ማህደር

F3Ap9heWoAEU9uw 1

የትግራይን ሕዝብ ጁንታ ብለህ ከጨፈጨፍክ በኋላ አሁን ደግሞ ጃውሳ ብለህ በአማራ ሕዝብ ላይ ሰይፍህን መዘዝክ

August 6, 2023
ዳንኤል ክስረት በሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ ማወጅህን እግዚአብሔር ይይልህ!! “ውሻ በበላበት ይጮኻል” ማለት እንደአንተ ነው። የዕለቱ የጃውሳው ዳንኤል ወሬ  ዛሬ በአማራ ክልል የተፈጠረው ቀውስ የሦስት
Anbesaw Tenesa 3 1

  አንበሳው ተነሳ

August 6, 2023
“አባቱ ውድማ የተኛውን በሬ፣ ነካክተው ቆስቁሰው አደረጉት አውሬ።” የሕዝብ ስንኝ ____________________ ልባችሁ ተደፍኖ በትዕቢት ጮማ አትነካኩት ስንል ብላቸሁ አልሰማ እየነካካችሁ በሚያቃጥል ሳማ አንገብግባችሁት ቆሽቱ እስከሚደማ፣ ሲጠናበት ጊዜ
Abiy Grazani 2 2

ፋሽስቶች ያሉትን ሁሉ በጭፍንነት የሚያደርጉ ናቸው – የዶክተር ዲማ ነገዎ ንግግርና የእሱ ትንቢትና ምኞት ዛሬ ላይ እየተፈጸመ መሆኑ

August 5, 2023
ክፍል ሁለት፡  ከኦሮሙማው የፋሽስት መንግሥት ጋር ድርድር አይሞከር፤ ለፋሽስቶች ድርድር ጠላቶቻቸውን አዘናግቶ ማጥፊያ መሳሪያ ነውና!!!!!! በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ – በሆላንድ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ E-mail -àDebesso@gmail.com – አምስተርዳም (ሆላንድ) ሃምሌ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ፋሽስቶች ያሉትን ሁሉ በጭፍንነት የሚያደርጉ ናቸው – የዶ/ር ዲማ ነገዎ ንግግርና የእሱ ትንቢትና ምኞት ዛሬ ላይ እየተፈጸመ መሆኑ። ዓቢይ አህመድ ሥልጣን ላይ እንደወጣ በህገወጥ መንገድ አቶ ታከለ ኡማ የተባለ
Go toTop