የቄሱ ውዳሴ ! ከዚያስ…..? | የቀዩ ካባና የመወድሰ ዝማሬው ጉዳይ – የአብይ አህመድ የጸረ ኦርቶዶክስ ዘመቻ አካል
የቀዩ ካባና የመወድሰ ዝማሬው ጉዳይ – የአብይ አህመድ የጸረ ኦርቶዶክስ ዘመቻ አካል https://youtu.be/Vm6EU5jpACc?si=J-iBnXzZxVACM0cc
በእጅጉ ከቆሸሸ ሥርዓት የቆሻሻ ዑደት እና ውጤት እንጅ የተለየ ነገር አይጠበቅም!!!
February 18, 2024 ጠገናው ጎሹ ከቆሸሸ ግብአት የቆሸሸ ውጤት (GARBAGE IN, GARBAGE OUT) እንጅ የተለየ ውጤት መጠበቅ ፈፅሞ አይቻልም። ይበልጥ አስከፊ በሆነ መልኩ ፈፅሞ ሊፀዳ በማይችል መርዘኛ የፖለቲካ ቆሻሻ /ወንጀል ከበበሰበሰና ከከረፋ የፖለቲካ ሥርዓተ ዑደትም ይበልጥ አደገኛ የሆነ መርዘኛ ቆሻሻን እንጅ ሌላ
ቤተ-መንግስቱ ታምሷል! | 4 ኪሎ ገብቶ የሰረቀው ሌባ
ቤተ-መንግስቱ ታምሷል! | 4 ኪሎ ገብቶ የሰረቀው ሌባ ——————————— ሜዳ ትረካ||የመጽሀፉ ርእስ፡-“አይ ምፅዋ”||ሙሉ የመጽሀፍ ትረካ||ጸሀፊ:-የመቶ አለቃ ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖ
የካቲት ሄደ የካቲት መጣ – አንዱ ዓለም ተፈራ
ሐሙስ የካቲት ፯ ቀን ፳ ፻ ፲ ፮ ዓ. ም. (2/15/2024) በመካከሉ ሐምሳ የካቲቶች አለፉ! ይሄም የካቲት ሊያልፍ ነው! ዛሬ፤ ሃምሳ ዓመታት ወደ ኋላ ዞሬ የነበርኩበትን ስቃኝ፤ የተመኘሁትና የተከተለው ምን ያህል
‹‹የቆላ አጋዘን የገደለ መቶ ከብት ወይም ተመጣጣኝ ካሣ እንዲከፍል አባ ገዳዎች ወሰኑ፡፡››
ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ‹‹የወባ ትንኝ ለመግደል መድፍ አይተኳስም!!!›› Do not use a cannon to kill a mosquito. ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከንባው ላይ ቁጢጥ!!!›› ‹‹ በዚያም ወራት በግንቦት አስር
ባህርዳር እና አዲስ አበባ የቤት ለቤት ተጀመረ |
https://youtu.be/xjER6pbeeH4?si=17iGHeziCnTrEcVM ባህርዳር እና አዲስ አበባ የቤት ለቤት ተጀመረ |
|የአርበኛ ዘመነ ካሴ ጥብቅ መልዕክት | ደም መላሾቹ የበላይ ዘለቀ ልጆች ጀኔራሉን ኣጋደሙት! | የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ፋኖዎችን አስመረቀ | ሽመልስ የአብይን ዕቅድ ዘረገፈው
https://youtu.be/NxByywslTrM?si=zB45XBUB3BlyakRT ደም መላሾቹ የበላይ ዘለቀ ልጆች ጀኔራሉን ኣጋደሙት! https://youtu.be/DzPEsm4O91k?si=vUZbbnWWru3mcUi3 የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ፋኖዎችን አስመረቀ | https://youtu.be/E_OVJASTHgc?si=Wjx1aFkg-55XaU4I ሽመልስ የአብይን ዕቅድ
ስለ ዐድዋው ጦርነት እና ድል በኢትዮጵያ ቤ/ክ አባቶች/ሊቃውንቶች አስቀድሞ ትንቢት መነገሩን እናውቅ ይሆን?! የዐድዋ ድልን፤ ያለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ማስብ ፈጽሞ የማይቻል ነው!!
በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) በኢ.ኦ.ተ. ቤ/ክ የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ ማኅበረ ቅዱሳን የመገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኛ የሆነችው፤ እኅታችን መስከረም ጌታቸው፤ ከሰሞኑን ለዐድዋ ድል መታሰቢያ እንዲሆን በታነጸው ቤተ-መዘክርን/ሙዚየምን