Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 70

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

“የሕዝብ ሰው/Public Figure” መሆን አንዳንዴ ሳያሰክር ይቀራል? – ብሥራት ደረሰ

በስንቱ ተናድጄ እንደምዘልቀው አላውቅም፡፡ ዛሬ ሌሊት ነው፡፡ እንደልማዴ የዩቲዩብ ቻናሎችን ስዳስስ አንዱ ቀበጥ አርቲስት ሚስት ሊያገባ ከአርባ በላይ ሽማግሌዎችን ወደእጮኛው ቤት መላኩን በኩራት የሚገልጽ አንድ የዩቲብ ገጽ ላይ ዐይኔ ዐረፈ፤ ቀልቤንም ሳበውና

አስተምህሮቶታችንን ለችግሮቻችን መፍቻነት ካልተጠቀምንባቸው በራሳቸው ፋይዳ አይኖራቸውም! – ጠገናው ጎሹ

June 12, 2022 ጠገናው ጎሹ ለዚህ ሂሳዊ አስተያየቴ መነሻ የሆነኝ “እግዚአብሔር ሰይጣንን ውደድ ወይም ቀኝህን ሲመታህ ግራህን አዙርለት አላለም” በሚል ርዕስ በበላይነህ አባተ ተፅፎ በዘሃበሻ ድህረ ገጽ ላይ (June 11, 2022) ለንባብ የቀረበን አጭር፣ ቀጥተኛና

ፈጣሪ ፊቱን ወደ ሰው ይመለስ ዘንድ ፤ ሰው ሁሉ  ፤ በነገር ሁሉ ፣ እግዛብሔርን ማስቀደም አለበት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ፈጣሪ ፊቱን ወደ ሰው ይመለስ ዘንድ ፤ ሰው ሁሉ  ፤ በነገር ሁሉ ፣ እግዛብሔርን ማስቀደም አለበት ።  ይሁን እንጂ ሰው ሁሉ በነገር ሁሉ የሥጋውን  ጥቅም  እንደሚያሥቀድም የታወቀ ነው ።  የሥጋ ጥቅም ሰውን

ዕድገት ወይስ ዉድመት? – ዶ/ር በቀለ ገሠሠ

ዶ/ር በቀለ ገሠሠ – ሰኔ 2014 ዓ/ም ([email protected]) 1ኛ/ መንደርደሪያ፡ እጅጉን ግራ ገብቶኛል። እንቅልፍና ዕረፍት አጥቻለሁ። ብዞዎቻችሁም በዚህ ጭንቀት ዉስጥ እንደምትገኙ አልጠራጠርም። ባሁኑ ዘመን ሁሉም ዓለም (ምናልባት ከኢትዮጵያና ከዩክሬን በስተቀር) በዕድገት ላይ

እግዚአብሔር ሰይጣንን ውደድ ወይም ቀኝህን ሲመታህ ግራህን አዙርለት አላለም! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ ([email protected]) ክቡር ቹንዋ አቼቤ ነገሮች ፍርክስክስ አሉ(Things Fall Apart) በሚለው መጽሐፋቸው፤ ክቡር ዴዝሞን ቱቱም በአንድ ወቅት ንግግራቸው የሳጥናኤልን ተግባራት የሚፈጽሙ ቁማር ተጫዋቾች የመጽሐፍ ቅዱስን ቃል ለማጭበርበር እንዴት እንደሚጠቀሙበት ለማሳየት እንዲህ

የበግ ለምዱ የተገፈፈው ድሮ የምናውቀው “ተኩላ” – ደረጀ አያኖ

አሁን፣ አማራጭ የሌለው የአማራና የኢትዮጵያ ሕዝብ እጣ ፈንታ፣ ነጻነትን “በሕዝባዊ አመጽ” ማስከበር ብቻ ነው። የአማራን ሕዝብ አፋኙ ፍሽስታዊና አምባገነናዊ የኦህዴድ ብልጽግና በሕዝብ ትግል ይደመሰሳል። የኦህዴድ ብልጽግና ዛሬ በአማራ ብሄር ላይ የሚያደርገውን የጥፋት

የኦህዴድ ብልፅግና ዘረኛና ተረኛ መንግሥት 71 ቢሊዮን ብር በኦሮሚያ ስም ከበጀቱ ዘረፎል!!! በወያኔ ጦርነት ለተጎዱ የአማራና አፋር ክልሎች ድጎማ የለም!!!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) ኮነሬል አብይ አህመድ ‹‹ስለ ትንሽ ወጪዎች ተጠንቀቅ፣ ትንሽ ቀዳዳ ትልቁን መርከብ ከውኃ ውስጥ ታሰምጠዋለችና!!!›› ህወሓት ኢህአዴግ ከ1983ዓ ም ጀምሮ በጦርነት ለተጎዱ አካባቢዎች ልዩ ድጎማ በሚል ስበብ ለትግራይ ክልል ከፍተኛ

አማራዊነት ያሸንፋል፤ ኢትዮጵያም በልጆቿ ትነሣለች! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

እንግዲህ “ሽልም ከሆነ ይገፋል፤ ቂጣም ከሆነ ይጠፋል” እንዲሉ ሆነና ሽሉም ገፍቶ ቂጣውም ጠፍቶ የምናይበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፡፡ ጊዜ መስታዎት ነው፡፡ ሁሉን ያሳያል፡፡ የነበረ እንዳልነበረ፣ ያልነበረም እንደነበረ የሚሆኑባቸው አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው፡፡ በአንድ ጉባኤ

የእምቧይ ካብ – አገሬ አዲስ

 ግንቦት 28 ቀን 2014 ዓም(06-06-2022) እምቧይ ሳይዘሩት የሚበቅል ሲያዩት እንደሌሎቹ ወፍ ዘራሽ ፍራፍሬዎች እራብ የሚያስታግስ ፣ሰውነትን የሚጠግን ከበሽታም የሚከላከል ንጥረነገር ያለው የምግብ ዘር፣ ቲማቲም ወይም ኮክና ሌሎቹን  ጣፋጭና ጠቃሚ የሆኑትን ፍራፍሬዎች ይመስላል።ቀርበው

የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል 

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የኢትዮጵያ  ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! የ2022/ 2023 እኤአ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ገንዘብና ፋይናንስ ሚኒስቴር  የኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀት 785 (ሰባት መቶ ሰማንያ አምስት) ቢሊዮን ብር እንዲሆን ለሚንስትሮች ምክር

ኢትዮጵያን እንዴት ከጥፋት እንታደጋት ? – ንጉሤ አሊ

ኢትዮጵያ ሀገራችን ዛሬ ከምንጊዜውም በላይ የመፈራረስ አደጋ ላይ ነች ይህ ሟርት ሳይሆን መሬት ላይ ያለው ተጨባጭ ሁኔት የሚያረጋግጠው ሀቅ ነው ። ጠቅላይ ሚንስቴር ዶክተር አብይ አህመድና ድርጅታቸው ብልጽግና ፓርቲ ይህንኑ ተግባር ደረጃ

እንደእናቴ ሣይሆን እንደሚስቴ አውለኝ! ብሥራት ደረሰ

ይሄ የሰይጣን ሽንት ከመሰል ፀረ ኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ኃይሎች ጋር ኢትዮጵያን በረቀቀ መንገድ ብጥቅጥቋን ሊያወጣ  እንዴቱን ያህል እየተመሳጠረ እንደሆነ ከእውነተኛ የመገናኛ ብዙኃን እየተረዳነው የምንገኘው አሳዛኝ እውነት ነው፡፡ እነዚህ ጊዜ የሰጣቸው ፀረ ኢትዮጵያ
1 68 69 70 71 72 249
Go toTop