በእውነት ስለ እውነት ከተነጋገርን ..! ከሁሉም በፊት
July 31, 2023 T.G ከሁሉም በፊት ሁሌም የማምንበትን አንድ ነገር ግልፅ ላድርግ። የተሳሳተ አስተሳሰብና አካሄድ ሰለባ ሆኗል ብለን በምናስበው ግለሰብ ወይም ቡድን ላይ ሂሳዊ
ያበባው ታደሰ ጥድፊያ፤ ገዳይ ቢዘገይ ሟች ይገሰግሳል
ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ብአዴኑ አበባው ታደሰ ኦነጋዊ ጌታውን ጭራቅ አሕመድን ለመስደሰት በመቻኮል፣ ሺ ዓመታት ያስቆጠረውንና ቀፎው እንደተነካበት ንብ በነቂስ የተነሳውን ፋኖን በሁለት ሳምንት ውስጥ አጠፋለሁ ብሎ
ጥንብ ባለበት ጂብ አይጠፋም
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ማለት ድሮ ነበር ፡፡ ዛሬ ላይ ግን ሰማይ በጭለማ መሬት በጭቃ በሆነበት ሀምሌ ወር ተደጋጋሚ ጉድ ይሰማል፡፡ ይህ ሀምሌ አስራ
“የአማራ ህዝብ ዳግም ስህተት የሚሰራበት አንድ እድል የለውም” ፋኖ ዘመነ ካሴ
https://youtu.be/o9AbU3sXg8w “የአማራ ህዝብ ዳግም ስህተት የሚሰራበት አንድ እድል የለውም” ፋኖ ዘመነ ካሴ
ብርሃኑ ጁላ ከጥቃት እንዴት አመለጠ? | የአማራ ፖለቲካን ባለቤት አልባ ያደረገው | ዮሀንስ ቧያሌውንም እንደ ፋኖ ምሬ?
https://youtu.be/3FX3eFVqg2c ብርሃኑ ጁላ ከጥቃት እንዴት አመለጠ? | የአማራ ፖለቲካን ባለቤት አልባ ያደረገው… | ዮሀንስ ቧያሌውንም እንደ ፋኖ ምሬ? | 251 Daily
ኢትዮጵያ ሆይ በስምሽ ስንት ወንጀል ተሠራ?
ሐምሌ 20 ቀን 2015 ዓም(27-07-2023) የሌላውን ዘመን ትተን እኛ ባዬነውና እያለንበት ባለው ዘመን ኢትዮጵያ በስሟ የተጠቀሙና በመጠቀምም ላይ ያሉ መሪና ተከታዮቻቸውን ተሸክማ ዘልቃለች።ሁሉም ጊዜ
ከዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት የተሰጠ መግለጫ
በሽምግልናና ድርድር ማደናገሪያ የአማራውን የህልውናና ነፃነት ትግል መቀልበስ አይቻልም! የአማራ ፋኖ የህልውና ትግል መዳረሻው የስርዓት ለውጥ ብቻ ነው! በኢትዮጵያ ጥንተ ጠላቶች ከፍተኛ ሴራ ኢትዮጵያን ለማፍረስ
በአማራነት ተደራጅቶ መታገል – አንዱ ዓለም ተፈራ፤
ሐሙስ፣ ሐምሌ ፳ ፻ ቀን ፳ ፻ ፲ ፭ ዓ. ም. (7/27/2023) የጎሳ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ሕልውና የተሰነቀረ ስለት ነው። የአንድ አገር የፖለቲካ ተሳትፎ መደረግ ያለበት፤ በዜግነት በተመሠረተ የአመለካከት ተመሳሳይነት ስብስብ ነው። ይሄ