ዘ-ሐበሻ

ስፐርስ ቤልን ለማቆየት እቅድ ይዟል

ቶተንሃም ሆትስፐር በመጪው ክረምት ለሚቀጥለው ውድድር ዘመን ተጨዋቾችን በማስፈረም ተጠናክሮ ለመቅረብ ከማሰብ ይልቅ ጋሬዝ ቤልን ለማቆየት ቀዳሚ እቅድ መያዙ ተነግሯል፡፡ ክለቡ ዘንድሮ ለተከታታይ በጣላቸው ነጥቦች ምክንያት የቻምፒየንስ ሊግን ተሳትፎ ለማንቸስተር ሲቲ አስረክቧል፡፡
June 9, 2011

ከአቶ ገብሩ አስራት ጋር አጭር ቆይታ

አንዳንዴ ስምን መላዕክ ያወጣዋል ይባላል፡፡ ገብሩ ማለት ገበረ፣ ገብረ የሚለው የግዕዝ ቃል ርቢት ነው፡፡ ትርጉሙ ደግሞ አገልጋይ ማለት ነው፡፡ ገብሩ የማን አገልጋይ እንደሆነ ደግሞ ዓለም የሚያውቀው እውነታ ነው፡፡ ገብረ ኢትዮጵያ ነው፡፡ ገብሩ
June 9, 2011

ዩናይትድ ኤንሪኬን ፈልጎታል

ማንቸስተር ዩናይትድ የኒውካስል ዩናይትድን የግራ መስመር ተከላካይ ሆዜ ኤንሪኬን ለማስፈረም ከሊቨርፑል ጋር ትግል ለማድረግ ቆርጧል፡፡ የሜርሲሳይዱ ክለብ ደጋፊዎች አሰልጣኝ ኬኒ ዳልግሊሽ ስፔናዊውን ተጨዋች እንደሚያስፈርመው እርግጠኛ ሆነዋል፡፡ ሆኖም ሰር አሌክስ ፈርጉሰንም ወደ አንፊልድ
June 7, 2011

Mamitu Daska dominates in Albany 5K

Mamitu Daska takes the Freihofer’s 5K in Albany (Steve Jacobs, sjpics.com) Albany, USA – A record 4816 women jammed the streets of downtown Albany, New York, this morning for the 33rd running
June 6, 2011

የሰውነት መቆጣት (አለርጂ)

አንዳንዴ ሰውነታችን አደገኛ ላልሆኑ ንጥረ ነገሮች በመቆጣት(በአለመቀበል) መልስ ይሰጣል። እነዚህ የመቆጣት መልሶች የሚቆረቁር አይን፣ ንፍጥ የሚወርድበት አፍንጫ፣ የሚከረክር ጉሮሮ፣ የቆዳ ሽፍታ፣ ማሳከክ፣ ማበጥ እና ውሃ መቋጠርን ሊያጠቃልል ይችላል። እነዚህ የሰውነት መቆጣቶች ሊያነሳሱ
June 6, 2011

በአሰንዳቦ ቤተክርስቲያን ቃጠሎ ከ100 በላይ ሙስሊሞች የእስር ቅጣት ተወሰነባቸዉ

(ቢላል)፦ በቅርቡ በአሰንዳቦ ከተማ አከባቢ በቀርሳ፣በኦሞናዳ፣ በጥሮ አፈታ ወረዳዎች የጴንጤ ቤተክርስቲያኖች ተቃጠለ በተባለበ ሁኔታ ከ100 በላይ ሙስሊሞች ላይ የፍርድ ዉሳኔ ተሰጠ፡፡ ሰሞኑን በተለያዩ ቀናት በሰጠዉ በዚህ የፍርድ ዉሳኔ መሰረት አብዛኛዎቹ ከአራት ዓመት
June 5, 2011

ማንቸስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ነገሰ

ብዙ የተተቸው ቡድን በኦልድ ትራፎርድ ታሪካዊውን ገድል ፈፅሟል – ‹‹ትልቅ ቦታ የምሰጠው ለመጀመሪያ ዋንጫችን ነው›› – ዘንድሮ ዩናይትድ በማሸነፍ ስነ ልቦናው ብቻ ከተፎካካሪዎቹ ተሽሏል የቅዳሜ ከሰዓት በኋላውን የአውድ ፓርክ የመጨረሻ ደቂቃዎች ትዕይንት
June 3, 2011

ኮሜዲያን መስከረም በቀለ ከኤርፖርት በጸጥታ ኃይሎች ታፈነ

አውራምባ ታይምስ (አዲስ አበባ) ላለፉት 20 ዓመታት መኖሪያውን በሰሜን አሜሪካ አድርጎ የቆየውና በተለያዩ የኮሜዲ ስራዎቹ የሚታወቀው ኮሜዲያን መስከረም በቀለ ከሁለት አስርት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አገሩ ሲገባ ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ተይዞ
June 3, 2011
1 679 680 681 682 683 689
Go toTop