ሃላፊነትን በአግባቡና በጊዜው አለመወጣት ያስከተለውና እያስከተለ ያለው አደገኛ ውጤት
ጠገናው ጎሹ February 25, 2024 ሃላፊነት (responsibilty) አንድን ጉዳይ በተቀመጠለት መሠረታዊ ተልእኮ፣ ዓላማና ግብ መሠረት ተፈፃሚ ለማድረግና ለማስደረግ ይቻል ዘንድ በየደረጃው እንደ ሚገኝ አመራር
በአባይ ማዶና በሸዋ መጣ | 5ቱ የደም ነጋዴዎች | ህዝቡ ሆ ብሎ ወጣ መንገዶች ተዘጋጉ
https://youtu.be/QqpglM1kK9E?si=BHnSjDfDMdpmcIOb https://youtu.be/8bcr4xvYfQ0?si=4W1Phb1Km7ghD2yL ታየ ደንደአ ስለነዚህ ሰዎች የሚያውቀው ሚስጥር | የተገደለው ሰላይ የተመስገን ጥሩነህ የቅርብ ዘመድ ህዝቡ ሆ ብሎ ወጣ መንገዶች ተዘጋጉ
የአማራ ፋኖ በጎጃም ታሪካዊ መግለጫ
የአማራ ፋኖ በጎጃም ታሪካዊ መግለጫ የጠላትን ቅስም ስብር ስብርብር ያደረገ የኔን አንጀት ራስ ያደረገ ታሪካዊ ስራ ተሰርቷል። የአማራ ፋኖ በጎጃም pic.twitter.com/qpNkWGd1Tj — እውነት እውነቷን
የኮሬ ነጌኛ: በኦሮሚያ ክልል ለሚፈፀም ከሕግ ውጭ ግድያ
በኦሮሚያ ክልል ለሚፈፀም ከሕግ ውጭ ግድያ እና እስራት አንድ ከፍተና የባለስልጣናት ሚስጥራዊ ኮሚቴ ትዕዛዝ ሲሰጥ መቆየቱን ሮይተርስ የዜና ወኪል ገለፀ በኢትዮጵያ የከፍተኛ ባለሥልጣ ናት
በኦሮሞ እልፍኝ የተደበቁ ሳጥናኤል አብይ እና ጥቂት እፉኞች ፥ የጨነቀለት መከራዉን ሲያሳዩት የነበረውን ኦሮሞ አድነን እያሉ ነው
ካሌብ ታደሰ የካቲት 10, 2016 በኦሮሞ እልፍኝ የተደበቁ ሳጥናኤል አብይ እና ጥቂት እፉኞች ፥ የጨነቀለት መከራዉን ሲያሳዩት የነበረውን ኦሮሞ አድነን እያሉ ነው:: ሲጀምር ኢትዮጵያ
በዝቋላ ገዳም አራት መነኮሳት መገደላቸውንየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስርቲያን አስታወቀች
በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ውስጥ የሚኖሩ አራት የገዳሙ መነኮሳት በታጣቂዎች መግደላቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስርቲያን አስታውቃለች።
የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አባቶች ግድያ
የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አባቶች ግድያ
የአማራ፣ የኦርቶዶክስና የኢትዮጵያ ጥላቻ ይቁም።
ዶ/ር በቀለ ገሠሠ ([email protected]) 1ኛ/ መግቢያ፣ ይህንን አርዕስት አድርጌ ስጽፍ እጅግ በጣም እያዘንኩ ነው። ነገር ግን ችግሮቹ ስለተደጋገሙና እየተባባሱ በመምጣታቸው ነው የተገደድኩት። እነዚህን አካላት