‹‹99.9% አሰልጣኞች የባርሴሎናን አጨዋወት ለመቅዳት እየጣሩ ነው›› ሉዊስ ሴዛር ሜኖቲ
በ1978 አርጀንቲናን በአሰልጣኝነት ለዓለም ዋንጫ እየመሩ የሻምፒዮንነቱን ዘውድ እንድትደፋ አድርገዋል፡፡ ከ1983-1984 ደግሞ ባርሴሎናን አሰልጥነዋል፡፡ የሴዛር ሉዊስ ሜኖቲን አገልግሎት ያገኙ ክለቦች ብዛት ያላቸው ቢሆኑም በዋነኝነት ሪቨር ፕሌት፣ ቦካ ጁኒየርስና ሳንቶስ ጎላ ብለው ይጠቀሳሉ፡፡