ማህደር

ፋሽስቱ አብይ አህመድ በጎጃም መራዊ ከተማ በሚኖሩ አማሮች ላይ የፈፀመውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት የተሰጠ መግለጫ

February 14, 2024
 የካቲት 13 ቀን 2024 ዓ.ም. የአብይ አህመድ  የመራዊ ጭፍጨፋ: ዳግማዊ ማይካድራ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋሽስቱ የአቢይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት  ጎጃም በምትገኘው በመራዊ ከተማ በሚኖሩ ከ 200 በማያንሱ ንፁሀን
188770

የመራዊ ጭፍጨፋ ትዕዛዝ የሰጠኝ አብይ ነው | ንጉሱ ጥላሁን ከስልጣን ተነሱ | የአዲስ አበባየሰራተኞች ንቅናቄ | አብይ አህመድ ወታደሮች መኪናው ተገለበጠ 2 ጀኔራሎች ሞቱ|

February 13, 2024
https://youtu.be/1-FGfgcN3vU?si=DlukHsdVLys7KuUr መኪና አደጋ በአብይ አህመድ ወታደሮች ላይ!መኪናው ተገለበጠ/ 2 ጀኔራሎች ሞቱ https://youtu.be/KrkeKxDqMmI?si=vLiU7gR9B_a76iR1 የመራዊ ጭፍጨፋ ትዕዛዝ የሰጠኝ አብይ ነው https://youtu.be/waTAavxFKug?si=0ERTfVf6vom8pNNQ አቶ ንጉሱ ጥላሁን
GF4ZlvlWMAAuDVh

በፋኖ እና በብልጽግና አገዛዝ መካከል ድርድር ስለሚባለው አደገኛ ውዥምብር ከጥቅሙ ጉዳቱ እንደሚያይል በተገቢው ሊታወቅ ያስፈልጋል

February 13, 2024
የካቲት 4፣ 2016 ዓ/ም መሠረታዊ ግንዛቤዎች ፋኖ የብልጽግና ፓርቲ በዐማራ ሕዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት ጦርነት ለመመከት እና ለዘር–ፍጅት የተዳረገውን ሕዝብ ኅልውና ለማስከበር የአልሞት-ባይ-ተጋዳይ ፍትኃዊ ትግል
Ephrem Madebo

ከፓርላማዊ ዲሞክራሲ ወደ ፕሬዚደንታዊ ዲሞክራሲ . . . . ለምን? እንዴት? በማን ውሳኔ?

February 12, 2024
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected] ) አገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ መሪዎች በተለያየ ዘመን በሞከሩት የአገረ-መንግስት ግንባታ (Nation Building) ሂደት ውስጥ አልፋለች። አፄ ቴዎድሮስ ኢትዮጵያን ከግማሽ ምዕተ አመት በላይ ያለ
image

የፋኖ እስክንድር ነጋ የመስቀል አደባባይ ንግግር  

February 12, 2024
ፋኖ ዘመነ ካሴ እንዳለው አማራን ቆረጣጠሞ ለመብላት ቆርጦ የተነሳው የኦሮሙማው አውሬ ጭራቅ አሕመድ ወገቡን ተመቶ ተሽመድምዷል።  የሚቀረው በተገኘው ዱላ አናቱን በጥርቆ ከነዱላው አሽቀንጥሮ መጣል ነው፣ እባብ ግደል ከነብትሩ
Fekadu ethiopian Point

የዛሬዋ ኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ሳይንሳዊ ዕውቀት ጋር አለመተዋወቅ፣ የንቃተ-ህሊና አለመኖር፣ ጥያቄ ለመጠየቅ ያለመቻል ችግር ነው! ለአቶ ኤፍሬም ማዴቦ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር ምንድነው? ብሎ ለጠየቀውና “መልስም ለመስጠት ለመኮረው” የተሰጠ ትችታዊና ሳይንሳዊ ሀተታ መልስ!!

February 12, 2024
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)                                                                      የካቲት 12፣ 2024 ዓ.ም በመጀመሪያ ደረጃ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ምን ዐይነት ሳይንሳዊ ዘዴን በመጠቀም ይህንን ዐይነት ጽሁፍ እንደጻፈ አልነገረንም። ዝም ብሎ ብቻ “ኢትዮጵያ የሶስት
1 78 79 80 81 82 1,204
Go toTop