ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ የተነሳው በእስክንድር ነጋ ላይ ግልጽ ጦርነት እከፍታለሁ ብሎ በመዛት ስለነበር፣ ያ ማራ ሕዝብ ደግሞ ጭራቅ አሕመድን ጨርቅ በማድረግ ቅኔያዊ ፍትሕ (poetic justice) ሊሰጠው የሚገባው በእስክንድር ነጋ መሪነት ነው። ________________________________________ ያማራ ፋኖ የጎንደር፣ የጎጃም፣ የቤታማራና የሸዋ ፋኖ እየተባለ በክፍለሀገር ደረጃ በጥቂት ቡድኖች ተሰባስቧል። የሚቀጥለው እርምጃ ደግሞ እነዚህን ክፍለሀገራዊ የፋኖ ስብስቦች በማዋሃድ አንድ