ከአንሙት ስዩም እስካሁን በኖርኩባቸው አመታት የተረዳሁትና የገባኝ አንድ ነገር አለ፡፡ በዝህብ ላይ መጥፎ ስራ የሰሩትን ወንጀለኞች ለፍርድና ለቅጣት የማቅረብና የማስፈረድ ልምድ ያለንን ያህል፤ መልካም ለሰሩት ግለሰቦች ግን ተመጣጣኝ የሆነ የስማቸው ማስታወሻ የሚሆኑ ነገሮች የማናደርግ መሆናችንን ነው፡፡ ቢያንስ ቢያንስ፤ የአንድን አካባቢ ህዝብ ህይዎት፤ በትልቅ ሁኔታ የለወጡትን ገልሰቦች፤ በአቅም ማነስ እንኳን ምንም ነገር ማድረግ ባንችል፤ ስራቸውን በጽሁፍ