ዘ-ሐበሻ

"ይቅርታችን ሁልጊዜ ጅምር ነው" – ቃለ ምልልስ ከዘማሪ፣ ደራሲና ሰዓሊ ይልማ ኃይሉ ጋር

(ከሔኖክ ዓለማየሁ) “እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነገር ባየህ ጊዜ ደስታን ትተህ ዙር ወደ ትካዜ በዛ ደስታ ውስጥ እጅግ የመረረ፣ ውዴታው የጠና አንድ ትልቅ ሐዘን አይታጣምና” ይህ የከበደ ሚካኤል ግጥም የዛሬው እንግዳችን ዘማሪ፣ ደራሲና፣
June 19, 2011

በኢትዮጵያ፣ ጂቡቲ ፤ ኬንያና ሶማልያ ፣ 8 ሚልዮን ያህል ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልገው መሆኑ ታወቀ

(DW) በኢትዮጵያ፣ ጂቡቲ ፤ ኬንያና ሶማልያ ፣ 8 ሚልዮን ያህል ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልገው መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት የምግብና ግብርና ድርጅት፣ በዛሬው ዕለት ፤ ሮማ ላይ አስታወቀ። በድርቅ፤ እንዲሁም በምግብና ነዳጅ ዋጋ
June 15, 2011

በኦሕዴድ ውስጥ ያለው የሥልጣን ሽኩቻ ያሳሰበው ኢሕአዴግ የኦሮሚያ ፕሬዝዳንትን መታመም እየደበቀ ነው

ሙሉ.ገ (አዲስ ነገር) የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ-ኢህአዴግ) ፓርቲ ሊቀመንበር እና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት በመኾን በቅርቡ የተሾሙት አቶ ዓለማየሁ አቶምሳ ለሕክምና ወደ ታይላንድ ከሄዱ ሁለት ወራት ቢያልፉም መንግሥት በጨፌ ኦሮሚያ ለሚገኙ የሥራ
June 14, 2011

ሊቨርፑል ስኳዱን ለማጠናከር አማራጮችን እየተመለከተ ነው

ሊቨርፑል በኬኒ ዳልግሊሽ እጅ ውስጥ ከገባ በኋላ ውጤታማ መሆን ችሏል፡፡ ለከርሞም ቡድኑን የበለጠ አጠናክሮ ሊጉም ሆነ በአውሮፓ ውድድር ላይ ተፎካካሪ ለመሆን ከአሁኑ እቅድ እየነደፈ ይገኛል፡፡ ቀጣዩ ዝግጅትም የአንፊልዱ ክለብ በቀጣይ ሊያስፈርማቸው በእቅድ
June 14, 2011

አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ፡ "ጠዋት ተነስቼ ጠላ ነበር የምጠጣሁ"

(አውራምባ ታይምስ)ጳውሎስ ኞኞ ይሰራበት በነበረው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የ‹‹አንድ ጥያቄ አለኝ›› አምድ የካቲት 1964 ዓ.ም. እትም ላይ ‹‹እስካሁን ድረስ በኢትዮጵያ በብዛት የሌለው ስም የቱ ነው?›› የሚል ጥያቄ ቀርቦለት፣ ‹‹ኞኞ ነው›› ሲል መልሷል።
June 14, 2011

የኢህአዴግ ፓርላማ ግንቦት 7ን ‹‹አሸባሪ ቡድን›› ሲል ወሰነ

አውራምባ ታይምስ፡ (አዲስ አበባ) ዛሬ ጧት የተሰበሰበው ፓርላማ ግንቦት 7 የዴሞክራሲ የፍትህና የነጻነት ንቅናቄን ጨምሮ ኦነግ፣ ኦብነግ፣ አልቃይዳና አልሸባብ አሸባሪ ቡድኖች ናቸው ሲል የውሳኔ ሀሳብ አስተላለፈ፡፡ ባለፈው ዓመት የጸደቀው የጸረ ሽብር ህግ
June 14, 2011
1 677 678 679 680 681 689
Go toTop