አበበ ገላው ተጫማሪ የግድያ ዛቻ ደረሰው
(ዘ-ሐበሻ) ጋዜጠኛ አበበ ገላው ተጨማሪ የግድያ ሙከራ ዛቻ እንደደረሰው በጎግል ቮይስ በኩል በድምጽ ማስረጃ አቀረበ። “አበበ ደምህን እንጠጣዋለን፤ ከኛ የትም አታመልጥም” ሲል አስፈራሪው ሰው
ደራሲው ያልተገለጸው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አሳፋሪ ፊልም “ጀሀዳዊ ሃራካት”
Yonas Haile ውሸትን ማቀናበር ልማዱ አድርጎ የያዘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዛሬም ደራሲያቸው በውል ያልተገለጹ ድራማዎችን ማቅረቡን ቀጥሎበታል፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ ሙሲሊሞችን ጥያቄን ለመቀልበስ የተቀነባበረው ጀሃዳዊ ሀራካት
ጥያቄዉ የሃይማኖት ሳይሆን የሰብዓዊ መብት ጥያቄ ነዉ ! አማኑኤል ዘሰላም
አማኑኤል ዘሰላም [email protected] የካቲት 8 2013 ምንጩ ሳዉዲ አረቢያ የሆነው፣ ከነዳጅ በሚገኝ ሚሊዮን ዶላሮች የሚደገፈውና መረቡን በአለም ዙሪያ ሁሉ የዘረጋዉ፣ የዋሃቢዝም የእስልምና አክራሪነት፣
በፊፋ የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ አራት ደረጃዎች ዝቅ አለች
በፊፋ ወርሀዊ የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ አራት ደረጃዎች ዝቅ ማለቷን የፊፋ ድረ ገጽ አስታወቀ። ብሄራዊ ቡድናችን በደቡብ አፍሪካው አፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎው ያስመዘገበው ደካማ
የአቡነ ሳሙኤል ጉዳይ የሲኖዶሱን አባላት በትውልድ ሃገር እንዲቧደኑ እያደረገ ነው
(የዘ-ሐበሻ ምንጮች ስለ 6ኛው ፓትርያርክ ምርጫ ዛሬ የደረሱባቸው መረጃዎች) ሥርዓቱ ያዘጋጃቸው ኃይሎች “ሆን ተብሎ በሕዝብ የተመረጡ ለማስመሰል” በቡድንም ሆነ በተናጠል 6ኛው ፓትርያርክ አቡነ ሳሙኤል
ጥቂት ስለድምጻዊት ነፃነት መለሰ
ከዩሱፍ ኢትዮቲዩብ ነፃነት መለሰ ወደ ሙዚቃው አለም የተቀላቀለችው በ 1977 ዓ.ም ሲሆን በጊዜው ባሳተመችው “ይላል ዶጁ” በተሰኘው የሙዚቃ አልበሟ የበርካታ ሙዚቃ አፍቃሪዎችን ቀልብ መሳብ
በደመ ነፍስ የምትነዳ ሀገር –
ወልደማርያም ዘገዬ አንድ ምራቅ መዋጥ የጀመረ የ28 ዓመት ወጣት የኑሮ አጉራ ቢጠናው ጊዜ ወደ ጠንቋይ ቤተ ይሄዳል፡፡ ለአጋፋሪው ሣንቲም ቢቴ ቦጨቅ ያደርግና ወረፋውን አፋጥኖ
የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት ዕጩ ፓትርያሪካቸውን አሳወቁ፤ ማህበረ ቅዱሳንስ?
(ዘ-ሐበሻ) ቀደም ባለው ዜናችን ላይ መንግስት 6ኛው ፓትርያርክ አቡነ ሳሙኤልን ምርጫው ሳይደረግ መወሰኑን መዘገባችን ይታወሳል። በመንግስት ተላላኪው አባይ ፀሐዬ ሥር እየሠሩ ነው የሚባልላቸው የፓትርያርክ