ያውራምባው ታይምስ ድረ ገጽ ባለቤት ዳዊት ከበደ ወይስ ቀለለ?
By: Asress ያውራምባው ታይምስ ድረ ገጽ ባለቤት ዳዊት ከበደ እንደብዙዎቹ ጋዜጠኞች በምርጫ 97 ታስሮ ከተፈታ በኋላ ትግሬ በመሆኑ ምክንያት ተመልሶ ጋዜጣ ከመጻፍ አልተከለከለም:: አዲስ
ስለ መንበረ ፕትርክናው ዕጩዎች የቅድመ ምርጫ ግምት
(የሐራ ተዋሕዶ ድረ ገጽ ዘገባ) ኀምሳ አራት ዓመት ወደ ኋላ፤ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፓትርያሪክ ለኢትዮጵያ የተገኘው ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ዕጨጌ ወጳጳስ ሰኔ 21 ቀን 1951
በሚኒሶታ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ባለ 5 ነጥብ የአቋም መግለጫ አወጡ
“የኢቲቪ ጀሃዳዊ ሀረካት የፈጠራ ድራማ የመብት ትግላችንን አይገታም” ሲሉ በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ባወጡት ባለ5 ነጥብ የአቋም መግለጫ ላይ አስታወቁ። ሙሉ መግለጫው የሚከተለው ነው።
የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን ተከበረ፤ አርበኞች የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ ጠየቁ
የካቲት 12 ቀን 2005 ዓ. ም. የሰማዕታት ቀን በአዲስ አበባ ሲከበር የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ተወካይ ባደረጉት ንግግር የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ ጠየቁ። የአርበኞቹ
ሀገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው – (የኢትዮ-ካናዳዊያን የዲሞክራሲ መድረክ በኦታዋ ካናዳ)
የኢትዮ-ካናዳዊያን የዲሞክራሲ መድረክ በኦታዋ ካናዳ ባወጣው የአቋም መግለጫ ሃገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው። ይህንን ጥንታዊ የአባቶች ብሂል የሚያናውፀው ምንም ሃይል የለም አይኖርምም። ማሸበር፣
የአቶ በረከት ኮሚኒኬተሮች የአቶ ጁነዲንን የመቀላቀል ጥያቄ ውድቅ አደረጉ
በእነ አቶ በረከት/በኢህአዴግ ያኮረፉ ባለሥልጣናት ወደ ጎራው መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል (ከተበዳይ ኮሚኒኬተሮች የተጻፈ ዜና) በኢህአዴግ ከአሸባሪዎች ጎራ ሊቀላቀል ሴራ እየተሸረበላቸው ያለውና በዚህም በእጅጉ ያኮረፉት የቀድሞው
ሞትን በሕይወት፣ ጥላቻን በፍቅር የረታ ‹‹ይቅርታ!››
ከዕንቁ መጽሔት የተወሰደ – ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን፡፡ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ጓደኞቿና የነፃነት ትግሉ አጋሮቿም፡- ‹‹እናዝናለን ኤሚ…ፍቅርሽ፣ ርኅራኄሽ፣ ለሰው ልጆች
ፍኖተ ነፃነት 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 65
የማተሚያ ማሽኑን ለመግዛት ውጤታማ እንቅስቃሴ ጀምረናል አቶ ስዩም መንገሻ ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ 28 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኢህአዴግን በጋራ ለመታገል የመግባቢያ ስምምነት ሊፈራረሙ ነው ኢህአዴግ ከምርጫ