October 3, 2024
1 min read

”ኦሮሞ አያመሰግንም” ዐቢይ ፤ ”ላሟም ጥጃዋም የኦሮሞ ሆናለች” ሽመልስ

4 Comments

  1. በቴ ኡርጌሳ ሃጫሉ ሁንዴሳ ሞቱ ማለት ነው? ለነገሩ መራራም አለ ማለት ያስቸግራል።

  2. እንዴ ቀዳማዊት እመቤት ጴንጤ አልነበረችም እንዴ አብይስ ጴንጤ አልነበረም እንዴ ኢሬቻን ለማክበር ኢሬችያዊ አለባበስ ከሃይማኖታቸው ጋር አያጋጫቸውም እንዴ? አይ እስራኤል ዳንሳን ያዘንኩበት እነዚህን ሳላይ ነው ማለት ነው? አይ ጴንጤ ይመቻችሁ።

  3. ወሮ ዝናሽ ኦረመኑ ማለት ነው? አይ ጎንደር እንግዲህ ቅድመ አያቴ ኦርመው ነበር እንዳይሉን።

  4. ቀዳማዊት እመቤት ግን ጥልያንነት አለባቸው እንዴ እንዲህ እንደ ጸሀይ ሽራፊ የሚያበሩት? ክብርት አዳነችስ ምን ቢበድሉ ነው መብራት ካልበራባቸው የማይታዩት? እውነትም ነብር ዥንጉርጉርነቱን ••• አለ ።እኔ ግን የወ/ሮ አዳነች ይሻላል ባይ ነኝ ሰው ሳያያቸው በህዝብ መሀል ሊያልፉ ይችላሉ ባይ ነኝ። እስቲ በዋቃ ጉራቻ ስራ ምን አገባኝ የኢሬቻ ሳር ገና ሳይደርቅ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Eskinder
Previous Story

ኳሷ ያላችው እስክንድር ነጋ ጋር ነው – ግርማ ካሳ

193911
Next Story

”በቅርቡ ትልቅ የድል ዜና ይኖረናል።” አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ

Latest from Blog

blank

“መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ! – ክፍል ሁለት

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች  “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ ለመመስረት የታከቱ ሁለት ያልበሰሉ ባልና ሚስትን ታሪክ
blank

ፖለቲከኛው አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ

 ለአመታት በእረስር ላይ የሚገኙት ፖለቲከኛው አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ መባላቸው ታውቋል፡፡ አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት ክሶች በዛሬ ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል
blank

መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ እና ወያኔያዊ መሠረቱ

የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። የዛሬን አያድርገውና የትግሬ ልሂቆች “ትግራይ የጦቢያ መሠረት ናት ።  ጦቢያ ያለ ትግራይ፣ ትግራይ ያለ ጦቢያ ሊታሰቡ አይችሉም” በማለት ጦቢያዊ ከኛ ወዲያ ላሳር እያሉ አለቅጥ ይመጻደቁ፣ ይኩራሩ፣ ይታበዩ ነበር። ወያኔ
blank

ከ”ችርቻሮ” ድል አልፎ ለመሄድ የአንድነት አስፈላጊነት – ግርማ ካሳ

በአሁኑ ጊዜ ሁለት የፋኖ አሰላለፎች አሉ:: መኖር ያልነበረበት:: አንከር ሜዲያ ከሁለቱም አሰላለፎች፣ ሁለት ፋኖ መሪዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ሁለቱን አደመጥኩ፡፡ በሰማሁት ነገር ተደስቻለሁ:: ትልቅ ተስፋ እንድሰንቅም አድርጎኛል:: የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ
Go toTop