ቫን ኒስቴልሮይ ማላጋ ገባ

የቀድሞው የማን.ዩናይትድ ሱፐር ስታር አጥቂ ሩድ ቫንኒስተርልሮይ ወደ ሪያል ማድሪድ ተዘዋዋውሮ የነበረ ቢሆንም እዛም የተሻለ ሕይወትን ሳያሳልፍ ቀርቶ በጊዜ ወደ ጀርመኑ ሃምቡርግ ተዘዋወሮ ነበር። በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ሳይቀር ወደ እንግሊዙ ሰንደርላንድ ክለብ ይዘዋወራል

More

ሲቲ ማታን ለማስፈረም ተዘጋጅቷል

ማንቸስተር ሲቲ ለቫሌንሲያው የመስመር አማካይ ሁዋን ማታ ዝውውር 22 ሚሊዮን ፓውንድ በማቅረብ ተጨዋቹን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅሏል፡፡ የኢስትላንዱ ክለብ በጉዳዩ ዙሪያ ከቫሌንሲያው ፕሬዝዳንት ሚጉዌል ሎሬንቴ ጋር የተወያየ ሲሆን በቀጣዩ የውድድር ዘመን ለቻምፒየንስ

More

ዳልግሊሽ የዝውውር በጀቱን በጥንቃቄ ለመጠቀም አስቧል

ኬኒ ዳልግሊሽ በመጪው ክረምት ለተጨዋቾች ዝውውር ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚመደብለት በሊቨርፑል ባለቤቶች ተነግሮታል፡፡ ይሁን እንጂ አሰልጣኙ ገንዘቡን አላግባብ ወጪ ለማድረግ እንዳልተዘጋጀ ጠቁሟል፡፡ ሰንደይ ሚረር እንደዘገበው የክለቡ ባለቤት ኩባንያ ፌንዌይ ስፖርት ግሩፕ ባለፈው ጃንዋሪ

More

ስፐርስ ቤልን ለማቆየት እቅድ ይዟል

ቶተንሃም ሆትስፐር በመጪው ክረምት ለሚቀጥለው ውድድር ዘመን ተጨዋቾችን በማስፈረም ተጠናክሮ ለመቅረብ ከማሰብ ይልቅ ጋሬዝ ቤልን ለማቆየት ቀዳሚ እቅድ መያዙ ተነግሯል፡፡ ክለቡ ዘንድሮ ለተከታታይ በጣላቸው ነጥቦች ምክንያት የቻምፒየንስ ሊግን ተሳትፎ ለማንቸስተር ሲቲ አስረክቧል፡፡

More

ዩናይትድ ኤንሪኬን ፈልጎታል

ማንቸስተር ዩናይትድ የኒውካስል ዩናይትድን የግራ መስመር ተከላካይ ሆዜ ኤንሪኬን ለማስፈረም ከሊቨርፑል ጋር ትግል ለማድረግ ቆርጧል፡፡ የሜርሲሳይዱ ክለብ ደጋፊዎች አሰልጣኝ ኬኒ ዳልግሊሽ ስፔናዊውን ተጨዋች እንደሚያስፈርመው እርግጠኛ ሆነዋል፡፡ ሆኖም ሰር አሌክስ ፈርጉሰንም ወደ አንፊልድ

More

ማንቸስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ነገሰ

ብዙ የተተቸው ቡድን በኦልድ ትራፎርድ ታሪካዊውን ገድል ፈፅሟል – ‹‹ትልቅ ቦታ የምሰጠው ለመጀመሪያ ዋንጫችን ነው›› – ዘንድሮ ዩናይትድ በማሸነፍ ስነ ልቦናው ብቻ ከተፎካካሪዎቹ ተሽሏል የቅዳሜ ከሰዓት በኋላውን የአውድ ፓርክ የመጨረሻ ደቂቃዎች ትዕይንት

More

የባርሴሎናው ''አቶሚክ ቦምብ ''

የባርሴሎናውን ፈርጥ ወይንም ”አቶሚክ ቦምብ ” በእንቅስቃሴ ላይ ያለውን ልዩ የቴክኒክ : የኳስ ቁጥጥሩ : ድሪብል እያደረገ መጓዙ : ብልሀቱ : ፍጥነቱ ወዘተ …. እያለ የቀድሞ የአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አንግል

More