ማህደር

379992578 862387722186616 632328579373024645 n 1 1 1

የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን “የ 13 ወር ፀጋ በሚል ርዕስ ካሳተማቸው ፖስተሮች አንዱ የሆነው የዝነኛዋ “ውቢት ኢትዮጵያ” ተፈጥሮአዊ ውበት የሚታይባት ወ/ሮ ውቢት አመንሲሳ…….

September 23, 2023
(አጭር የሕይወት ታሪክ) ወ/ሮ ውቢት አመንሲሳ ከእናታቸው ከወ/ሮ ዓለሚቱ ኡርጂ ከአባታቸው ከአቶ አመንሲሳ እዴላ ጥቅምት 5 ቀን 1946 ዓ.ም በነቀምቴ ከተማ ተወለዱ፡፡ የሕፃንነት ዕድገታቸውን
Andargachew 2

ቅጥረኛ የአብይ አህመድ ጄነራሎች ለሚያፈሱት የአማራና የሌሎች ኢትዮጵያውያን ደም የክፍያቸው መጠን ጨምሯል – አንዳርጋቸው ጽጌ

September 23, 2023
ይህ መረጃ ከፌስ ቡኬ ላይ መውረዱን ለጠቆማችሁኝ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ለምን እንደሆነ እያጣራሁ ነው። በአማራ ክልል በብጄነራል ዘውዱ ስጥአርጌ የ801 ኮር ዋና አዝዥ ትእዛዝ በአንከር
Aklog Birara PhD zehabesha

ዶክተር አክሎግ ቢራራ፣  ያባይ ግድብ ካማራ ሕዝብ ሕልውና ይበልጣልን?

September 23, 2023
ዶክተር አክሎግ ቢራራ የኢትዮ 360ውን አቶ ሐብታሙ አያሌውን ለመውቀስ ሲል “ያልተገታ ምላስ አማራውን ይጎዳዋል” በሚል ጋጠወጣዊ ርዕስ በከታተበው ጽሑፍ ላይ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል።  መልዕክቱም ያባይ ግድብን በተመለከት
381528959 688660286620414 7460023778428937424 n 1 1 1 1

ቅጥረኛ የአብይ አህመድ ጄነራሎች ለሚያፈሱት የአማራና የሌሎች ኢትዮጵያውያን ደም የክፍያቸው መጠን ጨምሯል፣ – አንዳርጋቸው ጽጌ

September 22, 2023
የሃገር መከላከያ ከፍተኛ መኮንኖችን ታማኝነት ለመግዛት ሰፋፊ የከተማ መሬት ማደል የተጀመረው በወያኔ ዘመን ነው። በወያኔ ዘመን የሀገር መከላካያ የህዝብና የሃገር ደጀን መሆኑ ቀርቶ የአንድ
Abiy Killer 2 1 1 1

አይቀሬው የእርስ በእርሱ ጦርነት ማንን ይበልጥ ይጎዳል? (እውነቱ ቢሆን)

September 22, 2023
አብይ አህመድና ለማንም (ለኦሮሞ ህዝብም) የማይበጀው ግትልትሉ የኦሮሙማ መንጋ ”ከሁሉም በላይ እኛ” እና ”ሁሉም የእኛ”  አስተሳሰቡ ጋር እስከወዲያኛው ተጠራርጎ  ካልተወገደ በስተቀር  አገሪቱ በእርግጠኝነት ወደማይቀረው የእርስ በእርስ ጦርነት ታመራለች፡፡ ይህ አይቀሬ ነው፡: ታዲያ ከዚህ  አይቀሬው የእርስ በእርስ  ጦርነት ማንም የሚጠቀም/ የሚያተርፍ
Fano

ፋኖ ተሰማራ!

September 22, 2023
በገጥ ለገጥ ፍልሚያ አይቀጡ ሲቀጣ፣ እንደ አይጥ ሾልኮ ሄዶ ድሮን ሲያፈነዳ፣ ህፃናትን ሲገድል ልጆች ሲያደርግ ሽባ፣ የአማራን ዘር ጠርጎ ተምድር ሊያጠፋ፣ ፋኖ ተጠራራ ቆላ ወይና ደጋ ፣ በቁጭት በንዴት ገንፍለህ ተነሳ! የእርጉዝ ሆድ ቀዳጁ ሰይጣን ቀንድ ሲያውጣ፣ ብልትን ቆራጩ ሰዶም ደም ሲጠጣ፣ አይን የሚፈነቅል
Go toTop