 72

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አሰብና አልፋሽቃ፤ የዐብይ አሕመድ የወቅቱ ማጭበርበሪያወች

“የኤርትራን ነጻነት የሚዳፈርን ማናቸውንም ኃይል ከኤርትራውያን በላይ በጽኑ የምንታገለው እኛ ወያኔወች ነን፡፡”  ስብሐት ነጋ ዐብይ አሕመድ የአማራን ሕዝብ አይንቁ ንቀት ንቆታል፡፡  የአማራ ሕዝብ በዐብይ አሕመድ እንደተናቀ፣ ማንም ሕዝብ ተንቆ አያውቅም፡፡  በዐብይ አሕመድ

የአፍሪካ ቀንድ ጅኦ-ፖለቲካል ሽኩቻና ውልደተ ውክልና ጦርነት!!! የውኃውን ቁልፉ እንጫነው? የትኛውን ፈረስ እንጫነው? ፋኖ በአማራ ክልል በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ይጥራ!!!

ኢት-ኢኮኖሚ/ET- ECONOMY (ክፍል ሁለት) ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ በአፍሪካ ቀንድ አገሮች የኃይል ሚዛን አሰላለፍ  ዳሰሳ    {5} የሦስትዬሽ ስምምነት የዓለም ፖለቲካ ሁኔታ ተለዋውጦል፣ የሦስትዬሽ ስምምነት በኢትዮጵያ በኤርትራና ሱማሌያ አገሮች መኃል ጉታ-ገጠም የሥነ- ምድር አንድነት፣ የታሪክ ትርክት፣ ባህል፣ ሃይማኖት እንዲሁም የጋራ ጥቅምና በእኩልነት በመከባበር፣በነፃነት፣

የአፍሪካ ቀንድ ጅኦ-ፖለቲካል ሽኩቻና ውልደተ ውክልና ጦርነት!!! የውኃውን ቁልፉ እንጫነው? የትኛውን ፈረስ እንጫነው?

ኢት-ኢኮኖሚ/ET- ECONOMY (ክፍል አንድ) ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ‹‹ከዚህ በኃላ መሞት የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ለቀይ ባህር ይሙት›› አብይ አህመድ ቀይ ባህር፣ የአፍሪካ ቀንድና መካከለኛው ምስራቅ አገሮች እነደ መፅሃፈ ኤክሶደስ፣ ከሶስት ሽህ አመታት ገደማ፣ ‹‹ ሙሴ እጁን በቀይ

የማኦ ዜዶንግ ትምህርት ለፋኖ – መስፍን አረጋ

“በጥበበኛ የጦር አዛዥ የሚመራ ሠራዊት ሳይታሰብ ግድቡን ጥሶ በሚጎርፍ ደራሽ ውሃ ይመሰላል፡፡  ደራሽ ውሃ ከፍተኛ ቦታን እየለቀቀ፣ ወደ ዝቅተኛ ቦታ እያዘቀዘቀ፣ ዝቅዝቅ በመጉረፉ በሚያገኘው ጨማሪ (እየጨመረ የሚሄድ፣ increasing) ኃይል እንቅፋቶቹን እየጠራረገ ረባዳን

ተባሿል – አስቻለው ከበደ አበበ

ይህን ጽሑፍ ለመፃፍ ስዘገጃጅ፣ እወንበሬ ላይ እንደተቀመጥኩ አንቀላፋኝና ትንሽ አቃዠኝ፡፡ ነገሩ እንደዚህ ነው፡፡ አንዲት የሃበሻ ቀሚስ የለበሰች መልከመልካም ሴት በቀኜ በኩል ከኔ ቀደም ብላ ትሄዳለች፣ የአየር መንገድ አስተናጋጂም ትመስላለች፣ ተከተልኳት፡፡ አካሄዷ ግን

ይድረስ ለአማራ ፋኖ! – ከብሥራት ደረሰ

ከዚህ አንቀጽ በታች ያለውን አጭር ጦማር የጻፍኩት ከጥቂት ቀናት በፊት ነበር፡፡ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በተለቀቀ ማግሥት አካባቢ ነው የጫጫርኩት፡፡ አሁን ላይ ሆኜ ያለፉትን ጥቂት ቀናት ስመለከት ነገሮች በጣም ተለዋውጠዋል፡፡ የነገሮች መለዋወጥ ደግሞ

ፋኖ ተሰማራ! ፍኖ ተሰማራ! እንደ አሳምነው ጽጌ፤ ገድል ሰርተህ ኩራ! ፋኖ ተሰማራ! ለክብርህ ተታገል፣ ለአንድነትህ ሥራ – ከደረጀ አያኖ

የአቢይ አህመድ አራተኛው የአማራ ክልል ተሿሚ ፕሬዜዳንት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ፤ “ሁለተኛ ግፌ፣ ጫንቃዬን ተገርፌ፣ ልብሴን መገፈፌ” በመጀመሪያ ለምን የክልል መሪዎች በክልልሉ ሕገ መንግሥት መሰረት በክልልላቸው ተወካዮች እንደማይመረጡ አይጋባኝም። እንዴት ኦህዴድ የሚመራው ብልጽግና

ይድረስ ለኦሮሞ አባቶችና ልሂቃን – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ምን ብዬ እንደምጀምር ጨንቆኝ ከወረቀቱ ጋር ተፋጥጬ ብዙ ቆየሁ፡፡ ግን መጀመር አለብኝና እንደምንም ጀመርኩ፤ ሰላምታየን ላስቀድም ታዲያንም፡፡ ደግሞም እንኳን ለጠንቀኛዋ የግንቦት ወር በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ዘሩ በያይነቱ ተዘራ፡፡ ቡቃያው አደገ፡፡ ሰብሉም ጎመራ፡፡ እነሆ

ኢትዮጵያዊያን ቆም ብለን የምናስብበት ወቅት ዛሬ ነው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

   መነፅር Man was born free and everywhere he is in chains .” Jean_Jacques  Rousseau “ ሰው የተወለደው ነፃ ሆኖ ነው።የሁን እንጂ  ( በማስተዋል ብትመለከቱ ) በየትም ሥፍራ በሰንሰለት ውሥጥ ነው ። “ ( እንዴት ነው የታሠርንበትን ሰንሰለት በጣጥሰን ሰው መሆናችንን የምናውጀው ? ” The state of nature   has  a low  of  nature  to govern it which obliges everyone ; and
geletaw

ከማንነት ፓለቲካ ፈጥነን እንውጣ – ገለታው ዘለቀ 

ሃገራዊ ህብረታችን የሚፀናው አንዱ ስለራሱ ብቻ ሳይሆን ስለሌላውም ሲኖር ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ቡድኖች ሁሉ ወደ ውስጥ ብቻ እያዩና ግፎችን ሁሉ በብሄር ቁና እየሰፈሩ ለየራሳቸው ወየው ወየው ካሉ በህብረታችን ውስጥ መደማመጥ ይጠፋል፣

አስፈሪው የውድቀት አዙሪት – ጠገናው ጎሹ

April 14, 2022 ጠገናው ጎሹ በዚህ ርዕስ ሥር በማነሳቸው ጉዳዮች (ነጥቦች) ላይ ሂሳዊ አስተያየቴን ስገልፅ ጉዳዮቹ አዲስና አስገራሚ ናቸው ከሚል የፖለቲካ አስተሳሰብ ቂልነት አይደለም። ከሩብ ምዕተ ዓመት በላይ (1983 -2010) በፈጣሪውና በበላይ ተቆጣጣሪው የህወሃት
addis ababa zehabesha

የአዲስ አበባ ጣጣ – ስሊቅ (Satire) በቦቆቅሳ ለባክ

ግንቦት 2014 የአዱስ አበባ ከተማ ታሪካዊና ሕጋዊ ባሇቤት የእኛ ማሕበረሰብ ነው ሲለ የደር እንስሳት ነፃነት ግንባር (ደ.እ.ነ.ግ) ከፍተኛ ተወካዮች ዛሬ ከቀትር በኋሊ በቅርቡ በተመረቀው የአንዴነት ፓርክ የእንስሳት መዋያና መናፈሻ ውስጥ በሰጡት ጋዜጣዊ

* በሀገሬ በኢትዮጵያ ግን ከቶም ተስፋ አልቆርጥም !!! – መስፍን ማሞ ተሰማ

በኢትዮጵያችን ላይ የተደፋው ርኩስ የመጠፋፋትና የጥላቻ ፣ የጭካኔና የዘረኝነት መንፈስ መገለጫው ዓይነቱና መከሰቻው ስፍራ ከጎንደር እስከ ባሌ ከቤንሻንጉል እስከ ሐረር የዘለቀ ሲሆን ፤ ከሰውነት እሳቤና ርህራሄ ውጪ በመሰል ኢትዮጵያዊ ወገንና አካል ላይ
1 70 71 72 73 74 249
Go toTop