በጎንደር ከተማ ለጥቃት የገባው የአገዛዙ ኃይል የአጸፋ ምላሽን መቋቋም ሲያቅተው የህዝብ መገልገያ ተቋማትን እንደ ምሽግ እየተጠቀመ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ገለጹ!
በጎንደር ከተማ ለጥቃት የገባው የአገዛዙ ኃይል የአጸፋ ምላሽን መቋቋም ሲያቅተው የህዝብ መገልገያ ተቋማትን እንደ ምሽግ እየተጠቀመ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ገለጹ! ፋኖዎቹ ሀብቴ ወልዴ፣ ሰለሞን
ሰበር ዜና #ጎንደር #ጎጃም #ወሎ #ሸዋ 75%-80%ቱ ከብልፅግና አገዛዝ ነፃ ወጥተዋል ፋኖ ድልን ተቀዳጅቷል
ሰበር ዜና #ጎንደር #ጎጃም #ወሎ #ሸዋ 75%-80%ቱ ከብልፅግና አገዛዝ ነፃ ወጥተዋል ፋኖ ድልን ተቀዳጅቷል https://youtu.be/4dqCBHUcZ2o
ድል ዜና ከሸዋሮቢት! ህዝቡ በደስታ አበድ! | የአማራ ድምጽ ዜና
https://youtu.be/2c7SFeYNi-8 ድል ዜና ከሸዋሮቢት! ህዝቡ በደስታ አበድ! | የአማራ ድምጽ ዜና
ጎንደር አዘዞ! “ዙ 23 ተማርኳል- ደብረታቦር፥ ደብረማርቆስ ፋኖዎች ገብተዋል
https://youtu.be/TpI-rXyusL0 https://youtu.be/381MtFlgjbM https://youtu.be/_LyyToEyuJA
የፋኖን ግስጋሴ እንደማያስቆሙ ወታደራዊ ድሎቹ ያሳያሉ | Hiber Radio with Girma Berhanu (Professor)
የፋኖን ግስጋሴ እንደማያስቆሙ ወታደራዊ ድሎቹ ያሳያሉ | Hiber Radio with Girma Berhanu (Professor)
የዩቲዩብ አፈና፤ ያማራ ሕዝብ አሸናፊነት ብሥራት
“በመጀመርያ ይንቁሃል፣ ቀጥለው ይዘልፉሃል፣ ከዚያም ይፋለሙሃል፣ በመጨረሻም ትረታቸዋለህ::” “First they ignore you, then they ridicule you, then they fight you, then you win” ማህተማ ጋንዲ (Mahatma Gandhi)
ከማይቀር ታሪካዊ ስህተት እና ክህደት ራሳችን እና አገራችን እንታደግ !
ኢትዮጵያን የምንል ኢትዮጵያዊ የሆን ሁሉ ማወቅ ያለብን ስለመሆኑ ከአሁን ጊዜ በላይ የተሻለ ዕድል ሊኖር አይችልም ፡፡ ይህ ዕድል ደግሞ ለኢትዮጵጵያን ብቻ ሳይሆን ከዚህ በተቃራኒ
እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ኦሮሙማ ከአሁን በኋላ አንድ ዓመት ሥልጣን ላይ ከቆዬ …. ይነጋል በላቸው
ወቅቱ የተግባር እንጂ የንግግር አለመሆኑ ይገባኛል፡፡ ለንግግሩም ቢሆን ከሁለትና ሦስት አሠርት ዓመታት በላይ ስለጮህንና ጮኸታችንም በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ተሰጥቶት የመጨረሻው የትንሣኤያችን ምዕራፍ ላይ ስለደረስን