መፍጠንና መፍጠር፡ የብልጽግና ፓርቲ አዲስ ጸረ-አማራ ዘመቻ – በደሳለኝ ቢራራ
ብልጽግና ፓርቲ የህወኃት መቁረጫ እና የኦነግ የበኩር ልጅ እንደመሆኑ ከሁለቱም ወላጆቹ በወረሰው ክሮሞዞም የተገነባ የራሱ ማንነትና ባህርያት አሉት። በመሆኑም ዘውገኝነት፥ ሴራ፥ ውሸትና አማራ ጠልነት
መከላከያ ሰራዊቱ በብዛት እየከዳ ነው፥ በአረርቲ የሰዓት እላፊ አዋጅ ታወጀ፥ በጋምቤላ ላልተወሰ ጊዜ ገደብ ተጥሏል፥ ጉጂ አድማው ቀጥሏል
https://youtu.be/ChZ9o4vXb28 መከላከያ ሰራዊቱ በብዛት እየከዳ ነው፥ በአረርቲ የሰዓት እላፊ አዋጅ ታወጀ፥ በጋምቤላ ላልተወሰ ጊዜ ገደብ ተጥሏል፥ ጉጂ አድማው ቀጥሏል
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ዳግም ማክሰኝትን፣ የወረዳውን መስተዳድር እና ሚሊሻ ጽ ቤትን ተቆጣጥሯል! ፤ መንገድም በህዝባዊ ኃይሉ እና በወጣቶች ተዘግቷል!
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ዳግም ማክሰኝትን፣ የወረዳውን መስተዳድር እና ሚሊሻ ጽ ቤትን ተቆጣጥሯል! ፤ መንገድም በህዝባዊ ኃይሉ እና በወጣቶች ተዘግቷል!
በቪዲኦ የትደገፉ የቀኑ ዜናዎች
https://youtu.be/VPnJIR7qz7g https://youtu.be/3hQ7UsBiD2w https://youtu.be/AQRBq11Ztik በቪዲኦ የትደገፉ የቀኑ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ስትራተጂክ ግርዶሽ: አሜሪካ የበላይነቷን ለማመቻቸት አፍሪካዊ አገልጋይ ገዝታለች – ክፍል 2 ክ 8
አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) እኛ ሞኝና ተላላ ሆነን፤ ኢትዮጵያን እንደ ሃገር እና ኢትዮጵያዊነትን እንደ ዜግነት መለያ አድርገን ድጋፍ የሰጠነው (The No More Movement and support
የአማራ ህዝብ ተጋድሎ፥ በተለያዩ ከተሞች የመንግስት መዋቅር ፈርሷል፥ የኢንተርፖል መምሪያ ሃላፊ ከሀገር ወጡ
https://youtu.be/svhMWRRxolk https://youtu.be/NAm4pS7Uy8c የአማራ ህዝብ ተጋድሎ፥ በተለያዩ ከተሞች የመንግስት መዋቅር ፈርሷል፥ የአርሶ አደሮች ተቃውሞ ተጠናክሮ እየተካሄደ ነው
ያለን ጊዜ በጣም አጭር ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ከሣ
ሰሚ ጠፋ እንጂ ብዙ ጊዜ ተናገርን፤ ለፈለፍን፡፡ የአማራና የኦሮሙማ ነገር በፍጹም በአጭበርባሪ የሽምግልና hidte አይፈታም፡፡ ዳግማዊ ወያኔ ኦነግ/ኦህዲድ አየር ባጠረው ቁጥር አማራን በቄስና በቃልቻ የሚያጃጅለው ነገር መቆም አለበት፡፡ የሚያቆመው ደግሞ አማራ እንጂ ብአዴን ወይም ጌታው
ጸረ-ሴማዊ ጽንፈኝነት በኢትዮጵያ፡ የኦሮሙማ አዲስ አሰላለፍ
በግርማ ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) መግቢያ ብሄር ተኮር ፌደራሊዝም በሚባል ክፉ የመንግስት ስርዓት ምክንያት ኢትዮጵያ ለከፍተኛ ችግር ተዳርጋ ቆይታለች። እ.ኤ.አ. ከ1990ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ ጥላቻን አንግቦ ለዙፋን